ለቴዲ አፍሮ ደጋፊዎች.....

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

ለቴዲ አፍሮ ደጋፊዎች.....

Postby ክቡራን » Fri Nov 02, 2012 1:06 am

ዲሴምበር 1 በሚኖሶታ ጥቁር ሰው የሚለውን ዜማ ላድናቂዎቹ በሚኖሶታ ያቀርባል:: መረጃውን እቺን ጠቅ በማድረግ ያገኙታል::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ገደል » Fri Nov 02, 2012 1:04 pm

ይሄን እጅ እጅ ያለ ዘፈኑና ደባሪ ዝላዩን አሳይቶ ለሰርጉ ያወጣውን ለመመለስ መሆን አለበት::በ21ኛው ክፍለዘመን የ18ኛው ክፍለዘመን ዘፋኝ::
ገደል
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 489
Joined: Sat Jan 02, 2010 12:03 am

Postby መራራ » Tue Nov 06, 2012 8:39 am

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: ገደልከው ቴዲን::

ገደል wrote:ይሄን እጅ እጅ ያለ ዘፈኑና ደባሪ ዝላዩን አሳይቶ ለሰርጉ ያወጣውን ለመመለስ መሆን አለበት::በ21ኛው ክፍለዘመን የ18ኛው ክፍለዘመን ዘፋኝ::
መራራ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 753
Joined: Sat Sep 25, 2004 9:58 am
Location: united states

Postby የቦግዪ » Sun Nov 11, 2012 5:07 pm

ርህሱን ሳየው ቴዲ አፍሮ የሚባል የሆነ ስፓርት ክለብ ያለ መስሎኝ ነበር "ደጋፊዎች" የሚለውን ሳይ :) ማይ ባድ
የቦግዪ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 40
Joined: Sun Oct 28, 2012 6:56 pm

Postby ክቡራን » Wed Nov 21, 2012 1:54 am

ዩ 'ር' ፋይን.....ቦጌ. :D

የቦግዪ wrote:ርህሱን ሳየው ቴዲ አፍሮ የሚባል የሆነ ስፓርት ክለብ ያለ መስሎኝ ነበር "ደጋፊዎች" የሚለውን ሳይ :) ማይ ባድ
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby recho » Wed Nov 21, 2012 3:01 am

ክቡራን wrote:ቦጌ. :D
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: ምንድነው የሚያስቀኝ ግን ? :lol: :lol: :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby የቦግዪ » Wed Nov 21, 2012 10:03 pm

recho wrote:
ክቡራን wrote:ቦጌ. :D
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: ምንድነው የሚያስቀኝ ግን ? :lol: :lol: :lol: :lol:


እኔንስ ብትዪ....
Gotta live my life like there's one more move to make.
የቦግዪ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 40
Joined: Sun Oct 28, 2012 6:56 pm

Postby እህምም » Thu Nov 22, 2012 12:08 am

he's in ATL tonight (11/21/12) @ velvet lounge.
Homage to darkness : http://yekolotemari.blog.com/2010/02/09 ... -darkness/


"Is it stealing
if I take
the pains of others

and make it my healing?"
http://elicitbeauty.blogspot.com/
እህምም
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2509
Joined: Mon Dec 19, 2005 10:36 pm
Location: on a small rock; between an ocean and a sea.


Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests