እናንተስ: ብትሆኑ?

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby ለማ12 » Fri Nov 02, 2012 9:51 am

በባልዬ በት ስጋና ያነገር ይረክሳል ነው የሚሉት?
ምን ላድርገው ብለሽ ነው:

አንድ ተረት ትዝ አሰኘሽን ላውጋሽማ:
አንዱ እንደ እኔ ጎበዙ ሚስት አግብቶ ተጠርቶ አማቶቹ ዘንድ ይሄዳል ከመሄዱ በፊት እናቱ ነገርህ ስልማያምር አደራህ እንዳታዎራ ብለው ያስጠንቅቁታል እሱም ምክሩን ሰምቶ አማቶቹ ቤት ሄዶ ሳያዎራ ዝም ብሎ ቁጭ ይላል የጨንቃቸው የልጅቱ እናት ተጫወት እንጂ ብለው ያስቸግሩታል እሱም አልጫወትም ይላል ለምን ሲሉት እናጠ ነገረህ አ.... ነው ብላኛለች ይላቸዋል . እር ለኔስ ማር ነው ተጫወት ይሉታል እንግዲያውስ ብሎ የተለመደውን ሸጋ ወጉንን ይጀምርና እሜቴ ይህ የርስዎ ልጅ ነው ይልስቸውና አንድ ባንድ ከጤቃቸው በሀላ እንደእኔ እራሱ ከበድ ያለ ልጅ ዘንድ ይደርሳል እሱም ይህም የእርስዎ ልጅ ነው ይላቸዋል እሳቸውም አዎ ይሉታል
እረ እንትንዎ እንዴት ይሰፋ አላቸው ይባላል?
አሁንም እየነካካሽ አጥር አዘለልሽኝ:

:roll: :roll: :roll:
recho wrote:
ለማ12 wrote:ለሰው ይምሰል ከሆነስ ችግር የለም.
አንዱ ደካም የኔ ብጤ ሲጫወት ሴትዮይቱ አይናን ስርግርግ ስታደርገው ምን አለ መሰለሽ ?
ወይ መሞትሽ ነው በቃ ልተወው ሲላት
ደግሞ ያነገር ማነን ገደለ በል የልቅ አድርግ አለች አሉ:

የዝያን ጊዜማ ማውራት አለ ለመሆኑ?
እረ በቁልቢው አንቱ ሰውዬ ባደባባይ እንዲህ ዝርግፍ አያርጉትማ .. እህ ምነው ልዤ ? ይህን ያክል ብሶቦታል እንዴ ሆይ ሆ

ይልቅዬን አያሽኮርምሙኝ እዚህ ሰው ሁሉ መሀል :oops:
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby ለማ12 » Fri Nov 02, 2012 10:14 am

ምን ነካህ ደግሞ አንተ ምን ብዬ ነው የምገድል?


አንድ ሰትዮ ሲአደርጉአቸው እልልል ይላሉ አኡህን አንዱ ሊሞክር ሲል ይህን ይሰማል
አንቺ እልል ትያለሽ እንጂ እሞክር ነበር ይላቸዋል እሳቸውም እረ በፈጹም አልልም ና ሞክር ይሉታል
እሱም ያው አስጠነቀኩ ብሎ ስራውን ሲጀምር እመሀሉ ላይ
እልል ትላለች አሉህ ዎሬኝOች እስኪ እንግዲያውስ ይውጣላቸው ብለው


እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
አሉ ይባላል
አሁን እኔ ያወራሁትን አንተስ ባታወራው ስታስበው አታድርም?
ሓየት11 wrote:ቅቅቅ ለማ የምር ገዳይ ነህ ሰውዬው :lol: :lol:

ካልጠፋ ስም ሙዝ ብለው ራሳቸውን ለሚጠሩ ለምን አትራራላቸውም ግን ? ቅቅቅ ... ተው ግን ተው ሰው ይከፋዋል በል :lol:

እሺ አይተ ማንኛችን እንደሆንስ ማን ይሸምግል ... መነኩሴዋ አሉ በአካባቢህ? ... ቅቅቅ

ለማ12 wrote:አየ ያንተ ነገር ማነው አየተ አንተ ወይስ እኔ
:lol: :lol:
ሁለት ጎረምሳ ሴቶች ይጣሉና አስታራቂ የፈልጋሉ
የጠቡ መነሻም

ተለቅ ያለችው ሴት
የወንዶች ነገር ጅማት ነው ስትል
ወጣታ ደግሞ
የወንዶች ነገር አጥንት ነው ትላለች
ከዚያ የሚሸመግል ሰው ሲፈልጉ አንዲት መልኩሴ ያገኛል
ጣያቄአቸውን ያቀርባሉ ጥያቄውም ከላይ እንዳልኩት
ኣጥንት ነው ወይስ ጅማት ብለው መልኩሴዋን ሲጠቁ ምን ብለው መለሱ መሰለህ?
ልጆቼ አትጣሉ
ኣጥንትም አይደል
ጅማትም አይደል
እንዲያው ሙዝ ነው ብለው መለሱ አሉ


አሁንም ማን አየተ ይሁን አንተ መልሰው :
ሓየት11 wrote:አይተ ለማ ቅቅቅ

ቀልዶችህ እንደተመቹኝ ለመግለጽ ነው ብቅ ያልኩት:: ...
ያንተን ቀልድ ካነበብኩ ብቻዬን ስገለፍጥ ያዩኝ ባልደረቦቼ ... የለቀቅኩ ይመስላቸዋ::
... ጠፈፍ ያሉ የትልቅ ሰው ቀልዶች ናቸውና :wink: በርታ ይልመድብህ ለማለት ያክል ነው::

ይመችህ/ይመቾት :wink:

ለማ12 wrote:አንድ ነገር ዝ አሰኘሽኝ
አንድ ባልና ሚስት ሲጨቃጭቁ ምን አለ መሰለሽ


ክስካርና ከዚያ ነገር ምን ይጣፍጣል ይላታል
ሚስትም ዞር በል ደግሞ እንደ ስካር ሊጥምልህ ትፈልጋለህ ትለዋለች እሱም ዝም ብሎ ሰንብቶ
አንድ ወን ሲገጥሙ እምሀል ላይ ስካር አውጥቶ አፋ ላይ ያደርግባታል
እሳ ምን አለች መሰለሽ

እትፍ እትፍ ምን አፈር ነው የጨርክብኝ አለች አሉ


ው Laughing Laughing ( የድሮ ሰዎች አሉ ባላቸውን ሰው ፊት አንቱ ይሉና ለብቻቸው አንተ ይላሉ አሉ .. እውነት ነው ለምዬ ንገረኝማ ) Laughing Laughing Laughing Laughing
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby recho » Fri Nov 02, 2012 1:26 pm

አንተ ምን ያልህው ኮሚክ ነህ ባክህ ? ቅቅቅቅቅቅ ጥርሴ ላይ ያለው ንቅሳት እስኪደበዝዝዝ ነው የሳቅኩት(ሳገጥበት ጸሀይ በዝቶበት ለምን አይደበዝዝ) :lol: :lol: :lol: ባክህ ቀጥል ያሉህን ሁሉ እንስማው .. ለዛ አለህ ከምርን .. :lol: አይ አንተው እንኩዋን የኔ ሆንክልኝ ሆሆ .. ደግሞ እንኩዋን ሴቶቹ ከዋርካ ቀሩ እንጂ ሊነጥቁኝ ቅቅቅ
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ለማ12 » Fri Nov 02, 2012 1:58 pm

እግንባሬ ላይ የተጻፈብኝ ይመስል ጠና ያሉና አንድ ከቤታቸው ያስቀመጡ ሴቶች ያተኩሩብኛል
ለነገሩ እንደሱ ያሉ ዋርካ ውስጥ የሉም አይደል?


recho wrote:አንተ ምን ያልህው ኮሚክ ነህ ባክህ ? ቅቅቅቅቅቅ ጥርሴ ላይ ያለው ንቅሳት እስኪደበዝዝዝ ነው የሳቅኩት(ሳገጥበት ጸሀይ በዝቶበት ለምን አይደበዝዝ) :lol: :lol: :lol: ባክህ ቀጥል ያሉህን ሁሉ እንስማው .. ለዛ አለህ ከምርን .. :lol: አይ አንተው እንኩዋን የኔ ሆንክልኝ ሆሆ .. ደግሞ እንኩዋን ሴቶቹ ከዋርካ ቀሩ እንጂ ሊነጥቁኝ ቅቅቅ
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby የተሞናሞነው » Fri Nov 02, 2012 2:16 pm

የሆነ ቤት ተከፍቶ እዚያ ላይ የርችትን ስም ካየሁ...ይህ ቤት ሀይጃክ ተደርጓል ማለት ነው...እልና ዘው ብዬ እገባለሁ...ከዚያ እንዲህ ስቄ ስቄ እወጣለሁ :lol: ይህን ቤት ርችትና ገልብጤ ሀይጃክ አረጉት :roll: ...ከዚያ ጋሽ ለማን አስገቡና ይሄው ጨዋታቸውን ይቀዱበት ጀመር :lol:

እረ ጋሽ ለማ ብቻዬን በሳቅ ገደልከኝ :lol: :lol:
የተሞናሞነው
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1129
Joined: Wed May 11, 2011 5:39 pm

Postby recho » Fri Nov 02, 2012 2:22 pm

ለማ12 wrote:እግንባሬ ላይ የተጻፈብኝ ይመስል ጠና ያሉና አንድ ከቤታቸው ያስቀመጡ ሴቶች ያተኩሩብኛል
ለነገሩ እንደሱ ያሉ ዋርካ ውስጥ የሉም አይደል?
አይ ጋሽዬ ዋርካ ላይ እንደሱ ያሉት የሉም .. አንድ ያስቀመጡ ላልከው ግን እኔ ሁለት አስቀምጫለሁ .. ምነው እርሶ እኔ ተማምኜቦት ስንት ሀሳቤን ጥዬ ሌላ ያፈላልጉ ? እንደው ከኔ ምን ጎደለቦት ? ይንገሩኝና ላካክሰው :cry: አይ እዳዬ
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby recho » Fri Nov 02, 2012 2:29 pm

የተሞናሞነው wrote:የሆነ ቤት ተከፍቶ እዚያ ላይ የርችትን ስም ካየሁ...ይህ ቤት ሀይጃክ ተደርጓል ማለት ነው...እልና ዘው ብዬ እገባለሁ...ከዚያ እንዲህ ስቄ ስቄ እወጣለሁ :lol: ይህን ቤት ርችትና ገልብጤ ሀይጃክ አረጉት :roll: ...ከዚያ ጋሽ ለማን አስገቡና ይሄው ጨዋታቸውን ይቀዱበት ጀመር :lol:

እረ ጋሽ ለማ ብቻዬን በሳቅ ገደልከኝ :lol: :lol:
ልጅ ሞንሙዋናው .. እኔና ጀነራሌ እኮ ቀልድ እና ጨዋታ ፍለጋ ነው የምንመጣው .. እኔም ያው አባወራዬ አሉ እሱም ያው ሄዋንኑን በቅርቡ አገኘልህ . ኪዳነምረትን በባዶግሬ ሄጄ ነበር የጸለይኩለት .. እንደው መወሸቂያውን ስጪው ብዬ .. ይሄው ጸሎቴ ደረሰ .. እናልህ አሁን ለሳቅ ለጨዋታ ጊዜ ተረፈው እልሀለሁ .. ለምዬን ለቀቅ አርገው አሁን ... የኔ የግሌ የብቻዬ ነው .. ከጨዋታው መቁዋደስ ግን ይቻላል ...

