The Power of እሙሙ Alexyss Tylor

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

The Power of እሙሙ Alexyss Tylor

Postby ቱሉቦሎ » Fri Nov 02, 2012 5:30 pm

http://youtu.be/PyhXVZGAXys

Alexyss Tylor ቀልድ አታውቅም ::
ገልብጤ አዲሲቱንም እንደበፊተኛዋ እንዳይቀሙህ የዚችን ሴትዮ ዩቱብ ቪዲዮ በሙሉ እይ ይጠቅምሀል
Last edited by ቱሉቦሎ on Mon Nov 05, 2012 7:00 pm, edited 1 time in total.
ቱሉቦሎ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 195
Joined: Tue Sep 04, 2012 8:13 pm

Re: ገልብጤና ሬቾ እስኪ ይችን አናላይስ አድርጉ

Postby የቦግዪ » Sun Nov 04, 2012 2:14 pm

ቱሉቦሎ wrote:http://youtu.be/PyhXVZGAXys

Alexyss Tylor ቀልድ አታውቅም ::
ገልብጤ አዲሲቱንም እንደበፊተኛዋ እንዳይቀሙህ የዚችን ሴትዮ ዩቱብ ቪዲዮ በሙሉ እይ ይጠቅምሀል


ዝም ብዬ ሳስበው ይህን ቪዲዎ ባጋጣሚ (አይ ሚን "ሀው ቱ ዎሽ..." ብለህ ሰርች ሳታረግ...) ያገኘኅው ይመስለኛል :lol:
የቦግዪ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 40
Joined: Sun Oct 28, 2012 6:56 pm

Re: ገልብጤና ሬቾ እስኪ ይችን አናላይስ አድርጉ

Postby ቱሉቦሎ » Mon Nov 05, 2012 1:46 am

የቦግዪ wrote:
ቱሉቦሎ wrote:http://youtu.be/PyhXVZGAXys

Alexyss Tylor ቀልድ አታውቅም ::
ገልብጤ አዲሲቱንም እንደበፊተኛዋ እንዳይቀሙህ የዚችን ሴትዮ ዩቱብ ቪዲዮ በሙሉ እይ ይጠቅምሀል


ዝም ብዬ ሳስበው ይህን ቪዲዎ ባጋጣሚ (አይ ሚን "ሀው ቱ ዎሽ..." ብለህ ሰርች ሳታረግ...) ያገኘኅው ይመስለኛል :lol:


ስህተት

ሴትዮዋ በሴክስ ምክሯ ዝነኛ ስለሆነች The Maury Show ላይ ቀርባ ለመጀመሪያ ጊዜ አይቻት ዩቱበ ላይ ስፈልጋት አይነት ባይነት ስለወሲብ ምክር ለወንዶችም ለሴቶችም አላት :: ሾተል የሚፎክርብን እሷ The Power of Touch የሚል ቪዲዮ አውጥታለች ሂድ እይና ሚስትህ ላይ ተለማመድ
ቱሉቦሎ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 195
Joined: Tue Sep 04, 2012 8:13 pm

Re: ገልብጤና ሬቾ እስኪ ይችን አናላይስ አድርጉ

Postby ሾተል » Mon Nov 05, 2012 10:35 am

ቱሉቦሎ wrote:
የቦግዪ wrote:
ቱሉቦሎ wrote:http://youtu.be/PyhXVZGAXys

Alexyss Tylor ቀልድ አታውቅም ::
ገልብጤ አዲሲቱንም እንደበፊተኛዋ እንዳይቀሙህ የዚችን ሴትዮ ዩቱብ ቪዲዮ በሙሉ እይ ይጠቅምሀል


ዝም ብዬ ሳስበው ይህን ቪዲዎ ባጋጣሚ (አይ ሚን "ሀው ቱ ዎሽ..." ብለህ ሰርች ሳታረግ...) ያገኘኅው ይመስለኛል :lol:


ስህተት

ሴትዮዋ በሴክስ ምክሯ ዝነኛ ስለሆነች The Maury Show ላይ ቀርባ ለመጀመሪያ ጊዜ አይቻት ዩቱበ ላይ ስፈልጋት አይነት ባይነት ስለወሲብ ምክር ለወንዶችም ለሴቶችም አላት :: ሾተል የሚፎክርብን እሷ The Power of Touch የሚል ቪዲዮ አውጥታለች ሂድ እይና ሚስትህ ላይ ተለማመድ


ቱለማ እግዚአብሄርን ነው የምልህ ምን ያኽል ሁዋላ ቀር እንደሆንክና ዘመኑ ቀድሞህ እንደሄደ እንድታውቅ አሌክሲስን እዚህ ኦስትርያ ሆኜ የማውቃት እንዳንተ አሁን ሳይሆን ድሮ ድሮ ነው::ሁሉንም ቪድዮዎችዋን አይቻለሁ ብል ቫጂና ፓወር የሚለው ክሊፑዋ ይመስክር::

ግን አሌክሲስንና ክብርነታችንን የሚለየው ምን መሰለኽ....አሌክሲ አብዛኛው ትምህርቷ ሰውን በመጠየቅ.....አንድ ሰው ለመመረቅያው እንደሚያደርገው እሱ ያንን ሳያደርግ ነገር ግን ሪሰርች በማድረግ ማለት ስለ ወሲብ ለመጻፍ ፈልጎ ሳይባዳና ሳይነካካ የተባዱትን በመጠየቅ ወዘተ እንደሚጽፈው አብዛኛው ትምህርቷ ያንን የተከተለ ሲሆን ሾተል ደግሞ የሰማውን ያየውን ያነበበውን (ከ አለክሲስ ም ይሆናል )ወድያው ለመተግበር በመላላጥ እውነቱን ለማወቅ ይጥራል::ስለዚህ ካነበብነው ካየነው ካዳመጥነው ከተነገረን በመነሳት ነገሮችን በመሞከር እግዜር ይመስገን ከሴቶች ጋር ስንባዳ ሴቶችን አስደስቶ የመላክ አንዳችም ችግር የለብንም ስልህ የብድ የታመቀ እውቀትም በዛው ስላካበትን ስለ እዛ ብዙ መጽሀፎችን መጻፍ ሁሉ እንችላለን::

ቆይ ግን ከብትነትህን አንድ ጥያቄ ልጠይህ?አሌክሲስ የምታስተምራቸው ነገሮች በጠቅላላ እሷ ከመወለዷ በፊት ሁሉ በሌላ ሰው የተጻፉ እሷ እያስተማረችም እያለ እየተጻፉ ያሉ ለወደፊቱም እሷ ማስተማሯን ስታቆም የሚጻፉ አልነበሩም አይደሉም ብለኽ ታስባለኽ?

