3ቱም ብሄራዊ ቡድኖቻችን በ 5 ጎል ተሸነፉ ቅቅ

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

3ቱም ብሄራዊ ቡድኖቻችን በ 5 ጎል ተሸነፉ ቅቅ

Postby ገንዳው » Tue Oct 30, 2012 8:12 am

ዋናው ብሄራዊ ቡድን /ዋሊያ ካርቱም አንዱራም ላይ አምስት ሲቆጠርበት 3ቱ በበረናው ሎጬ ገባበት

> ቱኒዚያ ላይ ትናንትና ታዳጊው ብሄራዊ ቡድናችን 5 ገባበት

> ዛሬ ደግሞ ጊኒ ላይ ሴት <አናብስቶቻችን> ሉሲዎች በአይቮሪኮስት 5 ተተቀጠቀባቸው

የዘንድሮ ማጂክ ቁጥራችን 5 ነው :lol: ወደው አይስቁ አሉ ......... >>> ለመሆኑ ስፖርት አምድ ላይ እያደፈጠ ዋሊያ > አንበሶቻችን .... ሴት አናብስቶቻችን ምናምን ይል የነበረው ባለ ሰበር ዜናው > ተድላ ኃይሉ የት ጠፋ ጥግ ይዞ ይቅማል ወይስ እያጤሰ ነው ወይስ ....... ቅቅቅቅ
ገንዳው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 334
Joined: Thu Dec 23, 2004 3:46 am
Location: united states

Re: 3ቱም ብሄራዊ ቡድኖቻችን በ 5 ጎል ተሸነፉ ቅቅ

Postby እንሰት » Tue Oct 30, 2012 2:44 pm

5 የገድ ቁጥራቸውም ነው:: አላሙዲን 5 ሚሊየን እሸልማችሁአለሁ ብሎዋቸዋል አልተገጣጠም ታዲያ

ገንዳው wrote:ዋናው ብሄራዊ ቡድን /ዋሊያ ካርቱም አንዱራም ላይ አምስት ሲቆጠርበት 3ቱ በበረናው ሎጬ ገባበት

> ቱኒዚያ ላይ ትናንትና ታዳጊው ብሄራዊ ቡድናችን 5 ገባበት

> ዛሬ ደግሞ ጊኒ ላይ ሴት <አናብስቶቻችን> ሉሲዎች በአይቮሪኮስት 5 ተተቀጠቀባቸው

የዘንድሮ ማጂክ ቁጥራችን 5 ነው :lol: ወደው አይስቁ አሉ ......... >>> ለመሆኑ ስፖርት አምድ ላይ እያደፈጠ ዋሊያ > አንበሶቻችን .... ሴት አናብስቶቻችን ምናምን ይል የነበረው ባለ ሰበር ዜናው > ተድላ ኃይሉ የት ጠፋ ጥግ ይዞ ይቅማል ወይስ እያጤሰ ነው ወይስ ....... ቅቅቅቅ
እንሰት
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1213
Joined: Sun Jan 30, 2005 1:14 am
Location: united states

Postby ገደል » Tue Oct 30, 2012 5:22 pm

ድሮስ ያንን ጭራሮ እግር ይዘው ሊያሸንፉ ኖሩዋል:: ለአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ሱዳንን ያሸነፉት በሚራክል ነው:: ሚራክል ደሞ አይደጋገምም
ገደል
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 489
Joined: Sat Jan 02, 2010 12:03 am

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests