ይህ ስው ከዋርካ ነው?

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

ይህ ስው ከዋርካ ነው?

Postby የቦግዪ » Sun Oct 28, 2012 7:06 pm

የድሮ አካውንት ፓስዎርዴ ጠፍቶኝ አዲስ አወጣው:: ግን ይህን ዳንሰኛ ዋርካ ላይ አይቼዋለሁ ልበል?? እስቲ እዩት::

http://www.youtube.com/watch?v=LdVcVy3d ... re=related
የቦግዪ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 40
Joined: Sun Oct 28, 2012 6:56 pm

Re: ይህ ስው ከዋርካ ነው?

Postby ሾተል » Mon Oct 29, 2012 10:44 am

የቦግዪ wrote:የድሮ አካውንት ፓስዎርዴ ጠፍቶኝ አዲስ አወጣው:: ግን ይህን ዳንሰኛ ዋርካ ላይ አይቼዋለሁ ልበል?? እስቲ እዩት::

http://www.youtube.com/watch?v=LdVcVy3d ... re=related


እኛ እስከምናውቀው ድረስ ይኼ ዳንሰኛ ከግራር ነው ሲሉት ከጥድ-ከዝግባ ሲሉት ከብሳና-ከወይራ ሲሉት ከእንጆሪ-ከቁልቋል ሲሉት ከሸንበቆ-ከመተሪ ሲሉት ከጫት-ከቁንዶ በርበሬ ሲሉት ከሳማ (ዶቢ)-ከቆንጥር ሲሉት ከሰንሰል በቃ ምኑ ቅጡ ከሁሉም ዛፍ ለማር መስርያው አበቦችን እየቀሰመ በንግስቶች ታጅቦ ይኼው እንደተውረገረገ እንደ ተንቀጠቀጠ እንደደነሰ እንደ ጨፈረ ይኼው አለ ስልህ እስከ ወንዳወንድ ቃጭሎቹና ግብዴው ትማስ ወርቅ ዲግ ማድረግያው ነው እንጂ ይቀራል ብለን የማንጠረጥረው ጉዳይ ነው::

ሾተል ነን.......ከሳይበር ዋርካ መስተዳድርና አስተዳደር
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9645
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby የቦግዪ » Mon Oct 29, 2012 5:54 pm

ጥርጣሬዬ ልክ ነዋ? :D የሚገርመው ዘፈኑን በጣም ነው የምወደው እና ሳገኘው ቀኑን ሙሉ ሳዳምጠው ነው የዋልኩት:: ትክክለኛ ክሊፕ አለው እንዴ? እስቲ ሊንክ ልቀቅብኝ? በተረፈ ልጅቱ እንዴት ሆነች?? :)
የቦግዪ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 40
Joined: Sun Oct 28, 2012 6:56 pm

Postby ሀሪከን2 » Tue Oct 30, 2012 12:24 am

አይ ሾጥል ወይ አታምር ወይ አታፍር የሆነ ጥቁር ዋንኬ በግ አይደለ እንዴ የምትመስለው :lol: :lol:
each mind is a different world
ሀሪከን2
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1039
Joined: Fri Oct 31, 2008 3:59 am

Postby ሀሪከን2 » Wed Oct 31, 2012 10:37 pm

እኔ ምልክ ሾትል ሴቶቹ ግን አብረውክ ሲተኙ አይጸየፉህም? የሆነ የተጨመላለቀ ቱታ እኮ ነው የምትመስለው :lol:
each mind is a different world
ሀሪከን2
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1039
Joined: Fri Oct 31, 2008 3:59 am

Postby የመረረው. » Wed Oct 31, 2012 10:38 pm

ቀይ የለበሰችዋ ልጅ ግን የመጨረሻ ተመችታኛለች:: ዱርዬ ብጤ ናት ደግሞ:: የአገሬ ልጆች ግን ድሮስ በቁንጅና ማን ያህላቸዋል:: ኢትዮጵያዊነቴን የማመሰግነው እናንተን የመሳሰለ እሸቶችን ያየው ለታ ነው:: በያላችሁበት ይመቻችሁ ያገሬ ልጆች::
----------Oooo---
-----------(----)---
------------)--/----
------------(_/-
----oooO----
----(---)----
-----\--(--
------\_)-
የመረረው.
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 98
Joined: Mon Mar 05, 2012 7:37 pm
Location: USA

Postby የመረረው. » Wed Oct 31, 2012 10:54 pm

የቦግዪ wrote:ጥርጣሬዬ ልክ ነዋ? :D የሚገርመው ዘፈኑን በጣም ነው የምወደው እና ሳገኘው ቀኑን ሙሉ ሳዳምጠው ነው የዋልኩት:: ትክክለኛ ክሊፕ አለው እንዴ? እስቲ ሊንክ ልቀቅብኝ? በተረፈ ልጅቱ እንዴት ሆነች?? :)


http://youtu.be/CDceOU3iGgg
----------Oooo---
-----------(----)---
------------)--/----
------------(_/-
----oooO----
----(---)----
-----\--(--
------\_)-
የመረረው.
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 98
Joined: Mon Mar 05, 2012 7:37 pm
Location: USA

Postby የቦግዪ » Thu Nov 01, 2012 5:13 pm

በጣም አመስግናለሁ! ይህ ቪዲዎ ፖስት የተደረገው እኔ የጠየኩ ሰሞን መሆኑ ገርሞኛል:: ቬሪ ናይስ ቪዲዎ + ሙዚቃ!!
የቦግዪ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 40
Joined: Sun Oct 28, 2012 6:56 pm

Postby recho » Thu Nov 01, 2012 5:40 pm

የቦግዪ wrote:በጣም አመስግናለሁ! ይህ ቪዲዎ ፖስት የተደረገው እኔ የጠየኩ ሰሞን መሆኑ ገርሞኛል:: ቬሪ ናይስ ቪዲዎ + ሙዚቃ!!
ቦግየ ስምሽን ቦይንግ እያልኩ እያነበብኩ ተቸገርኩ .. ምን ተሻለኝ ?
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Re: ይህ ስው ከዋርካ ነው?

