እናንተስ: ብትሆኑ?

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Re: እናንተስ: ብትሆኑ?

Postby ቂቅ » Mon Oct 29, 2012 5:46 pm

ሪቾ ቅቅቅ አንች የሰጠሽኝን ፍንጭ በመጠቀም ፕሮፋይሉን ተከትዬ ሄጄ ከጥንት ጀምሮ የጻፈውን እያነበብኩ ስስቅ ቆይቼ መጣሁ :lol: ዋርካ ላይ የተመዘገበውም እንዳንች በ 2004 ነው:: ያኔም ፓልቶክ ላይ ይኖር ነበር ማለት ነው :roll: :oops: አንች ግን ብልጥ ነሽ ይሄው አግበትሽ አለምሽን ትቀጫለሽ ምከሪው እስኪ :evil: እዚች ምእራፍ ግን እዚች ላይ ተቅለስልሶ እንደጻፋት እንዳይደለ ሪሰርች አደረግን ዛሬ ስራ ስለሌለን ቂቅ ብለን :roll: እስኪ አንብቢው እንዴት ብሽቅ እንደሆነ :twisted: :twisted: :twisted: :lol: :lol: :lol:

http://www.cyberethiopia.com/warka4/vie ... ht=#169320

ዋርካ ብመጣ ባነብ ስድብ ብቻ ሆነብኝ :: ደጉን ከድሮም በደንብ አውቀዋለሁ ስድብና መተኛት ሆቢው ነው :: እኔ ግን ያስቀኛል :: አሁን ግን እያቅለሸለሽኝ ያለው የ ሶስና -22 ነው :: ሁሉ ቦታ ደጉ : ደጉ : ብላ ልትሞት ነው :: ሶስና -22 ምን እንደሚመስልብሽ ታውቂያለሽ ? ደጉ የውህ ልማት ሹፌር እያለ አንቺ ሸርሙጣ እያለሽ ይዞሽ አድሮ ያልከፈለሽ ሂሳብ ያለበት :: ወይም እሱን ከመሰለ ሰው ወልደሽ የጡጦ እማይሰጥሽ :: በዚህ ሰበብ ደጉ የጡጦ እንዲቆርጥልሽ እምትማጽኚ ይመስላል ::
ጸባይሽ ግን ይቅርታ አድርጊልኝ ሌዚቢያን ነች ሸርሙጣ ነች እሚባል ተጽፎ ስላየሁ ነው :: ተድባበ ጥላሁን ከጻፈው መህልየ መህልይ ዘካዛንችስ ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉት 6 የሸርሙጣ አይነቶች አንቺ ከ 3ኛ ጀምሮ እስከ 6ኛ ያሉትን በሚገባ ታሙያለሽ :: እጠቅሳለሁ :-
ሶስተኛዎቹ :- አይነቶች *ቁዋሚዎች * ማታ ማታ በየቦታው እሚቆሙ :: (አንቺ ፖስት ከፍተሽ ያበሻ ወንድ መሳም አይችልም እንደምትይው )
አራተኛዎቹ :- አይነቶች *ፓትሮል * ሸሌዎች እንዳንቺ ከቦታ ቦታ እሚዞሩ ወይም በየክፍሉ እየዞሩ ብልግና እሚተፉ አስታውሱኝ እምትይ ችክ ያልሽ ::
አምስተኛ :- አይነቶች *ኮልኮሌዎች * እንዳንቺ እጅግ በጣም ተራ የሆኑ በጣም የዘቀጠ የሽርሙጥና ህይወት እሚኖሩ ናቸው ::
ስድስተኞቹ :- ግብረሰዶማውያን ሌዝቢያኖች ናቸው :: አንቺም እንዳልሽው ግብረ ሰዶማዊ ከሆንሽ ከላይ የጠቀስኩትና እዚህ እምታሳይው ተግባር አንድ ነው :: መላው የዋርካ ታዳሚም እሚያየው ነው :: በኔ ቅር እንዳይልሽ ::
አሁን እምመክርሽ ሌዝቢያን ከሆንሽ ለምን ከደጉ ስር እንደማትጠፊ ባላውቅም ግን አንባቢን በተራ ጭቅጭቅ አታሰልቺ :: እሱ እስካሁን እንዳየሁት ከመጤፍ የቆጠረሽ አይመስልም :: ከጠላሽው ሽሺው ለምን እንዲህ ስርስሩ እየሄድሽ በገዛ እጅሽ ጨጉዋራሽን ታቃጥያለሽ ? ከሚጮሁት ሁሉ ያንቺ ንዴት ምርር ያለ ስለሆነ ነው የጻፍኩት :: እኛም እኮ ትሰለቺናለሽ አስቢልን እንጂ ::
ደጉም ብትሆን ያልከፈልከው ሂሳብ ካለብህ ክፈል :: አይታወቅም አንተ እንኩዋን ከ 1-3 ያሉት ሸርሙጦች ጋራ ብትሄድ ነው ኮልኮሌዎች ጋ ሄደህ ያልከፈልካት ካለች ሶስና -22 ነች :: አንገትህን አንቀን በግድ ከማስከፈላችን በፊት ክፈላት :: ሶስና -22 ዋርካ ላይ አታዝቀዝንብን ::እካሁን በየክፍሉ የቀዘነችው ይበቃል ::

መከረን ብላችሁ እንዳጻደቡ እኔ እንደ ስድብ እምጠላው የለም ::

አክባሪያችሁ ምእራፍrecho wrote:
ቂቅ wrote::roll: ደሞ ጽሁፉን በሙሉ በሁለት ነጥብ ሞልቶታል :roll: የ16ኛው ክ. ዘ አማረኛ አይደለም እንዴ :roll: :lol: I think they are no more necessary in modern Amharic writing :twisted: and u too are unnecessary :twisted: :lol: :lol: :lol: ሽማግሌ ነገር ነክ ይሆን :roll: እንዳትረግመኝ :lol: Anyways እኛ ዘመናዊ ነን ሁለት ነጥብንም አንጠቀምም :roll: ለወደድካት ሁሉም ይሰጣል ዛሬ አሁን ስጣት ብየካለሁ መቸም እዚያው ፓልቶክ ላይ ነህ አሁንም :lol: :lol: በቃ ቀንታ ነው ማለት ነው አንድበትክ ፓልቶክ ላይ አቀማመጥክ ሱፍና ክራቫት አስረክ መድረክ ስትመራ ግርማ ሞገስክ ስቦዋት Im dying here :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: ቁልፉን ስጭኝ አለ ጆኒ ራጋ በል ስጣት በሁለት ነጥብ አትጨቅጭቀን ግድብ እንገድብብበት :lol: :lol: :lol: :lol:
ቅቅቅ አንተ ልጅ ማሪያምን ግፍ ልታስገባኝ ነው ዘንድሮ ቅቅቅ እኔ ደግሞ የታሰበኝ ገና ለገና ኦንላይን ላይ የጠበሰችውን ሰው ፓስዎርድ ከጠየቀች ቢያገባት ምን ሊፈጠር እንደሚችል አስበው .. መጀመሪያ ቤቱ እንደገባ ስልኩን እና ዋሌቱን ያስረክብና ይፈጠሻል .. ከዛ አቁማ ምንጥር አርጋ ትፈትሸዋለች .. ከዛ ታሸተውና የሌላ ሴት ሽቶ እንደሌለ ታረገግጣለች .. ከዛ ምንም ካጣች .. በጥፊ ጁዋ ታረገውና ዛሬ በጣም ተጠንቀሀል የጥንቃቄህን መንገድ ታስረዳኛለህ አታስረዳኝም :P ቅቅቅቅ ከምርን.. ሁለት ነጥቡ እንኩዋን ከቨር ናት :wink: ለላ ዋርካ ኒክኔም የለኝም አይነት ከቨር .. ጋት ኢት ? :wink: ነቄ አይደለህ ቅቅቅቅ
ከ19 አመቱ ጀምሮ እንቅልፍ ሳይተኛ :( :( የተሰዋውን ታላቁ መሪያችንን ህልም ሳይበረዝ ሳይደለዝ እናስፈጽማለን እናስፈጽማለን እናስፈጽማለን!!! Amen
ቂቅ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 144
Joined: Wed Aug 08, 2012 4:41 pm
Location: Saturn

Postby ወፌ » Mon Oct 29, 2012 5:56 pm

አንተ ታሪክ ላጫውትህ ወዳጄ:: እኔ ላገባት እቅድ ከነበረኝ ገርፍሬንዴ የትለያየነው በዚህ ነው::

ነገሩ እንዲህ ነው ጥሩ ልጅ ነች ታማኝም ነች ለስራ ወጣ ብዬ ስመጣ ስሟ በክፉ ሲጠራና ከእገሌ ጋር አየናት የሚል ወሬ ብዙ አልሰማባትም::

አንድ ክፉ ፀባይ ግን አላት:: አታምነኝም, አንድ ቀን የሆነ ቦታ ሄደን ከጓደኞቻችን ጋር ሆነን ብና ስንጠጣ አንዷ የጓደኛዬ ገርፍሬንድ ስልኩን አንስታ ፓስወርድ በማስገባት ከፈተችውና መነካካት ጀመረች ሁላችንም ተያይተን ፀጥ አልን::

ወደ ቤት ስንመለስ እኔ ቤት ሄድንና ገና ወደ ውስጥ ሳትዘልቅ ለምን ግን የስልክህን ፓስወርድ አትሰጠኝም? ብላ ጥያቄ አቀረበች በፍፁም አልኳት የኔ ፓስወርዴን መስጠቴ ጎድቶኝ ሳይሆን ገርፍሬንድ መሆኗ ቀርቶ ፌደራል መሆኗ አብግኖኝ ነው:: ከፈለክሽ የቀረው ይቀራል እንጂ ስትልኪኝ ወዴት ስትጠሪኝ አቤት እያልኩኝ ኑሮ የለም ብዬ እቅጩን ብነግራት የኔና የሷ ነገር ማብቃቱን አብስራኝ እየተውረገረገች ወጣች::

እዳ ቀለለ እንኩዋን አላገባዋት ብዬ እፎይታ ተሰማኝ:: ወንድማችን በቀጭን አማርኛ እንደማይቻል አስረዳት እንቢ ካለች በባህር ውስጥ ያለችው አሳ እሷ ብቻ አይደለችም እንደሚሉት ፈረንጇቹ ሌላ ለማጥመድ መሞክር እንጂ እንደዚች አይነት ኮንትሮል ፍሪክ እንኩዋን ለትዳር ለአዳርም አትሆንም::

የራስህ የሆነ ፕራይቬሲ የራስህ የሆነ የሕይወት መርህ ሊኖርህ ይገባል:: ያንን ደግሞ ሴቶቹ ሊረዱት ያስፈልጋል:: ሊያልፉት የማይገባቸው ቀይ መስመር አስምርላቸው ያንን ካለፉ ቀይ ስጣቸው:: ሚስቴ ትሆናለች ብለህ ደግሞ የምትመርጣት ያንን ነገር አምና ስትቀበልና አንተም የሚገባትን ነፃነት ስትሰጣት ጥሩ የሆነ ትዳር ለመመስረት ትችላለህ:: ሰላም ቀን ::
ወፌ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 77
Joined: Fri Aug 24, 2007 4:27 pm

Postby ምእራፍ » Mon Oct 29, 2012 6:25 pm

ወፌ wrote:
እዳ ቀለለ እንኩዋን አላገባዋት ብዬ እፎይታ ተሰማኝ:: ወንድማችን በቀጭን አማርኛ እንደማይቻል አስረዳት እንቢ ካለች በባህር ውስጥ ያለችው አሳ እሷ ብቻ አይደለችም እንደሚሉት ፈረንጇቹ ሌላ ለማጥመድ መሞክር እንጂ እንደዚች አይነት ኮንትሮል ፍሪክ እንኩዋን ለትዳር ለአዳርም አትሆንም::

የራስህ የሆነ ፕራይቬሲ የራስህ የሆነ የሕይወት መርህ ሊኖርህ ይገባል:: ያንን ደግሞ ሴቶቹ ሊረዱት ያስፈልጋል:: ሊያልፉት የማይገባቸው ቀይ መስመር አስምርላቸው ያንን ካለፉ ቀይ ስጣቸው:: ሚስቴ ትሆናለች ብለህ ደግሞ የምትመርጣት ያንን ነገር አምና ስትቀበልና አንተም የሚገባትን ነፃነት ስትሰጣት ጥሩ የሆነ ትዳር ለመመስረት ትችላለህ:: ሰላም ቀን ::