ገልብጤጤጤጤ የታባህ ነው የገባህው ይገልብጣባህና .. :lol: በቃህ እስቲ እዋይ ተንተርሶት አድሮ ተንተርሶት ሊውል ነው እንዴ? :lol: :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ለማ12 » Fri Nov 02, 2012 2:56 pm

አንቺ እረ እየጆረኮርሽ ብዙ አታናግሪኝ

2 አስቀምጫለሁ?

አንድ ተረት ልንገርሽ

አንድ ባልና ሚስት ነበሩ ታዲያ ባል እንደኔ በጣም ደፋርና ጎበዝ ነበር ኮሽ ሲል ሁሉ እናቴ የሚል.
ወይዘሮ ሚስትም ጉብዝናውን ተማምና አንዱን ትደርብበታለች
ያ ግፈኛ በውጭ እንዳይበቃው እቤት ልምጣና እቤት እንሞክር ይላታል እሱአም እቺ ትልና እቤት ትቀጥRዋለች በሩን ኮሽ ሲያደርገው በል ተነስ ተደበቅ ይባላል ያ የኔ ብጤ ባል እሱም ከመሞት መሰንበት ብሎ የት ልደብቅ ይላታል ሂድ እቆጥ ውጣ ትለዋለች እሱም እቆጥ ይወጣና ይደበቃል ይህን ስጪኝ አለ እይለች ስታማክረው ሁሉንም ስጪው ይላታል ያ ጥጋበኛም ያ ድሀ መደበቁን ስለሚያውቅ እኔ እዚህ በት ሰው ያለ ይመስለኛል ህይወቱን ነው የማጠፋው ይላል ያቺ ሴትዮም ምንም የለ እያለች ሁሉን ስታደርግ ኮሽ ይላል ምንድን ነው ይላል እረ ድመቱ ነው ስትል ትመልሳለች

ያ የኔ ብጤ ድሀም ሚያው ይላል
የልቡን ሰርቶ ሲወጣ ከተደበቀበት ወንዱ ይወጣና ምን አለቺው መሰለሽ?

አየህ እኔ ያንተ ሚስት ድመት ነው ብዬ አዳንኩህ ትለዋለች
እሱም
እኔም ያንቺ ባል ሚአው ብዬ ዳንኩልሽ አለ አሉ አሁንም
2 ቀርቶ 1 አሳሳቢ ነው
ፈራሁ


:oops: :oops: :oops: :oops:recho wrote:
ለማ12 wrote:እግንባሬ ላይ የተጻፈብኝ ይመስል ጠና ያሉና አንድ ከቤታቸው ያስቀመጡ ሴቶች ያተኩሩብኛል
ለነገሩ እንደሱ ያሉ ዋርካ ውስጥ የሉም አይደል?
አይ ጋሽዬ ዋርካ ላይ እንደሱ ያሉት የሉም .. አንድ ያስቀመጡ ላልከው ግን እኔ ሁለት አስቀምጫለሁ .. ምነው እርሶ እኔ ተማምኜቦት ስንት ሀሳቤን ጥዬ ሌላ ያፈላልጉ ? እንደው ከኔ ምን ጎደለቦት ? ይንገሩኝና ላካክሰው :cry: አይ እዳዬ
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby ለማ12 » Fri Nov 02, 2012 3:03 pm

እኔ ሀይጃክ ቀርቶ ምንም ብደረግ መጫወት ብቻ ነው የምፈልገዋደራህ በክፋት እንዳታየኝ ቅቅቅቅቅ
የተሞናሞነው wrote:የሆነ ቤት ተከፍቶ እዚያ ላይ የርችትን ስም ካየሁ...ይህ ቤት ሀይጃክ ተደርጓል ማለት ነው...እልና ዘው ብዬ እገባለሁ...ከዚያ እንዲህ ስቄ ስቄ እወጣለሁ :lol: ይህን ቤት ርችትና ገልብጤ ሀይጃክ አረጉት :roll: ...ከዚያ ጋሽ ለማን አስገቡና ይሄው ጨዋታቸውን ይቀዱበት ጀመር :lol:

እረ ጋሽ ለማ ብቻዬን በሳቅ ገደልከኝ :lol: :lol:
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby recho » Fri Nov 02, 2012 3:11 pm

ቅቅቅቅቅቅ አንተዬ አንፈራፈርከኝ በሳቅ እኮ .. ቀጥል በናትህ .. እኔ እንዳላወራህ ተረት አላውቅበት ... ተጫወትማ ... አለሁ እያነበብኩ ነው .. :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: ቤስት ኒክ ኔም ኤቨር =====>ለማ1 !!!!
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ለማ12 » Fri Nov 02, 2012 3:18 pm

እውነት ይህን ቤት የከፈተው ፓስ ዎርዱን ቀምታው ነው?
አንድ ጊዜ ብቅ ብሎ የደረሰበትን በደል ይንገረን በናታችሁ
አንተ ገልብጤ ጥራው ነው ያልኩህ አንጀቴን በላው::
አሁን እየሰማሁት ያለውን ዘፈን


ልጋብዛች´ሁww.youtube.com/watch?v=pNgm5Gqlcxw&feature=related


recho wrote:ቅቅቅቅቅቅ አንተዬ አንፈራፈርከኝ በሳቅ እኮ .. ቀጥል በናትህ .. እኔ እንዳላወራህ ተረት አላውቅበት ... ተጫወትማ ... አለሁ እያነበብኩ ነው .. :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: ቤስት ኒክ ኔም ኤቨር =====>ለማ1 !!!!
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby recho » Fri Nov 02, 2012 5:05 pm

አንቱ እስቲ የኔንም አንድ ልበል ..

ሰቲየይቱ አሉ ተባልዋ ላይ ደርባለች . እና ቀን ቀን አቶ ባል እርሻው ሲውል አጅሬ እየገባ ቼፈረሴ ይላል .. ቡሀላ አንዱን ቀን ባል ሆዬ ሳይታሰብ ይመጣል .. ዋናው ጉዳይ ላይ .. አጅሪት ውይ ውይ መጣልህ ባሌ በል በጎቹ መሀል ተደበቅ ብላ አጎዛ ወርወር አርጋበት በጎቹ መሀል ቀላቀለችው .. ባል ለካ ጅምሩኑ ለሚስቱ አልመጣም .. ተበጎቹ መሀል መንጎዳጎድ ለምዶዋል .. በቀጥታ በጎቹ መሀል ይገባና በጨለማ የድንብሩን አንዱዋን ሳብ አርጎ ያው እንግዲህ ፈጣጠመ (ቱ ቱ ቱ ) ቡሀላ ሲያስበው ነገ ለካ አርብ ነው አይ አንድ ልድገም ብሎ ተሽሎክሉኮ የቅድምዋን በግ ራስዋ ላይ ጉብ ሲል .. አጅሬ እንዴ አላበዛህውም ካለኔም በግ አላየህም እንዴ ብሎ ዘለለ አሉ ሰውየው .. :lol: :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ለማ12 » Fri Nov 02, 2012 5:20 pm

አንቺ ልጅ እር ባክሽ ትይኝ


አንዳ ጎበዝ ሴት አክስቴ ብላ አንዱን ደባል ታዳብላለች

ማታ ማታ ከአክስቴ ጋር ነው የምተኛ እያለች ሁለቱም ቀሚሱን አውልቀው ሲአስንኩት ያድራሉ
አንድ ቀን ባል እንደተቀመጠ አክስት እንጨት አውርጂ ተብላ ቀሚስ እንደለበሰች እቆጥ ስትወጣ ያ ነገር ሲንዘላዘል ይታያል
ያ ያስደነጌጣት ሚስት እግዚኦ የ8ኛ ሺው ዘመን ትላለች ባልም ምነው ይላታል
ሴቱ ሁሉ ቁ... አወጣ ትለዋለች ያ ጎብዝ ባልም እረ ካልሽሽ አክስትሽም አውጥተዋል ብሎ አረፈልሽ እባክሽ እየኮረኮርሽ አታስልፍልፊኝም አታስቂኝም.


recho wrote:አንቱ እስቲ የኔንም አንድ ልበል ..