Postby ሀሪከን2 » Thu Nov 01, 2012 8:55 pm

ሽትል

http://www.youtube.com/watch?v=LdVcVy3d ... re=related[/quote]

ቂቂቂ ቂጧን በርግጫ የተመታች ዶሮ ይመስል ምን አንድ ቦታ ያሽከረክረሀል
each mind is a different world
ሀሪከን2
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1039
Joined: Fri Oct 31, 2008 3:59 am

Re: ይህ ስው ከዋርካ ነው?

Postby የቦግዪ » Thu Nov 01, 2012 9:32 pm

ሀሪከን2 wrote:ሽትል

ቂቂቂ ቂጧን በርግጫ የተመታች ዶሮ ይመስል ምን አንድ ቦታ ያሽከረክረሀል


ጠምደከዋል በሰላም ነው? :lol:
የቦግዪ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 40
Joined: Sun Oct 28, 2012 6:56 pm

Postby ሀሪከን2 » Thu Nov 01, 2012 10:11 pm

የቦግዩ
ጠምደከዋል በሰላም ነው

አይገርምህም ገና አርስበታለሁ :lol: ሾትል እኮ ቀንድ የለውም እንጅ ጥቁር በሬ እኮ ነው

አንተ ግን ሾትል ስንቶችን የተከበሩ የዋርካ እድምተኞችን በዚህ እንደ ቂጡ በተቀደደ ክፍት አፉ እየዘለፈ ሲያባርር የት ነበርክ???
each mind is a different world
ሀሪከን2
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1039
Joined: Fri Oct 31, 2008 3:59 am

Postby ሾተል » Thu Nov 01, 2012 11:17 pm

ሀሪከን2 wrote:የቦግዩ
ጠምደከዋል በሰላም ነው

አይገርምህም ገና አርስበታለሁ :lol: ሾትል እኮ ቀንድ የለውም እንጅ ጥቁር በሬ እኮ ነው

አንተ ግን ሾትል ስንቶችን የተከበሩ የዋርካ እድምተኞችን በዚህ እንደ ቂጡ በተቀደደ ክፍት አፉ እየዘለፈ ሲያባርር የት ነበርክ???


ወደው አይስቁም አሉ......ሺኽ ከብቶች ሆናችሁ መጥታችሁ በበላሁት የወላይቶች የሚጥም የቦቆሎ ቂጣ በጎመን ፈሴ አይደል እንዴ ባንባርቅባችሁ ተጠራርጋችሁ የጠፋችሁት?ከታይ ያለው ከመጽሀፍ እየገለበጥክ ስታሰለቸን የነበረው ክፍልህ ይመስክራ::እኛ ሾተል እንዳንተ ላለ የወንድ መልክ እያየ ከሚሻፍድ ወንዱ ሸርሙጣ አይደለም ለማንም በቀላሉ የምንበገር አይደለንም::እንደዛ በግሩፕ ሆናችሁና ስም እየቀያየራችሁ እንደ አሸን ፈልታችሁ በእኛ ላይ ዘምታችሁ የነበራችሁት ምድረ ዘረ ቅማላም ከብታ ከብቶች አሁን የታላችሁ?ሾተል ግን ይኼው አለ::ሁልችንም ብቻዬን ያለማንም ረዳት ጥግ አስይዤ ክብርነታችንን አስከብረን ይኼው እንዳለን አለን::አንድም ቀን ከዋርካ ለምድረ ከብታከብት ሳንሸነፍ::

ለማንኛውም ሰው ይፈርድ ዘንድ ከታች ያለውን አይተህ እንዳላየኽ የሆንክበትን ሩም ይጎብኝና ያላየ ይፍረድ::

እንደገና ስትገለብጠው የነበረው መጽሀፍ ካልጠፋብህ ኮፒ እያደረክ አንዳንድ አማርኛ እየጨመርክ እራስህን ባለፈው እንዳስፎገርክ አሁንም እንስቅብህ ዘንድ አስፎግር::

እኛም ካንጎላችን እየጻፍን እናዋርድሀለን::

http://www.cyberethiopia.com/warka4/vie ... c&start=60

ሾተል ነን......የሚልየን የሳይበር ዋርካ በሽተኛ ከብት መድሀኒት ዘ ባለሀብት
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9645
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ዞብል2 » Fri Nov 02, 2012 1:29 am

ሾትል አሪፍ የአዳሚ ቱሉ አራዳ ነህ :wink: ቢጫ ካኒቴራ ባትለብስ ኖሮ መጋኛ ነበር የምትመስለው :P :lol: :lol:

ዞብል ከአራዳ
ዞብል2
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2068
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Postby የተሞናሞነው » Fri Nov 02, 2012 5:28 am

ዞብል2 wrote:ሾትል አሪፍ የአዳሚ ቱሉ አራዳ ነህ :wink: ቢጫ ካኒቴራ ባትለብስ ኖሮ መጋኛ ነበር የምትመስለው :P :lol: :lol: ዞብል ከአራዳ


:lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
የተሞናሞነው
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1129
Joined: Wed May 11, 2011 5:39 pm

Next

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 2 guests