ወፌ:- በቁም ነገር ስለ መለስክልኝ አመሰግናለሁ:: ትክክል ብለህል ማንም ሰው የራሱ ፕራይቬሲ እና ለዛም ቦታ ያስፈልገዋል ብዬ አምናለሁ::ምክርህን ተቀብያለሁ ላንተም ሰላም ቀን::
ቂቅ:- ነጥቦቹ ስለበዙብህ ቀንሼልህለሁ:: አባይን ለመገድብም ሆነ ለማፍረስ ከፈለክ አንተም ፓል ቶክ ላይ ና:: እኔ ያስጨንቀኝ የፍቅር ጉዳይ እንጂ የአባይ ጉዳይ አይደለም:: እሱን አንተ መህንዲሱ ተጨንቅበት!!
እኔ አዲስ አይደለሁም (አዲስ እንግዳ ነኝ ተቀበሉኝ) ወጣኝ? ቂቅ ጆሮህን ቆንጥጬ እምመክርህ ነገር ቢኖር ትልልቅ ሰው እሚጫወትበት ሩም ውስጥ እንደ ዝንብ ጥልቅ ብለህ አትለፍልፍ:: ጥግ ላይ ቁጭ ብለህ ስማ::
ሪቾ ደግሞ ሰው ታስፈራሪያለሽ::
ቅቅቅ አንተ ልጅ ማሪያምን ግፍ ልታስገባኝ ነው ዘንድሮ ቅቅቅ እኔ ደግሞ የታሰበኝ ገና ለገና ኦንላይን ላይ የጠበሰችውን ሰው ፓስዎርድ ከጠየቀች ቢያገባት ምን ሊፈጠር እንደሚችል አስበው .. መጀመሪያ ቤቱ እንደገባ ስልኩን እና ዋሌቱን ያስረክብና ይፈጠሻል .. ከዛ አቁማ ምንጥር አርጋ ትፈትሸዋለች .. ከዛ ታሸተውና የሌላ ሴት ሽቶ እንደሌለ ታረገግጣለች .. ከዛ ምንም ካጣች .. በጥፊ ጁዋ ታረገውና ዛሬ በጣም ተጠንቀሀል የጥንቃቄህን መንገድ ታስረዳኛለህ አታስረዳኝም ቅቅቅቅ ከምርን .. ሁለት ነጥቡ እንኩዋን ከቨር ናት ለላ ዋርካ ኒክኔም የለኝም አይነት ከቨር .. ጋት ኢት ? ነቄ አይደለህ ቅቅቅቅ
ምእራፍ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 25
Joined: Wed Jan 21, 2004 10:43 pm
Location: brazil

Postby ቂቅ » Mon Oct 29, 2012 6:54 pm

:roll: :lol: :lol: :lol: :lol: ዋርካ ላይ ስምንት አመት ፓልቶክ ከተመሰረተ ጀምሮ ተጎልተክ እዚያው በልተህ እዚያው እየተኛክ ሴትን መጀንጀን ግራ ገብቶክ አንተ ነክ እኔን ቂቅን የምትመክረኝ :roll: :lol: :lol: :lol: ጆሮየን ስትቆነጥጥስ የፓልቶኩን ማይክ ማን ይይዝልካል ይነጥኩካል :roll: :roll: :lol: :lol: :lol: ክርፍፍፍ ፓስወርዴን ስጠኝ አለች አፍቅርታለሁ ታፈቅረኛለች እያለ ይንከረፋፋል እንዴ :roll: :lol: :lol: :lol: :lol: ብሽቅቅቅቅቅ ነክ መዳኔያለምን :evil: ደሞ ስሙን ምእራፍ ይላል እንዴ የህይወቱን የፍቅር ምእራፍ አንድን መጀመር አቅቶት እየተንከረፈፈ እድሜውን ሙ :roll: :lol: :lol: :lol: ትራፊ ንፍሮ ነክ አቦ :evil: እኛም ከንዳንተ አይነቱ ከረፍፍፍ ነፈዝ ድንዝዝዝዝ ስለ አባይ ግድብ ሀሳብ ይመነጫል መቸ ወጣን መጥተህ አትንዘባዘብ ማለታችን እንጅ :roll: :lol: :lol:

ትልልቅ ሰው እሚጫወትበት ይልልኛል እንዴ ትልቅ ሀሳብ እንዳነሳ እነደጠየቀ ሰው :roll: :lol: :lol: :lol:

ሸክላ ራስ :roll: :lol: :lol: :lol:

ሴቶችን ጥባጥቢ እንጫወትባቸዋለን ስንፈልግ ወደነ ምእራፍ እንሰዳቸውና ፓስወርድ እንቀበላለን :lol: :lol: :lol:

ምእራፍ wrote:ቂቅ:- ነጥቦቹ ስለበዙብህ ቀንሼልህለሁ:: አባይን ለመገድብም ሆነ ለማፍረስ ከፈለክ አንተም ፓል ቶክ ላይ ና:: እኔ ያስጨንቀኝ የፍቅር ጉዳይ እንጂ የአባይ ጉዳይ አይደለም:: እሱን አንተ መህንዲሱ ተጨንቅበት!!
እኔ አዲስ አይደለሁም (አዲስ እንግዳ ነኝ ተቀበሉኝ) ወጣኝ? ቂቅ ጆሮህን ቆንጥጬ እምመክርህ ነገር ቢኖር ትልልቅ ሰው እሚጫወትበት ሩም ውስጥ እንደ ዝንብ ጥልቅ ብለህ አትለፍልፍ:: ጥግ ላይ ቁጭ ብለህ ስማ::
ከ19 አመቱ ጀምሮ እንቅልፍ ሳይተኛ :( :( የተሰዋውን ታላቁ መሪያችንን ህልም ሳይበረዝ ሳይደለዝ እናስፈጽማለን እናስፈጽማለን እናስፈጽማለን!!! Amen
ቂቅ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 144
Joined: Wed Aug 08, 2012 4:41 pm
Location: Saturn

Postby recho » Mon Oct 29, 2012 7:13 pm

ቅቅቅ ምእራፍ .. እሙቲዬ አንዴ ተረጋጊማ .. በመሰረቱ ቢድሊቅሊቅ ብሎብሻል መጀመሪያውንው .. አንደኛ በሴት ስም መጥተሽ የወንድ ጥያቄ መጠየቅሽ .. ከዛ ደግሞ በከፍተኛ ሁኔታ ግራ የገባው ጥያቄ መጠየቅሽ .. ከዛ ደግሞ ሲመክሩሽ ጥግ ይዛጩ ቁጭ በሉ ማለትሽ .. መድሀኒትሽን አልወሰድሽም ዛሬ? :lol: :lol: :lol:

ቂቅ አቦ አሪፍ መረጃ ነው ጎልጉለህ ያወጣህው ቅቅቅቅ ዴፊኒትሊ አንዱ መሀላችን ያለ ሰው ነው ቅቅቅቅ ናይስ መስሎ መጣ ነጥብ ደርድሮ ቅቅቅ ማሪያምን በሳቅ ነው የሞትኩት .. ቂቅ የቦሌ ልጅ በቀላሉ ሊሸወድ... ጎልጉልና አውጣማ አሁንም

ለማንኛውም ምእራፊቱ .. አላስፈራራሁም እሺ እማ .. እንደው ጨዋታውን ነው .. :lol: :lol: :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ወ/ሮ ሉሊት » Mon Oct 29, 2012 7:43 pm

ከምእራፍ ጥያቄ የቂቅ መልስ በጣም ያስቃል :D :D ምእራፍስ ብትሆን ለምትወዳት ልጅ እንኩአን ፓስወርድ እራስህንስ ብትስጣት ምን ችግር አለው? ሴት ልጅ ዝም ብላ አትጠይቅም ምንም ነገር አንተ ምእራፍ የሚሉህ ሌባ ነህ ማለት ነው:: :twisted: :evil: ለማንኛውም ልጅትዋን ተዋት የጠየቀችው ልክ ናት: ልጅትዋን ከመስደብ ለምን ልትጠይቅ ፈለገች? ለምን አላመነችውም? ብለን እራሳችንን ጠይቀናል? እስትዪ ብዙ ከመናገር አስብ አድርገን ፖስቲቭ አስበን እንመልስ: : :roll: :roll:
ወ/ሮ ሉሊት
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 2
Joined: Mon Oct 29, 2012 10:09 am
Location: Japan

Postby recho » Mon Oct 29, 2012 8:19 pm

እዋይ እዋይ እዋይ ቂቅ ቅቅቅቅቅቅ የታባህ ነህ ያለህው በሳቅ ልሞት ነው ዛሬ ቅቅቅቅቅ ያው ፓስዎርድ ጠያቂዋም ወይዘሮ ተጉዋተው መጥተውልሀል ..የዘመናት ጭቅጭቅ የወለደው ጀንግናው የፖልቶክ ሰራዊት ምእራፍ ይጠቀምበትን ዋርካን ተቆጣጥሮታል .. ጉንበት ሀያ ሺ ዘጠን መቶ ሶማኒያሶስት አመተምረት :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: ..... ሉሊትዬ እንዳታጦዢኝ በናትሽ ዛሬ ጥሩ ሙድ ላይ ነኝ ለቀልድ ነው ቅቅቅቅ

ወ/ሮ ሉሊት wrote:ከምእራፍ ጥያቄ የቂቅ መልስ በጣም ያስቃል :D :D ምእራፍስ ብትሆን ለምትወዳት ልጅ እንኩአን ፓስወርድ እራስህንስ ብትስጣት ምን ችግር አለው? ሴት ልጅ ዝም ብላ አትጠይቅም ምንም ነገር አንተ ምእራፍ የሚሉህ ሌባ ነህ ማለት ነው:: :twisted: :evil: ለማንኛውም ልጅትዋን ተዋት የጠየቀችው ልክ ናት: ልጅትዋን ከመስደብ ለምን ልትጠይቅ ፈለገች? ለምን አላመነችውም? ብለን እራሳችንን ጠይቀናል? እስትዪ ብዙ ከመናገር አስብ አድርገን ፖስቲቭ አስበን እንመልስ: : :roll: :roll:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ገልብጤ » Mon Oct 29, 2012 8:25 pm

በቀሚስ የገባ ጢማም ሰራዊት ዋርካን ተቆጣጠረው እኮ
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1746
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby recho » Mon Oct 29, 2012 8:27 pm

ገልብጤ wrote:በቀሚስ የገባ ጢማም ሰራዊት ዋርካን ተቆጣጠረው እኮ
ደቤዎች በዙ ገልቤው .. :lol: :lol: :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ገልብጤ » Mon Oct 29, 2012 8:39 pm

ሉሊት ጢሞ
እና
ደቤ ( ደባደቦ ) ምእራፍ
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1746
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ቂቅ » Mon Oct 29, 2012 8:56 pm

ሪቾ :lol: :lol: ሁለት አመት ሙሉ አንዴ ወደ ፊት አንዴ ወደኍላ አንዴ ራቁቱን እያስደረገች በዌብ ካም ወላይትኛ ስታስጨፍረው ኑራ ዛሬ ፓስወርድክን ስትለው ግራ ይገባዋል እንዴ እንዴ :roll: :lol: :lol:

ወ/ሮ ሉሊት አንች ከሆንሽ ይህን ሸክላ ራስ ፓስወርዱን ብትቀበይም ምንም የሚረባ ነገር አታገኝበትም እዚህ ዋርካ ውስጥ የሾተል የፍንድድ ወላይትኛ ዳንስ አለ እሱን አሳይውና ይህንን ተለማምደህ ራቁትህን ሆነህ ጨፍርልኝ በይው ይልቅስ :lol: :lol: :lol: አንች ምእራፍ ምእራፍ እያልሽ እያጨበጨብሽለት እሱ አፈንድዶ ይጨፍር ጕደኞችሽን ይዘሽ ተዝናኝበት እኔም ዛሬ እላዩ ላይ የሾተልን ዳንስ ነው የደነስኩበት :lol: :lol: :lol: :lol:

ጆሮህን ይዤ ልምከርክ አለኝ እኮ ይህ የ 10 አመት የፓልቶክ ጉልት :roll: :lol: :lol:
ከ19 አመቱ ጀምሮ እንቅልፍ ሳይተኛ :( :( የተሰዋውን ታላቁ መሪያችንን ህልም ሳይበረዝ ሳይደለዝ እናስፈጽማለን እናስፈጽማለን እናስፈጽማለን!!! Amen
ቂቅ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 144
Joined: Wed Aug 08, 2012 4:41 pm
Location: Saturn

Re: እናንተስ: ብትሆኑ?

Postby recho » Mon Oct 29, 2012 9:18 pm

ኦኬይ ምእራፍ .. ትክክለኛ ስሜቴ ይሄንን ይመስላል ..

ምእራፍ wrote:1/ የኔ: ጥያቄ: በዚህ: አይነት: relationship አንድ: ሰው: ምን: ያክል: ነው: ፕራይቬሲውን: አሳልፎ: መስጠት: እሚገባው?
እናንተ ላላቹበት ሌቭል አንድ ፐርሰንት እንኩዋን ፕራይቬሲዬን አሳልፌ አልሰጥም .. ምክኒያት ብትለኝ መጀመሪያውንው በአግባቡ የምትተዋወቁ አይመስልም .. ኦንላይን ላይ የተደረገ ፍለርቲንግን ቁምነገር ተደርጎ ማለት ነው . ሲሪየስ ከሆናቹ ደግሞ እንግዲህ ሰው መገናኛው ብዙ ነውና በገሀዱ አለም ተያዩና ሞክሩት .. እንጂ ግንኙነታቹ የተመሰረተው ፓልቶክ ላይ ነው ለዛውም ትጨቃጨቁበታላቹ .. አሁን ደግሞ ፓስወርድ መጠያየቅ ጋር ደርሳቹሀል .. እድሜያቹ ከ 14-18 ላይ ባለው ከሆነ እረዳቹሀለሁ ካለዛ ግን መልሴ ግሮው አፕ ነው !

2/ሁለት: በጉዋደኝነት:/ትዳር/ ደርጃ: ያሉ: ሰዎች: የራሳቸው: የሆነ: ፕራይቬሲ: አይኖራቸውም? ቢኖራቸው: መተማመኑ: በመህከላቸው: እስካለ: ድረስ: ምን: ችግር: አለው?
ምንም ! እንዲሁም አላቸው .. የለኝም ካሉ ደግሞ ከሁለት አንዳቸው ወይንም ሁለቱም እየዋሹ ነው .. ሁለታቹም የየግል ጉዳዩች ይኖራቹሀል .. ሚስጥሩ ከጀርባ ተሽሎክሉኮ አንዳቹ አንዳቹን ለማጥቃት እስካልሆነ ድረስ የየራሳቹ ጉዳይ ይኖራቹሀል .. ባሌ ሁሉንም ጉዋደኞቼ ጋር የምጻጻፈውን ኢሜል ልይ አይልም .. ዋርካ ላይ የምጽፈውን ግን አልደብቀውም .. ኒክኔሜ ማን እንደሆነ ያውቃል እንዲሁም የምጽፈውን ያነባል .. እናንተ የምትሉትንም ሁሉ :P ያም ተደብቄ የምሰራው ነገር ስለሌለ ነው .. በፕራይቬት ሜሴጅ የምጻጻፈውን (ካለ ማለት ነው ) ግን አያይም .. አይጠይቅምም .. ይሄም ቦርደር ማስመር ይባላል :lol:
3/አልሰጥም:ማለቴ: ምክንያት: ሆኖ: ከማፈቅራት:ልጅ: ጋር: እንለያይ: ይሆን? ለነሱ ሳልነግር: ብሰጣት: ከጥሩ: ከጉዋደኞቼ: እየቀያየም: ይሆን?
እኔ ጉዋደኛህ ብሆን ደግሜ አላናግርህም ! ፒሪየድ! ዩ ዊል ቢ ጎን ፎር ጉድ! ምንህም ትሁን ምንህ ባንተ ስም መጥታ ብታናግረኝ እስከቆብ ማሰሪያዋ ነው የምነግራት መጀመሪያውንው .. እንዲሁም ደግሜ ምንም ብወድህ እንኩዋን አላንግህም .. አካውንትህ ዲሊት ይደረጋል .. ስልክህ ካለኝ ብሎክ ይደረጋል ... ኢሜልህም እደዛው .. ፌስቡክ ላይ ካለህ ብሎክ ትደረጋለህ . ወደኔ ሊያደርሱህ የሚችሉ ሁሉም ነገር ይዘጋሉ .. ምክኒያቱም .. አላምንህም!

