እናንተስ: ብትሆኑ?

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby ለማ12 » Wed Oct 31, 2012 8:52 pm

አንድ ነገር ዝ አሰኘሽኝ
አንድ ባልና ሚስት ሲጨቃጭቁ ምን አለ መሰለሽ

ክስካርና ከዚያ ነገር ምን ይጣፍጣል ይላታል
ሚስትም ዞር በል ደግሞ እንደ ስካር ሊጥምልህ ትፈልጋለህ ትለዋለች እሱም ዝም ብሎ ሰንብቶ
አንድ ወን ሲገጥሙ እምሀል ላይ ስካር አውጥቶ አፋ ላይ ያደርግባታል
እሳ ምን አለች መሰለሽ

እትፍ እትፍ ምን አፈር ነው የጨርክብኝ አለች አሉ

ው Laughing Laughing ( የድሮ ሰዎች አሉ ባላቸውን ሰው ፊት አንቱ ይሉና ለብቻቸው አንተ ይላሉ አሉ .. እውነት ነው ለምዬ ንገረኝማ ) Laughing Laughing Laughing Laughing
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby recho » Wed Oct 31, 2012 8:58 pm

ለማ12 wrote:አንድ ነገር ዝ አሰኘሽኝ
አንድ ባልና ሚስት ሲጨቃጭቁ ምን አለ መሰለሽ

ክስካርና ከዚያ ነገር ምን ይጣፍጣል ይላታል
ሚስትም ዞር በል ደግሞ እንደ ስካር ሊጥምልህ ትፈልጋለህ ትለዋለች እሱም ዝም ብሎ ሰንብቶ
አንድ ወን ሲገጥሙ እምሀል ላይ ስካር አውጥቶ አፋ ላይ ያደርግባታል
እሳ ምን አለች መሰለሽ

እትፍ እትፍ ምን አፈር ነው የጨርክብኝ አለች አሉ

አይይይይ ለምዬ .. አልሆነም አልሆነም .. አልተግባብቶም ዘንድሮ እኔና አንተ .. :roll: :roll: :roll: እንዴ አንተ አገርህ የት ነው ??????????????

ከላይ ቦልድ ያረኩትን በአማርኛ የሚተረጉምልኝ ሰው እባካቹ .. ወሮታውን እከፍላለሁ :lol: :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ለማ12 » Wed Oct 31, 2012 8:59 pm

ለማ12 wrote:አንድ ነገር ትዝ አሰኘሽኝ
አንድ ባልና ሚስት ሲጨቃጭቁ ምን አለ መሰለሽ

ክስካርና ከዚያ ነገር ምን ይጣፍጣል ይላታል
ሚስትም ዞር በል ደግሞ እንደ ስካር ሊጥምልህ ትፈልጋለህ ትለዋለች እሱም ዝም ብሎ ሰንብቶ
አንድ ወን ሲገጥሙ እምሀል ላይ ስካር አውጥቶ አፋ ላይ ያደርግባታል
እሳ ምን አለች መሰለሽ

እትፍ እትፍ ምን አፈር ነው የጨርክብኝ አለች አሉ
( የድሮ ሰዎች አሉ ባላቸውን ሰው ፊት አንቱ ይሉና ለብቻቸው አንተ ይላሉ አሉ .. እውነት ነው ለምዬ ንገረኝማ )
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby ለማ12 » Wed Oct 31, 2012 9:12 pm

አንዱ ስልክ አንስቶ የት ነው አለና ጠየቀው
ስልኩን ያነሳውም
እዚህ ነው አለ ይባላል
ከየት እንደሆንኩ መናገር ያስፍእራኛል
አስትርጉአሚ ስትፈልጊ ገልብጠ አለልሽrecho wrote:
ለማ12 wrote:አንድ ነገር ዝ አሰኘሽኝ
አንድ ባልና ሚስት ሲጨቃጭቁ ምን አለ መሰለሽ

ክስካርና ከዚያ ነገር ምን ይጣፍጣል ይላታል
ሚስትም ዞር በል ደግሞ እንደ ስካር ሊጥምልህ ትፈልጋለህ ትለዋለች እሱም ዝም ብሎ ሰንብቶ
አንድ ወን ሲገጥሙ እምሀል ላይ ስካር አውጥቶ አፋ ላይ ያደርግባታል
እሳ ምን አለች መሰለሽ

እትፍ እትፍ ምን አፈር ነው የጨርክብኝ አለች አሉ

አይይይይ ለምዬ .. አልሆነም አልሆነም .. አልተግባብቶም ዘንድሮ እኔና አንተ .. :roll: :roll: :roll: እንዴ አንተ አገርህ የት ነው ??????????????

ከላይ ቦልድ ያረኩትን በአማርኛ የሚተረጉምልኝ ሰው እባካቹ .. ወሮታውን እከፍላለሁ :lol: :lol: :lol:
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby recho » Wed Oct 31, 2012 9:18 pm

ለማ12 wrote:አንዱ ስልክ አንስቶ የት ነው አለና ጠየቀው
ስልኩን ያነሳውም
እዚህ ነው አለ ይባላል
ከየት እንደሆንኩ መናገር ያስፍእራኛል
አስትርጉአሚ ስትፈልጊ ገልብጠ አለልሽ
:lol: :lol: :lol: ተው ለምዬ ግዴለም ከየትም ብትሆን ችግር የለው .. ዋናው የኔና ያንተ መስማማት ነው ! ንገረኝማ ... አማርኛህ ክብደቱ ተወው .. ያ ገልብጤ የት ገባ ደግሞ :twisted: ችግሩ ግን በገልግጤ አማካኝነት ሁሌማ ከተግባባን የዋናው ጊዜ እንዴት ልንሆን ነው ? እዋይ እዋይ ተዋሪድና ! :lol: :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ለማ12 » Wed Oct 31, 2012 9:21 pm

የዋናው ለትማ ከውጪ <ይጠብቃል

recho wrote:
ለማ12 wrote:አንዱ ስልክ አንስቶ የት ነው አለና ጠየቀው
ስልኩን ያነሳውም
እዚህ ነው አለ ይባላል
ከየት እንደሆንኩ መናገር ያስፍእራኛል
አስትርጉአሚ ስትፈልጊ ገልብጠ አለልሽ
:lol: :lol: :lol: ተው ለምዬ ግዴለም ከየትም ብትሆን ችግር የለው .. ዋናው የኔና ያንተ መስማማት ነው ! ንገረኝማ ... አማርኛህ ክብደቱ ተወው .. ያ ገልብጤ የት ገባ ደግሞ :twisted: ችግሩ ግን በገልግጤ አማካኝነት ሁሌማ ከተግባባን የዋናው ጊዜ እንዴት ልንሆን ነው ? እዋይ እዋይ ተዋሪድና ! :lol: :lol: :lol:
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby ለማ12 » Wed Oct 31, 2012 9:28 pm

ሁለት አይነ ስውሮች ምስጢር ጀምረው

ሲጠባበቁ ማን ቀድሞ እንደሚመጣ ሲያስቡ
አንድ ቀን እሳቱ ዳር እንደተኙ
ወይ አንተ ና ወይ እኔ ልምጣ ብላ እሳቱን ገባችበት የሚል ተረት ሰምቸ ነበር:
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby ገልብጤ » Wed Oct 31, 2012 9:42 pm

በገልግጤ

ጨዋታ ነው ወይስ ይኔ ስም ነው
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1746
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ለማ12 » Thu Nov 01, 2012 9:11 am

ያንተን ስም ነው
እርዳታ ተፈልጎ ነው
አትጥፋ:

ገልብጤ wrote:
በገልግጤ

ጨዋታ ነው ወይስ ይኔ ስም ነው
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby ደጉ » Thu Nov 01, 2012 5:57 pm

recho wrote:.... አይይይይ ለምዬ .. አልሆነም አልሆነም .. አልተግባብቶም ዘንድሮ እኔና አንተ .. :roll: :roll: :roll: እንዴ አንተ አገርህ የት ነው ??????????????

ከላይ ቦልድ ያረኩትን በአማርኛ የሚተረጉምልኝ ሰው እባካቹ .. ወሮታውን እከፍላለሁ :lol: :lol: :lol:

ህምምምም...ሪች...ይሄን ቀጥታ ለመተርጎም 1 ወር ከ ሁለት ጊዜ ራስ ምታት ይጠይቃል...ማንም እሚተረጉምልሽ አይገኝም ...እሚያዋጣው ታሪኩን ግራና ቀኝ አይተሻ እሚመጣ ለውጥ የለም መዝለል ነው .. :D
..ለማ"ንም ወደ ተህድሶ መላክ ነው ....;)
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4466
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Postby recho » Thu Nov 01, 2012 6:37 pm

ደጉ wrote:
recho wrote:.... አይይይይ ለምዬ .. አልሆነም አልሆነም .. አልተግባብቶም ዘንድሮ እኔና አንተ .. :roll: :roll: :roll: እንዴ አንተ አገርህ የት ነው ??????????????

ከላይ ቦልድ ያረኩትን በአማርኛ የሚተረጉምልኝ ሰው እባካቹ .. ወሮታውን እከፍላለሁ :lol: :lol: :lol:

ህምምምም...ሪች...ይሄን ቀጥታ ለመተርጎም 1 ወር ከ ሁለት ጊዜ ራስ ምታት ይጠይቃል...ማንም እሚተረጉምልሽ አይገኝም ...እሚያዋጣው ታሪኩን ግራና ቀኝ አይተሻ እሚመጣ ለውጥ የለም መዝለል ነው .. :D
..ለማ"ንም ወደ ተህድሶ መላክ ነው ....;)
ለምሽዬ ምትላለህ ስለዚህ ጉዳይ ? :lol: :lol: :lol: :lol: ደጉሻ
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ለማ12 » Thu Nov 01, 2012 6:42 pm

አንተ ደግሞ ነገር አታካብድ ደጉ
ገልብጤ በደንብ ይተርጉመዋል

አንቹ ደግሞ ብዙ አትጨነቂበት

ደጉ wrote:
recho wrote:.... አይይይይ ለምዬ .. አልሆነም አልሆነም .. አልተግባብቶም ዘንድሮ እኔና አንተ .. :roll: :roll: :roll: እንዴ አንተ አገርህ የት ነው ??????????????

ከላይ ቦልድ ያረኩትን በአማርኛ የሚተረጉምልኝ ሰው እባካቹ .. ወሮታውን እከፍላለሁ :lol: :lol: :lol:

ህምምምም...ሪች...ይሄን ቀጥታ ለመተርጎም 1 ወር ከ ሁለት ጊዜ ራስ ምታት ይጠይቃል...ማንም እሚተረጉምልሽ አይገኝም ...እሚያዋጣው ታሪኩን ግራና ቀኝ አይተሻ እሚመጣ ለውጥ የለም መዝለል ነው .. :D
..ለማ"ንም ወደ ተህድሶ መላክ ነው ....;)
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby recho » Thu Nov 01, 2012 6:53 pm

እርሶ ደግሞ አይኮሳተሩዋ .. ይሁን ..

ገልብጤ እሱ ያለውን እስቲ ተርጉምልኝ :lol: :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ሓየት11 » Thu Nov 01, 2012 7:01 pm

አይተ ለማ ቅቅቅ

ቀልዶችህ እንደተመቹኝ ለመግለጽ ነው ብቅ ያልኩት:: ...
ያንተን ቀልድ ካነበብኩ ብቻዬን ስገለፍጥ ያዩኝ ባልደረቦቼ ... የለቀቅኩ ይመስላቸዋ::
... ጠፈፍ ያሉ የትልቅ ሰው ቀልዶች ናቸውና :wink: በርታ ይልመድብህ ለማለት ያክል ነው::

ይመችህ/ይመቾት :wink:

ለማ12 wrote:አንድ ነገር ዝ አሰኘሽኝ
አንድ ባልና ሚስት ሲጨቃጭቁ ምን አለ መሰለሽ

ክስካርና ከዚያ ነገር ምን ይጣፍጣል ይላታል
ሚስትም ዞር በል ደግሞ እንደ ስካር ሊጥምልህ ትፈልጋለህ ትለዋለች እሱም ዝም ብሎ ሰንብቶ
አንድ ወን ሲገጥሙ እምሀል ላይ ስካር አውጥቶ አፋ ላይ ያደርግባታል
እሳ ምን አለች መሰለሽ

እትፍ እትፍ ምን አፈር ነው የጨርክብኝ አለች አሉ

ው Laughing Laughing ( የድሮ ሰዎች አሉ ባላቸውን ሰው ፊት አንቱ ይሉና ለብቻቸው አንተ ይላሉ አሉ .. እውነት ነው ለምዬ ንገረኝማ ) Laughing Laughing Laughing Laughing
ሓየት11
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2945
Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
Location: ላን'ሊይ

Postby ለማ12 » Thu Nov 01, 2012 7:01 pm

ጥያቄው ለኔ ነው ወይ ነው ያለው ገልብጤ
ለዚህ መልሱ አዎ ነው ማስተርጎም ከአስፈለገ ማለትም ካልገባሽ
ደጉ 1 ወር ይፈጃል ያለው ውሸት ነው ብቁበ አልጻፍኩትrecho wrote:እርሶ ደግሞ አይኮሳተሩዋ .. ይሁን ..

ገልብጤ እሱ ያለውን እስቲ ተርጉምልኝ :lol: :lol: :lol:
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 7 guests