ስለ ወሲብ ተጽፎ አላለቀም......ስለ ወሲብ የተደረገው ጥናት እራሱ ገና ኢምንት ነው::ብዙውን ነገር ተመራምረው እንደ ኤድስ ቫይረስ የሴክስንም ባህሪ በደንብ አላወቁትም::ምልህ ተመራማሪዎቹ::ስለ ሴክስ የሚጻፉ አዳዲስ ጥናቶችን እያሳደድክ የምታነብ ከሆነ ይኼንን ያረጋግጣል::ስለዚህ ላንተ አሌክሲ ብቻ ትልቅ ሪፈር ማድረግያና እውቀት ማመንጫ ሆና ከቀረች አንድ የተዛባ ብቻ እውቀት ይዘህ በዛው ልታሸልብ ነው::

የሰማኸውን ያነበብከውን ያየኼን አንድ ነገር ብቻ ይዘህ በዛ ላይ አትክረም....ያንን መሰረት በማድረግ በሺኽ የሚቆተሩ የተለያዩ ያንን በተመለከተ የተጻፉ የተነገሩ የታዩ ነገሮችን አመሳክር::

እንዴው በቀላሉ ስለ ቡናና ቀይ ወይን የተደረጉ ብዙ ጥናቶችን ተከታትለኽ ከሆነ (መቼም የሆንክ ከብት ስለሆንክ መች መከታተል ታውቅና ) አንዴ ቡና ልብ ድካም ያስይዛል አትጠጡ ይላሉ....ቆየት ብሎ አንዱ ተመራማሪ ቡና ያልተዛባ የልብ ምት ልባችን እንዲመታ ጥሩ ከመሆኑ በተጨማሪ የካንሰርን በሽታ ይከላከላል ይለናል....ሌላው ይነሳና ቡና ለፊት ጥራት ጥሩ ከመሆኑ በተጨማሪ ደም ልባችን ውስጥ እንደጉድ ፍሎው እንዲያደርግ ዋና መድሀኒት ነው ይለናል....ከዛ ሌላው ይነሳና ቡና የጠጣ አይምሮው ይታወካል ይባስም ብሎ ለስትሮክ የተጋለጠ ነው ይለናል.......እና ወዘተ ተረፈ....በእኔ እድሜ እንኩዋን ስለ ቡና ጥናት ስንቱን አነበብኩት?

እና ስለ ወሲብም እንደዛ ሲሆን ስለ ---- ጠረን ደግሞ እንደ ሴቶች ይለያያል::

አንዳንዶቹ አሌክሲ ባለችውም ሜትድ ይሁን ሾተል ባለው ወይም ማንም በጻፈው ወይም ባስተማረው መንገድ ቢታጠብም ጠረኑን የማይለቅ አለ....ለምን ቢባል ምን አልባት በኢንፌክሽን አካባቢው የተበከለና ጤነኛ ---- ውስጥ ያሉ ባክቴርያዎችን አደገኛውና ደባሉ ባክቴርያ ገድሎ ስለጨረሰ አካባቢውን እንደልቡ ስለተቆጣጠረ ጠነኛው ባክቴርያ የእምስን ጤንነት እንዳይጠብቅ ሞቶ ስለቀረ ምንም አድርገው ምን ጠረኑን ለሆነች ደቂቃ ጋብ ሊያደርግ ይችላል እንጂ ላያቆም ይችላል::

ብዙ ሴቶች የሚሸወዱት እምሳቸውን ያጸዱ እምስሎዋቸው በየደቂቃው በሳሙና ሳይቀር ድብን አድርገው የሚያጥቡ አሉ::ውስጡ ውጩ ሳይቀር በደንብ ድብን ተደርጎ በየ ደቂቃው ከታጠበ አሁንም የእምስን ጤንነት የሚጠብቁ ጤነኛ ባክቴርያዎችን አጥቦ አጽድቶና ገድሎ ስለሚጨርሷቸው የእምስ ጠላቱ ባክቴርያ አካባቢውን ስለሚወረው የራሱን ስራ መስራት ስለሚጀምርና እዛው እንደ ጉድ ስለሚራባ የሆነ ቀን ተስቷት ባትታጠብ ጉዷ ፈላ....ሰው ባጠገቧ እልፍ ሲል ሁሉ የማይመች ጠረን ልትለቅ ትችላለች::

ሌላው ደግሞ በፉንጊ ወይም በፈንገስ መበከል ሲሆን እሱም ብዙ ጊዜ በኢንፌክሽን ከተበከሉ ሴቶች ፓንት በመዋስ ወይም ሰከንድ ሀንድ ሾፕ ሄዶ በመግዛት ያንን በመጠቀም የሚያገኙት እንዴውም የህዝብ መዋኛ ገንዳ ሄደው ይዘው የሚመጡት ነገር ስለሆነ ያ የእምስን ጠረን ሊቀይረውና እንዲሁም ውበቱን ሊያጠፋውና አካባቢውን በነጭ ነገር ሊወረው ይችላል::ታድያ የዛነ ወድያው ህክምና ሄደው በመድሀኒት ካልተገላገሉ ወላ በቶንዶስ ወይም በአጃክስ ወይም በበረኪና ቢያጥቡትም አንዴ ስለተበከለ ጠረን ያመጣል::

ይኼንን ግኝት በአይን በብረቱ ሳልየነውምና ከችካችን ጋር ስለሞከርነውም ነው በኮንፊደንስ የማስተምርኽ::

አንተ በመስማት ወይም በማንበብ ሲሆን እኔ ደግሞ አጠገቤ ካሉ ቺኮቼ በማየትና ከነሱ ጋር ጥናት በማድረግ ነው::

የሴቶች ነገር ያንዷ ካንዷ በጣም ይለያል::ለምሳሌ አንዷ ቫጂናል ዲስቻርጅ በዝቶ የሚፈስባት ስለምትሆን የግድ ኦልወይስ ሞዴስ ያስፈልጋታል::አንዷ ደግሞ ሞዴስ የሚባል ምንም ነገር አያስፈልጋትም::እንዴው አንዱን ፓንት ሶስት ቀን ሳትቀይር ብታደርግ ምን አልባት ከ ሶስት ጠብታ ያልበለጠ የእምስ ፍሳሽ ፓንቷ ላይ ሊታይ ይችላል::አንዷ ሀይለኛ ስሜት ውስጥ እያለች ስትረጥብ ከጭኖችዋ አልፎ አልጋ የምታረጥብ ስትሆን አንዷ ደግሞ ዌት ስትሆን እንዴው ለነገሩ ይሆናል::አንዷ ደግሞ ሴክስ ስታደርግ እምሷ ፈሳሽ በማመንጨት ውሀ በውሀ ሆና የወንድን ልጅ አደፍርስ በውሀ ስታጥብ አንዷ ደግሞ ቁላን አድርቃ እሷም ደርቃ ምን የመሰለ ብድ ላይ ጄል ወይም ምራቅ አስፈልጋ ምራቅ እናዋጣ ወይም የሴክስ ጄል ከለለ የምግብም ዘይት አስደርጋ አለሟን የምታይ አለች::

እያለ ይኼዳል::

እና ያልሆነ ቦታ ላይ ስማችን አትጥሩ::ሰሞኑን ደግሞ ቢዚ ሆነን ብንጠፋ ፖለቲካ ሩምም እዚህም ስማችንን የሚጠራ መብዛቱ::እውነቴን ነው የምለው ስጠፋ እናፍቃችሁዋለሁ መሰለኝ::ምን ላድርግ....የድሪም ነገር ሆኖ እኮ ነው::ድሪምን ለማሳካት የሚደረግ ውጣ ውረድ ሆኖብኝ ነው::በዛውም ይሮ ማሰባሰብ ውስጥ ገብቼም ነው::ከብቴ ይዞ መገኘት እስከሆነ ድረስ የዘንድሮው ብሂል ግማሹ ቁጭ ብሎ ስለሰው እየፈተፈተ ጊዜውን ሲያጠፋ አንገት ደፍቶ ምንም ሳያሳውቁ ወጥሮ የሚደረገውን ነገር አድርጎ ህልምን ማሳካት ነው::ወሬ አላዋጣ ቧል::ከዛ ያው የሆነ ቦታ ሲደረስ እሱ ከየት አመጣ ምናምን እየተባለ በሰው ህይወትና ሰክሰስ ሂሳብ ሲያደርጉ ተይዞ ተገኝቷልና ወደ ሚቀጥለው ምእራፍ መሸብለል ነው::

በል መልካም ዋል

ሾተል ነን
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9643
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby Gosa » Mon Nov 05, 2012 1:17 pm

ወንድሜ ሾተል!
ሰላም ብለናል::
ብዙ ጽሁፎችህ ስለሚያስቁኝ ጆሮዬን ይዤ እንደምንም አነባቸዋለሁ:: በዚህኛው ግን አይኔንም አስይዘኽኝ አንብቤ መጨረስ ሁሉ አቃተኝ:: ኧረ እባክህን እህቶችም ይህንን ሊያነቡት እንደሚችሉ እያሰብክ ትንሽም ብሆን የተሸፋፈኑ ቃላቶችን ብትጠቀምሳ? ይህንኑ ሀሳብ በተለየ ሁኔታ ልክ እንደዚሁ መግለጽ የሚያስችልህን ችሎታ እንዳለህ አምናለሁ በጨዋ እጅ የተጻፉትንም እንደዚህ አይነቱን ጽሁፎችንም አይተናልና:: አይጽፈውም እንጂ ሌላ ሰው እንደዚህ እንዳንተ ጽፎ አንተ ብታነበው ምን ሊሰማህ እንደሚችል አላውቅም:: በነጻነት የመጻፍ መብትህን መጋፋቴ ሳይሆን ወንድማዊ አስተያቴን ነው የወረወርኩልህ:: በተረፈ ይመችህ::
We must learn to live together as brothers or perish together as fools.
Martin Luther King, Jr.
Gosa
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 377
Joined: Mon Nov 21, 2011 2:43 pm
Location: ethiopia

Postby ሾተል » Mon Nov 05, 2012 3:55 pm

Gosa wrote:ወንድሜ ሾተል!
ሰላም ብለናል::
ብዙ ጽሁፎችህ ስለሚያስቁኝ ጆሮዬን ይዤ እንደምንም አነባቸዋለሁ:: በዚህኛው ግን አይኔንም አስይዘኽኝ አንብቤ መጨረስ ሁሉ አቃተኝ:: ኧረ እባክህን እህቶችም ይህንን ሊያነቡት እንደሚችሉ እያሰብክ ትንሽም ብሆን የተሸፋፈኑ ቃላቶችን ብትጠቀምሳ? ይህንኑ ሀሳብ በተለየ ሁኔታ ልክ እንደዚሁ መግለጽ የሚያስችልህን ችሎታ እንዳለህ አምናለሁ በጨዋ እጅ የተጻፉትንም እንደዚህ አይነቱን ጽሁፎችንም አይተናልና:: አይጽፈውም እንጂ ሌላ ሰው እንደዚህ እንዳንተ ጽፎ አንተ ብታነበው ምን ሊሰማህ እንደሚችል አላውቅም:: በነጻነት የመጻፍ መብትህን መጋፋቴ ሳይሆን ወንድማዊ አስተያቴን ነው የወረወርኩልህ:: በተረፈ ይመችህ::


ጎሳ እንዴው ስትመክረኝ ምን አጠፋሁ ብዬ አንዴ ከጻፍኩ ደግሜ የጻፍኩትን ማንበብ ብዙም የማይመቸኝ ትልቁ ሼባው ሰውዬ (በዋርካውና ከብቶቻችን በሰጡን የእድሜ ክልል ነው ) አንዴም አይደለም ደጋግመ ጽሁፉን ባነበው ይኼን ያኽል ጆሮና አይን አስይዞ የሚያስነብብ ነገር አጣሁበት::ለዛውም ተፈጥሮን በጥቂቱ እንዲሁም እውነትን ጨለፍ ተደርጎ የተጻፈ እውነትና ለገባው የሚያስተምር ሆኖ ነው ያገኘሁት::

ለዛውም በጨዋ አማርኛ ነው የተጠቀምኩት እንጂ አማርኛን ከተጠቀሙበት እኮ ለአንድ ትርጉም ሺኽ አይነት አንድን ነገር ገላጭ ቃላቶች አሉት::

ለምሳሌ እንኩዋን ሴቶች በየቀኑ የተፈጥሮ ቫጅናል ዲስቻርጅና እንዲሁም የወር አበባ የሚታያቸው አይደሉም እኛስ በየቀኑ ካልታጠብን ጭንና ጭናችን አካባቢ እንዲሁም ቆለጣችን ስር ከሞተ ፈረስ በላይ እንቀረና የለም እንዴ?ስንቱ እግሩን የማይታጠብ ጥንባታም አለ...ካልሲውን ሁሉ የማያጥብ::ለዛውም የአበሻ ወንዶች ከምንወቀስባቸው ነገሮች አንዱ የአፍ ሽታና የእግር ሽታ ነው::ቢቸግር እንጂ ጫማቸው...ካልሲያቸው....እግራቸው...አፋቸው ከሚጠነባ ከ አበሻ ወንዶች ጋር ማን ይተኛ ነበር የሚሉ ስንት ሴት እህቶቻችን አሉ::

ቆይ አንድ ሰው ሲወፍር የተጣጠፈው ሰውነቱ ውስጥ የሰውን ልጅ የሚያገሙ ባክቴርያዎች አይፈጠሩም?በምግብ ወለድ ውፍረት ጭንና ጭኑ እየተሻሸ የሚሄድ ስንት ሰው አለ....ታድያ ይኼ ሰውዬ በቀን ሁለቴ ካልታጠበ አይጠነባም?ያልበዋል....እንደገና መታመቅ አለ....ከዛ አለመጣጠብ ይኖራል....እያለ እያለ በቁሙ ያው እንደ ሞተ እሬሳ ይሸታል::አፋችንንም ወይ ካልቦረሽን ወይ በውሀ ካልተጉመጨመጭን እንዲሁም ሲጋራና መጠጥ ተጨምሮበት በዛ ላይ ስታርች ነክ ምግቦችን እየበላን የማንሸተው እኛ ከየትኛው አለም ፕላኔት የመጣን ወይ ሰዎች ነን ወይ ከብቶቻችን ናቸው?

ተፈጥሮ እንደሰጠን ሆኖ አስቀያሚ ወይም አላስፈላጊን የተፈጥሮ ነገር ተፈጥሮ በሰጠን ነገር ወደ አስፈላጊነት መቀየር እንችላለን::እግሩ የሚሸት ሰው ካለ ጫማውን ካልሲውን በየቀኑ ማጠብና እግሩን መታጠብ....እንዲሁም ሽታ የሚያርቁ ፈሳሽ መድሀኒቶች አሉ እነሱን መጠቀም ካልሆነም አብላጫውን ጊዜ ዌዘሩ ቀዝቃዛ ካልሆነ ሽፍን ያልሆኑ ጫማዎችን ማድረግ::

እና ስለ ---- ጠረን ግልጽ ሆኜ ስለጻፍኩ ሴቶች በዛ ይሸማቀቃሉ ብዬ አላስብም::እቃው እነሱው እጅ ስላለ ስለ እቃቸው ባህሪ የሚያውቁት እነሱ ናቸው::

ለዛውም ይበልጥ አይንኽን እንድትሸፍንና እንድታነበኝ አንድ ነገር ልጨምርልኽ....የምለው ሲገባህ ደረትህን ነፍተኽ ታነበኛለኽ::

እኛ አበሻ ወንዶቹ ብዙ ጊዜ የአበሻ ሴት ፑናኒ ይሸታል ብለን እንከሳቸዋለን::ልክም ነን::ለምን ብትል ሴቶች ወይ እህቶቻችን ወይ የሴት ጉዋደኞቻችን ወይ ሚስቶቻችን የሚሸወዱት አንድ ነገር አለ::እሱም ምን መሰለኽ......ቀን ወይ ስራ ወይ ቀጠሮ ቦታ ወይ በቃ ሲባክኑ ይውሉና ባጋጣሚ ፍቅረኛቸውን ወይም በቃ ለብድ የተዋዋሉት ጋር ባሉበት መሳሳም መነካካት ምናምን ይጀምሩና ቀን ሲባክኑ በዋሉበት ወደ ሽንት ቤት ሄደው ተለቃልቀው ሳይመጡ ወይ ስሜት ያሸንፋቸውና ገልበው እንካ ይሉታል::ለዛውም 2 ደቂቃ ለማይፈጅ መለቃለቅ ኮንፈርት ካልሆኑ ቆይ መጣሁ ብለው እንዴው ሶፍት አውጥተው ውሀ ላይ አርሰው ጸዳ ጸዳ ቢያደርጉት ስንፍና ሆኖባቸው በተነካኩት ነገር ስሜት ላይ ሆነው ስማቸው እንዲጠፋ ሆነው ይደረጋሉ::

ከዛ ያ ወንድ ሲጣላት እናቷ እንዲህ ትሁንና የፑሲዋ ጠረን የሞተ ይቀሰቅሳል ምናምን እያለ ትላንት መሬት ተነጥፎ እግር ልሶና ኪሱን አራግፎ እንዳላገኛት ስሟን ያጠፋል::ግን ምንም ቢሆን ስህተቱ የልጅቷ ነው::

ብዙ ጊዘ እንደታዘብኩዋቸው ፈረንጆች ምንም ይሁን ምን በዋሉበት ገባ ብለው ተለቃልቀው ሳይመጡ እጅን እንኩዋን ወደ ታች አያስወርዱም::ታድያ ሁሉም አይደሉም ግን ባጋጣሚ እኔን ካጋጠሙኝ ውስጥ ማለት ነው::

እምስዬ ታጥቦ ቀተቀሸረ ምግብ ሁሉ ብትበላበት ምን ችግር አለው?ያው እንደ አንድ አካል የሰው ልጅ ሰውነት ነው::

እና ቺኮቻችን የምታነቡኝ ከሆነ ስማችሁ ከሚጠፋ ስም የሚያጠፋ ብዙ አበሻ ዝርክርካም ወንድ አለ የፈለገ በስሜት ይፈንዳ እንጂ ቆይ መጣሁ ብላችሁ ለቅለቅ ለቅለቅ ብላችሁ ስታበቁ መባዳቱን ጀምሩ ያለዛ መናቅ (ና ) እንደ ጉድ ጠበቅ ብላ ትነበብ እና መናቅ ይመጣል::

ወንዶችም ዘላችሁ የሴትን ከንፈር ከመሳም እራቁታችሁን ሆናችሁ ከመገላበጣችሁ በፊት መላው አካላታችሁን ቼክ አድርጉ.....ብብታችሁ የሚሸት ....አፋችሁ የሚጠነባ...ጭንና ጭኖቻችሁ የሚቀረና ከሆነ በሽቶና በሎሽን ለመደበቅ ከመሞከር ወይም ማስቲካ አኝኮ እራስን ከመሸወድ አፍን ጉምጭምጭ,,,,ጥርስን ቡርሽ....ገላን ትጥብ......በቃ ከዛ ማስቲካ አያስፈልግ...ሎሽን አያስፈልግ....ዶዶራንት አያስፈልግ.....ንጹህ ናችሁ ማለት ነው::ካልሲና ጫማ እንዲሁም እግራችሁን እንደዚሁ::ያለዛ ይቅርባችሁ መባዳቱ.....እኔ ነኝ ያለ የሴክስ ፊልም ከፍታችሁ አምስት ለአንድ ተጫወቱና በዛው እንደ በከታችሁ አልጋችሁ ላይ አንቡላችሁን እየተጋታችሁ ስጋችሁን በልታችሁ እላዩ ላይ ትንባሆዋችሁን ምጋችሁ በራችሁን ቆልፋችሁ የምትወዱትን ቻነል ከፍታችሁ ፈሳችሁን እያንዛረጣችሁ እንቅልፋችሁን አስነኩ::

እና ወንድም ጎሳዬ ተፈጥሮ እስከሆነ ድረስ አትፍራ::ትለምደዋለኽ.....እንደዚህ ግልጽ ሆነን ካልተጫወትን ወደ አስተዳደጋችን ሄደን ብዙ እየተጎዳን እንዳለነው እንጎዳለን::

እንደምታውቀው አንድ ብሎግ አለኝ አይደል....?ታድያ መቼም ከመላው አለም የማይገባ አበሻ የለም::እናልህማ አብዛኛዎቹ የዛ ብሎግ ጎብኚዎች የአማርኛው ጎግል ላይ ምን ሰርች እያደረጉ እየተዳፉ ወደ ብሎጌ እንደሚገቡ ልንገርኽ?ይበልጥ ከኢትዮዽያ እንዲሁም ከመላው አለም....በል ልዘርዝርልኽ..

1-የወሲብ ፊልም አሳየኝ

2-ስለ ---- መላስ

3-ቁላ መትጥባት

4-እምስ-

6-ቁላ

7-የሴክስ ፖዚሽን

8-ስለ ---- ሽታ

9-ወንድ ልጅን ማርካት

10-ሴት ልጅን ማርካት

11----ወዘተ እያለ ይኼዳል::ከፈለክ አይፒ አድራሻቸውን ደብቄ ስክሪን ሹት አድርጌ ላሳይኽ እችላለሁ::

እኔ በዚህ ነገር አልስቅም::ወይም እነሱ ሰርች የሚያደርጉትን እያየሁ ሙድ አልይዝም::ግን እውቀት አጥተው እውቀትን ፍለጋ እንደሚማስኑና በቂ እውቀት ስለ ወሲብና የሰው ልጅ ወሲባዊ አናቶሚ ስለማያውቁ ያንን ለማወቅ ኢንተርኔት ቤት ገብተው ሰው አየኝ አላየኝ ብለው ተደብቀው ሰርች አድርገው አውቀው ለመሄድ ገንዘባቸውን ሲያፈሱ ነው የሚታዩኝ::እነዚህን ሰዎች ሁሌም አደንቃቸዋለሁ::አውቀው እራሳቸውን መለወጥ ይፈልጋሉ::ያለባቸውን ወሲባዊ ችግር እንዴት መፍታት እንደሚችሉ በቂ የሆኑ እውቀቶች አገር ቤት በመጽሀፍም ሆነ በፐብሊክ ሜድያ ፍሎው ስለማያደርግ ከችግሮቻቸው ነጻ ለመውጣት ባለችው ጠባብና ደካማ የኢንተርኔት አገልግሎት ከአለም ጋር እኩል ለመሆን እራሳቸውን ሊያስተምሩ ሲላላቱ ነው የሚታየን::ስለዚህ አደንቃቸዋለሁ::

አገር ቤት የሆኑ መጽሀፎች ወይ ተተርጉመዋል ወይ ተጽፈውም አይቻለሁ::ግን በቂ አይደሉም::እንደገና ለገንዘብ ተብሎ ጫር ጫር የተደረገና ከእውቀትና ከትክክለኛ ሪሰርች ጋር የተጠናከረ ጽሁፍ አይደለም.....እንደገና አዲስ ፋሽን የተያዘው ደግሞ ሸሌዎች ጋር እየሄዱ ስለ ከስተመሮቻችሁ ንገሩን እየተባለ እየተጻፈ ያለ ጽሁፍ ነው::ህብረተሰቡን የማያስተምር ግን ዝም ብሎ ተራ ጽሁፍ::ለምሳሌ እንደ ጠበሳ ቁጥር 1 እና ቁጥር ሁለት....እንደ መሀልዬ መሀልየ ዘ ካሳንጂስና ሌሎችም አሉ.....መጽሀፎቹ እጄ ይገኛሉ::

እና ልል የፈለኩት ወንድሜ ግልጽ አድርገን ያቅማችንን በግልጽነት መወያየት አለብን ነው::ስለ አማርኛው አጠቃቀም በዳም አልከው አወጣ ወይም ተኛት አልከው ግብረ ስጋ ግንኙነት ፈጸሙ ያው ዞሮ ዞሮ እምስና ቁላ ተገናኘ ማለት ነው::ላንተ ሩካበ ስጋ ፈጸሙ ሲባል የሚመጣው ሰላዊ መግለጫ ወንዱና ሴቱ ወሲብ ሲፈጽሙ እንደሚሆን ሁሉ እኔ ደግሞ በቀለና በቀለች ተባዱ ብልው የተለየ ስእላዊ መግለጫ አንጎልኽ ውስት እንደ ቦሊውድ ፊልም አይቀረጽም....ያው እምስና ቁላ ሲገባና ሲወጣ ወይም እላዩዋ ላይ ሆኖ ሲያደርጋት ነው::

ቂጥ አልከው መቀመጫ ያው ቂጥነቱን አይለቅ::

---- አልከው የሴት ልጅ ብልት ወይም የሴት ልጅ ማህጸን ያው ---- እምስነቱን አይለቅ::

እና ወንድምዬ አትፍራ...አትፈርም.....ተፈጥሮ እስከሆነ ድረስ እንደ ተፈጥሮው እንደ ተሰጠው ስም እንደፈለግነው እንግባባ እንጂ ብንጠቀም ያው ነው::

ካስቀየምኩ ይቅርታ::

ላስተያየትህ ከልቤ አመሰግናለሁ::እንደተረዳኸኝም ተስፋዬ የጸና ነው::

ማንኛውንም አስተያየት ልቀበል ዝግጁ ነኝና ሌላ አስተያየት ወይም ያልገባውህ ነገር ካለ ጠይቀኝ::

እስከ በሁዋላ

ሾተል ነን
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9643
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ገልብጤ » Mon Nov 05, 2012 4:14 pm

እምስዬ ታጥቦ ቀተቀሸረ ምግብ ሁሉ ብትበላበት ምን ችግር አለው


ምንም ክቡረነቶ
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby Gosa » Mon Nov 05, 2012 4:27 pm

ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ወይ ሾተል!
በጣም የገረመኝ በዚህ ትንሽ ጊዜ ውስጥ ይህንን ያህል ጽሁፍ በተዋጣለት መልኩ ሀሳብህን አቀናጅተህ ጽፈህ መጨረስ መቻልህ ነው:: ብቻ ትልቅ ነጥብ ሰጥቼሀለሁ ቅቅቅቅቅ የማርክ ሳይሆን የክብር ወይም የወንድምነት:: እኛ'ኮ አንድ አንቀጽ ለመጻፍ ብዙ ተጠበን እንጨነቃለን::
ሌላው ደግሞ በጸባይ ስላስረዳኽኝ አመሰግንሀለሁ:: ባልከው ነገር በጣም እስማማለሁ:: ቃላቶቹን ብንቀያይራቸውም አዕምሯችን ውስጥ የሚቀረጹት ምስሎች አንድ ናቸው:: እንደው ከአስተዳደጋችን ጋር ስለሚጋጭብን ይሆናል ድብቅ የነበሩት ቃላቶች ይፋ ወጥተው ስናያቸው የሚያስደነግጡን:: በቅርቡ 'ትኩሳት" የሚለውን የደራሲ ስብሕትን መጽሀፍ ማንበብ ጀምሬ ነበር:: እንደዚያ አይነት መጽሀፍ እንዴት ገበያ ላይ ሊውል እንደቻለ እራሱ ገርሞኝ ሊሞት:: እኔማ በኔ ቤት ካገር ቤት መልስ ፕሌኑ ላይ እያነበብኩ ለመመለስ ነበር:: መጀመሪያ ላይ ቃላቶቹን ሳያቸው ማመን አቅቶኝ ደጋግሜ አንጸባርቆብኝ ይሆን እንዴ ብዬ ከፍ ዝቅ አድርጌ ነው ያየሁት:: አንድ ጓደኛዬን "እንዲህ አይነት መጽሀፍ አንብበህ ታውቃለህ?" ብዬ ስጠይቀው የስብሐት ድርሰቶች እንደዚያ እንደሆኑና እንደሚወደዱም ነገረኝ::
እንግዲህ መለወጥ የሚገባኝ እኔ ነኝ ማለት ነው ቅቅቅቅ:: አንድ ቀን እቀየር ይሆናል ቅቅቅቅ:: ተባረክ ወንድማችን!!
We must learn to live together as brothers or perish together as fools.
Martin Luther King, Jr.
Gosa
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 377
Joined: Mon Nov 21, 2011 2:43 pm
Location: ethiopia

Postby ሾተል » Mon Nov 05, 2012 4:58 pm

Gosa wrote:ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ወይ ሾተል!
በጣም የገረመኝ በዚህ ትንሽ ጊዜ ውስጥ ይህንን ያህል ጽሁፍ በተዋጣለት መልኩ ሀሳብህን አቀናጅተህ ጽፈህ መጨረስ መቻልህ ነው:: ብቻ ትልቅ ነጥብ ሰጥቼሀለሁ ቅቅቅቅቅ የማርክ ሳይሆን የክብር ወይም የወንድምነት:: እኛ'ኮ አንድ አንቀጽ ለመጻፍ ብዙ ተጠበን እንጨነቃለን::
ሌላው ደግሞ በጸባይ ስላስረዳኽኝ አመሰግንሀለሁ:: ባልከው ነገር በጣም እስማማለሁ:: ቃላቶቹን ብንቀያይራቸውም አዕምሯችን ውስጥ የሚቀረጹት ምስሎች አንድ ናቸው:: እንደው ከአስተዳደጋችን ጋር ስለሚጋጭብን ይሆናል ድብቅ የነበሩት ቃላቶች ይፋ ወጥተው ስናያቸው የሚያስደነግጡን:: በቅርቡ 'ትኩሳት" የሚለውን የደራሲ ስብሕትን መጽሀፍ ማንበብ ጀምሬ ነበር:: እንደዚያ አይነት መጽሀፍ እንዴት ገበያ ላይ ሊውል እንደቻለ እራሱ ገርሞኝ ሊሞት:: እኔማ በኔ ቤት ካገር ቤት መልስ ፕሌኑ ላይ እያነበብኩ ለመመለስ ነበር:: መጀመሪያ ላይ ቃላቶቹን ሳያቸው ማመን አቅቶኝ ደጋግሜ አንጸባርቆብኝ ይሆን እንዴ ብዬ ከፍ ዝቅ አድርጌ ነው ያየሁት:: አንድ ጓደኛዬን "እንዲህ አይነት መጽሀፍ አንብበህ ታውቃለህ?" ብዬ ስጠይቀው የስብሐት ድርሰቶች እንደዚያ እንደሆኑና እንደሚወደዱም ነገረኝ::
እንግዲህ መለወጥ የሚገባኝ እኔ ነኝ ማለት ነው ቅቅቅቅ:: አንድ ቀን እቀየር ይሆናል ቅቅቅቅ:: ተባረክ ወንድማችን!!


አየኽ አንተም አገኘኸኝ እኔም አገኘውህ....እንደዚህ ስንግባባ እንዴት ደስ እንላለን?

ወንድምዬ ይኸ ባህል አስተዳደግ የሚሉት ነገር እንዴት እንደጎዳን ብነግርኽ ምናለ ወይ እዛው ተወልጄ እንዳደኩ እዛው አርጅቼ በቀረሁ እንድል ሁሉ የሆንኩበት ጊዜ ነበር::ስልህ እዚህ አውሮፓ መጥቼ ሳይሆን ከእኛ በስንትና ስንት አመት የሰለጠነችው ኬንያ ሆኜ::በቃ በአበሽነቴ እንደ መሰል ወገኖቼ አይናፋር....የምፈልገውን ነገር በመግደርደር የማጣ....ርቦኝ በቃኝ የምል.....እያለ እያለ ወደ ወሲቡ አለም ስንሄድ አገር ቤት አንዲትን ሴት ቀጥሬ ያው በርግጥ ልጅ ነበርኩ ይሁንና ሴክስ ላደርግ ስል እንዴውም ጎበዝ ከሆንኩ ነው 1 ደቂቃ የሚያህል ከሳምኩዋት ዋው ነው....በቃ አይምሮዬ ሁሉ ቶሎ ገልቦ መንከር ነበር::ታድያ ወደ ኬንያ ምድር መጥቼ የኬንያን ሴቶችና እንዲሁም ነጮችን የማሽኮርመምና የመንጨት እድሉ አጋጥሞኝ እንደ አገር ቤቱ በይ እላይሽ ላይ ልውጣ ስል ምን አልክ? እየተባልኩ በዛን ጊዜ ከንፈርን ከደቂቃ በላይ ስስም ኩበት ኩበት ይለኝ እንደነበር ኩበት ኩበት እስኪለኝ እያሳሙኝና ለአንድ ሰአት ያለ እምስና ቁላ መነካካት ከብድ ውጭ የሚደረጉ ማናቸውንም አርት እያደረጉኝና እያስደረጉኝ አማረውኝ ሁሉ ነበር.......እኔ ጀላዬ ሊፈነዳ ደርሶ እሸኝ ንካኝ ሳመኝ ምን እየተባልኩ ትግስቴን እስካጣ ድረስ አማረውን ምነው አገሬ ማሪኝ ሁሉ ብዬ ነበር.....ከዛማ ነገሩ ሲገባኝ ወይ ጉድ እንኩዋን ወጣሁ ሁሉ እል ጀመር::ለካስ መባዳት የሚባለው ወይም በጨዋኛ ፍቅር መስራት የሚባለው ነገር ሌላ ነገር ሆኖ አግኝቼው ቁላየ ከፈለገ የሴትን ---- አይንካ ሁሉ ብዬ እንድወስን ሆንኩኝ......ለካስ ከሴት ልጅ ጋር የሚደረገው የወሲብ ሰአታት በመሳሳም በመላላስ በመነካካት በመወያየት መበቀላለድ የፍቅር ድብድብ በመደባደብ መበላፋት በመተሻሸት ቁም ነገር አልባ ውይይቶችን በማውራት ቁም ነገር የሆኑ ነገሮችን እንደ ቅመማ ቅመም በመዶል ወዘተ ሆኖ አግኝቼው እሰይ እንኩዋን በትንሹም ቢሆን ሰለጠንኩ እንድል ሆንኩኝ::

ድሮ ድሮ ልክ ከሴት ልጅ ጋር ወሲብ አድርጌ ስጨርስ ካጠገቤ ብትሄድልኝና እንደዛ እንዳልተንሰፈሰፍኩላት ስጨርስ በብርሀን ፍጥነት ወይ ብቀየስ ወይም ብትሄድ ደስ ይለኝ የነበረው አሁን ደግሞ አንዴ ልቀበላት እንጂ የሴት ልጅ ምኗም አያስጸይፈኝ....ብድ ከጨረስን በሁዋላ ወደ ሻወር ቤት ሳይሆን አቅፌያት በስሜት መርካት ወይም ባደረግነው የወሲብ ጊዜ የፈጠረባት ድካም ልቧን እንደጉድ እያስመታ ስታለከልክ ማዳመጥና አለውልሽ አጠገብሽ ነኝ ማለት ምን ያህል እንደሚያስደስተኝና የተፈጥሮን ሚስጥር አሁን ገና ያገኘሁት እንደመሰለኝ ሆኖ ስለሚሰማኝ እንኩዋን በጥቂቱ ሰለጠንኩ....እንኩዋን ከዛ የመታሰር ባህል አረንቋ ወጣሁኝ እላለሁ::

ስላነበብከው መጽሀፍ ስለ ስብሀት ስንመጣ ደግሞ አይ ስብሀት ጀመረ እንጂ መች ጻፈ::በእኛ አይን ሆነህ የሱን መጽሀፍ ስታየው ነው ዋው የምትለው::ወደ ነጮቹ አለም ስትሄድ ደግሞ ለምሳሌ እኔ ያለሁበት አገር ያሉ ጋዜጦች ሶስተኛው ገጽ ላይ እራቁቱን የሆነ ወንድ ወይም እራቁትዋን የሆነች ሴት ፎቶ አለ::እንዲሁም ሁሌ እሁድ እሁድ ስለ ሴክስ በሰፊው የጻፍበት አምድ አለ::ግልጽ ነው ታድያ....እንደወረደ::እንደገና አንዳንድ የቴሌቪዝን ፕሮግራም የውይይት መድረኮች ላይ የማይተላለፍ ክርክር የማይቀርብ የሰው ያልጋ ሁሉ ጉድ የለም.....በቃ መሰልጠን ይሏል እንደዚህ ነው::ሲጋቡ ተጣጥመው ሲፋቱ ተጣጥመው ነው::እኛ ጋር ደግሞ ሲጋቡ በስሜት አብረው ሲኖሩ መጣጣም ሆነ መረካካት የለ....ሲፋቱ እሬት እሬት በመባባል::

እስቲ ስንቱ ወንድ ነው የሚስቱን ጭን አይቶ የሚያውቀው?ጭኗ ላይ ጠባሳ ይኑረው ቡግንጅ የት ያውቅና?ሴቷስ የባሏን እቃ ያየች ስንት ናት?ይገረዝ አይገረዝ ሁሉ ላታውቅ ትችላለች::ሲፈልግ ወስዶ ያልረጠበ ---- ውስጥ ይነክርና በመጣ ጊዜ መጥቶ ልጅ ያስቀፈቅፋል ከዛ ሱፉን ያደርግና ሚስቴን ተዋወቃት ብሎ ቀፈቱን እየዳበሰ ያስተዋውቋል::የሚስቱን መላ አካል ባይኑ አይቶ የማያውቅ ወንድ ሚስቴን ተዋወቃት ሲል እንዴው አስበው::የማያውቃትን ሴት ነው የሚያስተዋውቀው....ሚስትም እንደዚሁ::ግን ልጅ እንደጉድ ይፈለፈላል::ተበዳና ተወልዶ ተኖረና ተሙቶ እንደሚባለው ማለት ነው::