መልካም እድል !
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ገልብጤ » Mon Oct 29, 2012 9:33 pm

ዋርካ ላይ የምጽፈውን ግን አልደብቀውም .. ኒክኔሜ ማን እንደሆነ ያውቃል እንዲሁም የምጽፈውን ያነባል .. እናንተ የምትሉትንም ሁሉ


ይህ እውነት ከሆነ የኔዋን ሔዋንን ዋርካን የማታውቀው ዋርካን አሳያታለሁ ማለት ነው ...ህምምምምምምም
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1746
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby recho » Mon Oct 29, 2012 9:37 pm

ገልብጤ wrote:
ዋርካ ላይ የምጽፈውን ግን አልደብቀውም .. ኒክኔሜ ማን እንደሆነ ያውቃል እንዲሁም የምጽፈውን ያነባል .. እናንተ የምትሉትንም ሁሉ


ይህ እውነት ከሆነ የኔዋን ሔዋንን ዋርካን የማታውቀው ዋርካን አሳያታለሁ ማለት ነው ...ህምምምምምምም
ገልቡ ቀስ ቀስ .. ዘለህ ሄዋንን ከሪቾ ጋር አታወዳድር ቅቅቅቅ ሀንድል የማታደርገው ከሆነ አታሳያት .. አንዳንድ ስው ዋርካ ላይ የምናወራን ሲሪየስ አድርጎ ሂወቱን እንደሚረብሽ ሰምቻለሁ ቅቅቅቅ ስለዚህ ቡሀላ ከሪቾ ጋር ያለህ ግንኙነት ምንድነው ብላ ብታፈጥ ነግሬሀለሁ ቅቅቅቅቅ ኢን ሲሪየስ ኖት ግን ... ዋርካን በደንብ አንደርስታንድ ካላረገችው አታሳያት .. እኔ ቆይ አንዴ ከዋርካው ስውዬዬ ጋር አንዴ ልጨዋወትማ ብዬ የመጻፍ ድረስ ነጻነት አለኝ .. ሄዋን ያንን ትፈቅዳለች ወይ ? ያ ትልቅ ጥያቄ ነው .. ገና ያልረጋውን ፍቅር እንዳትበጠብጠውና አንተን ሳባብል እንዳልከርም ደግሞ ቅቅቅቅቅቅ
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ገልብጤ » Mon Oct 29, 2012 9:59 pm

ገልቡ ቀስ ቀስ .. ዘለህ ሄዋንን ከሪቾ ጋር አታወዳድር ቅቅቅቅ ሀንድል የማታደርገው ከሆነ አታሳያት

ዋርካን አታውቀውም እኔም ኒክ ኔሜንም ማሳየት አልፈልግም ገልብጤ ጨዋ የሆነው እኮ የሷን ጻባይ አይቶ ነው ረጋ ያለች ጠይም አመለሽጋ ...ሀሀ
.. አንዳንድ ስው ዋርካ ላይ የምናወራን ሲሪየስ አድርጎ ሂወቱን እንደሚረብሽ ሰምቻለሁ

የቅናት ዛር የሚለውን መጽሀፍ አንበበሽዋል :?:

ስለዚህ ቡሀላ ከሪቾ ጋር ያለህ ግንኙነት ምንድነው ብላ ብታፈጥ ነግሬሀለሁ ቅቅቅቅቅ ኢን ሲሪየስ ኖት ግን

የት ይቀራል መጠርጠር ብለሽ ነው ..የድሮው ጸባዬ ካላገረሽ
ዋርካን በደንብ አንደርስታንድ ካላረገችው አታሳያት

ኧረ አላሳይም እየገባት ሲሄድ ድሮ የጻፍኩት ብቅ ብታደርገውስ
እኔ ቆይ አንዴ ከዋርካው ስውዬዬ ጋር አንዴ ልጨዋወትማ ብዬ የመጻፍ ድረስ ነጻነት አለኝ


ማን ብትሆኚ ነው ግን አንቺ አባወራሽ አማሪኛ አያርፍም እንዴ

ሄዋን ያንን ትፈቅዳለች ወይ


ይህን እንግዲህ ለወደፊት የማየው ይሆናል ..

ገና ያልረጋውን ፍቅር እንዳትበጠብጠውና አንተን ሳባብል እንዳልከርም ደግሞ ቅቅቅቅቅቅ

ጥሩ ጻባይ አለኝ ብዬ ነው የማስበው ምክኒያቱም ከዚህ በፊት እንዳልኩሽ ዋርካ ላይ የማድረገውን በሪል ላይፍ ግን ከቶም ላደርገው ብል ድፍረቱ የለኝም ..ስለዚህ በኔ እና በሷ በኩል ምንም አይነት ነገር የሚፈጠር አይመስለኝም
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1746
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 8 guests