ሰቲየይቱ አሉ ተባልዋ ላይ ደርባለች . እና ቀን ቀን አቶ ባል እርሻው ሲውል አጅሬ እየገባ ቼፈረሴ ይላል .. ቡሀላ አንዱን ቀን ባል ሆዬ ሳይታሰብ ይመጣል .. ዋናው ጉዳይ ላይ .. አጅሪት ውይ ውይ መጣልህ ባሌ በል በጎቹ መሀል ተደበቅ ብላ አጎዛ ወርወር አርጋበት በጎቹ መሀል ቀላቀለችው .. ባል ለካ ጅምሩኑ ለሚስቱ አልመጣም .. ተበጎቹ መሀል መንጎዳጎድ ለምዶዋል .. በቀጥታ በጎቹ መሀል ይገባና በጨለማ የድንብሩን አንዱዋን ሳብ አርጎ ያው እንግዲህ ፈጣጠመ (ቱ ቱ ቱ ) ቡሀላ ሲያስበው ነገ ለካ አርብ ነው አይ አንድ ልድገም ብሎ ተሽሎክሉኮ የቅድምዋን በግ ራስዋ ላይ ጉብ ሲል .. አጅሬ እንዴ አላበዛህውም ካለኔም በግ አላየህም እንዴ ብሎ ዘለለ አሉ ሰውየው .. :lol: :lol: :lol:
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby recho » Fri Nov 02, 2012 5:28 pm

ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ@ሲያስነኩት ቅቅቅቅቅቅቅ ማሪያምን አንተ ሰውዬ ልትገለኝ ነው በሳቅ ዘንድሮ !!!!! ተጫወቱ አንቱዬ ግድየለም ለሳቅ ለጨዋታም አይደል የመጣነው ... አርባችንን የተባረከ አደረጉት .. ቤቱ እኮ ግጥም ብሎ የሞላው የርሶን ጨዋታ ለመስማት ነው ..
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ለማ12 » Fri Nov 02, 2012 5:48 pm

አንድ በጣም ጀግና ሰው ነበሩ ታዲያ አንድ ቀን ወደ ዘመቻ ይሄዳሉ ሚስታቸውን ካሽከራቸው ጋር: ትተው
እኒያ የጨነቃቸው ሚስት የሚአደርጉት ሲአጡ እግራቸውን አዝናንተው ያነን የፈረደበት አሽከር ና ዝንብ እንዳያርፍበት ጠብቅ ይሉታል እሱም ስራ ነውና ቅጠሉን ይዞ ዝንቦችን ሲአባርር ይሰለቸውና እሜቴ ዘግቼ ልጠብቀው ብል ያስፈቅዳል እሜቴም በነገሩ ተስማምተው ያስገጥሙታል
ከዚያ ማታ ማታ እግሩን እየታጠበ እየገጠመ ሲተብቅ ከብዙ ዘመቻ በሀላ ባልዮው ይመጣል የፈሩ ሚስትም እንዳትናገር ብለው አሽከራቸውን ያስጠንቅቁታል ያ አልበቃቸው ብሎ ሲወጡ ሲገቡ ዋ ይሉታል አሽከር እጌቶች እግር ስር ቁጭ ብሎ ምን አለ መሰለሽ
እኒህ እሜቴ ሞኝ ናቸው እኔ ምኝ ነኝ እሜቴን በ... የምል አለ አሉ:


recho wrote:ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ@ሲያስነኩት ቅቅቅቅቅቅቅ ማሪያምን አንተ ሰውዬ ልትገለኝ ነው በሳቅ ዘንድሮ !!!!! ተጫወቱ አንቱዬ ግድየለም ለሳቅ ለጨዋታም አይደል የመጣነው ... አርባችንን የተባረከ አደረጉት .. ቤቱ እኮ ግጥም ብሎ የሞላው የርሶን ጨዋታ ለመስማት ነው ..
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1145
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Previous

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 7 guests