ጎሳ ወንድሜ እውነትህን ከሆነ የምትለው መለወጥ ከቴውም አለብኽ::እድሜ ለቴክኖሎጂ እያሳደድክ በቴክኖሎጂ እየታገዝክ ለማወቅ ጣር::በአሁኑ ሰአት የአገርቤቱ በሀል ላገርቤቱም ላዲሱ ትውልድ አልሆነም::

ትልቅ ስልጣኔ አለ::እንዳጋጣሚ ሆኖ አገር ቤት እያለን ከተለያየ ቦታ ትማስ ወርቅ ተችሮን አይተናል::ምኑንም ሳያውቁ ያወቁ እየመሰላቸው ሴክስ ልታደርጉ ስትሉ የሚጠይቁህ ነገር ወጣ ያለ ነው::ጆሮ ግንዷ ላይ ስትሳም ስሜትዋን ለምትጨርሰውና እምሷ ላይ ብቻ ስሜትዋ ያለ የሚመስላት ካልወረድክልኝ አትበዳኝም.....እንዲህ ካላደረከኝ ሲባል ሁሉ ገርሞኝ ከሰውነቷቸው ጋር አስተዋውቄያቸው የመጣሁዋቸውም ነበሩ::ለእሷ ከተወረደላት በቃት::ፈረንጅ መኮኑ ነው ወይም መሰልጠኑ ነው::ግን ያላወቀችው ወይም ያላወቁት ነገር ቢኖር ጫፉን ይዘው ምኑንም አለማወቃቸውን ነው::እሱም ግልጽ ለማድረግ ከምኑም ከምኑም በፊት መጀመርያ መሳሳም ምን ያኽል ለምንም ነገር መሰረት እንደሆነና የመሳሳምን ቴክኒክና ታክቲክ ማወቅ ምን ያኽል ጥሩና የሚያቀራርብ እንደሆነ አያውቁም::ገና ከንፈራቸውን ስትስም በቃኽ ብለው በእጃቸው ከንፈራቸውን ሲጠርጉ ታያለኽ::ከዛ እንደ ዘጊ አናዳ ስሜትህን ገለውት ከዛ በሁዋላ ያለው ወሲብ ጨርሶ ለመገላገል ያኽል ይሆንብኻል::እንደገና እምሴን አትነካውም አታየውም የሚሉህም አሉ....ግን ልብስ አኮፍሷቸው የልብስና የቃላት አራዶች.....ብቻ ስንቱን ታዝቤልህ መጥቻለሁ::

ውይ ጊዜየን ፖለቲካ ሩም ከብቶቼ በልተው እየጨረሱብኝ እንጂ ዝክረ ወሲብ ሩሜ ውስጥ ልፍጠን ብላ አፈጣጥኜ ድባቅ መትቼ ፍቅር በፍቅር ስላደረኩዋት ልጅ ጽሁፍ ጀምሬ ነበር::እስቲ ሰሞኑን ጊዘ ካገኘሁ እጽፍና እጨርሰዋለሁ::

እስቲ ኢትዮዽያን እንዴት እንዳየኻት ጻፍና አስነብበን::መጻፍ እኮ ቀላል ነው....እንደማንኛውም ነገር ፕራክቲስ ማድረግና ሀሳብን አሰባስቦ መጻፍ የሚፈልጉትን ነገር መጀመርያ አውቆ መከተብ ነው::

እኔ ሰው ካልነካኝ አልነካም::በጨዋ ደንብ ለሚወያይ ጨዋ ነኝ....ለምድረ ከብት ደግሞ መድሀኒት....እንዳንተ ያለ ጨዋ ሰው ቢሰድበንም አልነካም....ደግሞ እንዳንተ ካለ የዋህ ሰው ስድብም ስለማይወጣና ማወቅ ስለሚፈልግ እንዳንተ ካለ ሰው ጋር መማማር ደስ ይለኛል::

ላክብሮትህ ከልቤ አመሰግናለሁ::

እኔም አክብሮቴን ችሬሀለሁ::

ጨዋታ አምጣና እንዳሁኑ እንጫወት::

መልካም ጊዜ

ሾተል ነን
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9643
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ቱሉቦሎ » Mon Nov 05, 2012 6:43 pm

ሾተል የኛን ሴቶች አልታዘብካቸውም አፍረው ዝም ሲሉ እዚህ ቶፒክ ላይ ?

እኔ ግን በፖለቲካው በስፖርቱ በቀልዱ በስድቡ ሁሉ እየተጋፈጥች እዚህ ላይ ዝም በማለቷ ስም አይጠሩን ታዝቤያታለሁ ::

ሾተል wrote:ለምሳሌ እንኩዋን ሴቶች በየቀኑ የተፈጥሮ ቫጅናል ዲስቻርጅና እንዲሁም የወር አበባ የሚታያቸው አይደሉም እኛስ በየቀኑ ካልታጠብን ጭንና ጭናችን አካባቢ እንዲሁም ቆለጣችን ስር ከሞተ ፈረስ በላይ እንቀረና የለም እንዴ ?ስንቱ እግሩን የማይታጠብ ጥንባታም አለ ...ካልሲውን ሁሉ የማያጥብ ::ለዛውም የአበሻ ወንዶች ከምንወቀስባቸው ነገሮች አንዱ የአፍ ሽታና የእግር ሽታ ነው ::ቢቸግር እንጂ ጫማቸው ...ካልሲያቸው ....እግራቸው ...አፋቸው ከሚጠነባ ከ አበሻ ወንዶች ጋር ማን ይተኛ ነበር የሚሉ ስንት ሴት እህቶቻችን አሉ ::

ይኸው ለወንዶቹም አልቀረልንም

http://www.youtube.com/watch?v=MzaVc41h ... ure=relmfu
ቱሉቦሎ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 195
Joined: Tue Sep 04, 2012 8:13 pm

Postby ቱሉቦሎ » Mon Nov 05, 2012 7:03 pm

The Power of እሙሙ

http://youtu.be/HNp4TUWcPSA
ቱሉቦሎ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 195
Joined: Tue Sep 04, 2012 8:13 pm


Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 6 guests