ይኼንንስ ታሪክ ወላድ ባትሰማው ይሻላል

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

ይኼንንስ ታሪክ ወላድ ባትሰማው ይሻላል

Postby ሾተል » Wed Nov 07, 2012 10:34 am

ደስ ሲለው የሚሰወር.....ደስ ሲለው እሳት የሚተፋ....ሲያሰኘው ደግሞ የሁለት ወር ልጅ ሆኖ ሲያበቃ እንደ አንድ አመት ልጅ አድጎ የሚገኝ......እንዴውም አንዴ ፍሪጅ ውስጥም ይገኛል አለች አናቱ....ሲያሰኘው ደግሞ 20 ሙዝ መያዝ የማይችል የድሀ የተሰቀለ ፌስታል ውስጥ እራሱን ከቶና ተንጠልጥሎ እማዬ እታያለሁ አትታይም ይጫወታል....

ብቻ ወላድ ይኼንን አትስማ::

http://www.thesun.co.uk/sol/homepage/ne ... ishes.html

ሾተል ነን.......መኖር ስንቱን ያሰማል?
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9644
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Re: ይኼንንስ ታሪክ ወላድ ባትሰማው ይሻላል

Postby TAዛBI » Wed Nov 07, 2012 12:00 pm

ሾተል wrote:ደስ ሲለው የሚሰወር.....ደስ ሲለው እሳት የሚተፋ....ሲያሰኘው ደግሞ የሁለት ወር ልጅ ሆኖ ሲያበቃ እንደ አንድ አመት ልጅ አድጎ የሚገኝ......እንዴውም አንዴ ፍሪጅ ውስጥም ይገኛል አለች አናቱ....ሲያሰኘው ደግሞ 20 ሙዝ መያዝ የማይችል የድሀ የተሰቀለ ፌስታል ውስጥ እራሱን ከቶና ተንጠልጥሎ እማዬ እታያለሁ አትታይም ይጫወታል....

ብቻ ወላድ ይኼንን አትስማ::

http://www.thesun.co.uk/sol/homepage/ne ... ishes.html

ሾተል ነን.......መኖር ስንቱን ያሰማል?


ጋሽ ሾተል ዘ ሰን የተባለው ጋዜጣ ሀሜት ሹክሹክታ የውሸት ወሬ የሚወጣበት ጋዜጣ ነው እንደው አሁን ካሜራ በየስልኩ ላይ ባለበት ዘመን ይህን ነገር በፊልም ቀርጸው አያቀርቡትም ነበር ?

አገራችን ላይም ኢሀደግ የገባና ጋዜጣ እንዳሸን የፈላ ሰሞን አንድ "ጎዳናው" የተባለ ጋዜጣ የሚጽፈው ሁሌ ያስቁኝ ነበር አንዴ "እግዚአብሔር የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ህንጻ አጠገብ ታየ " ብሎ በፎቶ መሳይ ነገር አስደግፎ ያቀረበው ዜናው አትረሳኝም ታድያ ጎዳናውን እንዲሁ በሬ ወለደ ወሬ የሚያምራቸው ይገዙት ነበረ

እና እባክህ እንደው የታብሎይድ ጋዜጣ ያወራውን ወሬ, ወሬ አገኘው ብለህ አታቅርብ
TAዛBI
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 145
Joined: Mon Dec 22, 2008 8:42 am

Postby ገደል » Wed Nov 07, 2012 6:45 pm

በአንተ ቤት አስገራሚ ነገር ማቅረብህ ነው:: የሆንክ ዝተት መሀይም መሆንህን እያረጋገጥክ ነው::
ገደል
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 489
Joined: Sat Jan 02, 2010 12:03 am

Re: ይኼንንስ ታሪክ ወላድ ባትሰማው ይሻላል

Postby ሀሪከን2 » Wed Nov 07, 2012 11:44 pm

ሾተል wrote:ደስ ሲለው የሚሰወር.....ደስ ሲለው እሳት የሚተፋ....ሲያሰኘው ደግሞ የሁለት ወር ልጅ ሆኖ ሲያበቃ እንደ አንድ አመት ልጅ አድጎ የሚገኝ......እንዴውም አንዴ ፍሪጅ ውስጥም ይገኛል አለች አናቱ....ሲያሰኘው ደግሞ 20 ሙዝ መያዝ የማይችል የድሀ የተሰቀለ ፌስታል ውስጥ እራሱን ከቶና ተንጠልጥሎ እማዬ እታያለሁ አትታይም ይጫወታል....

ብቻ ወላድ ይኼንን አትስማ::

http://www.thesun.co.uk/sol/homepage/ne ... ishes.html

ሾተል ነን.......መኖር ስንቱን ያሰማል?

ቂቂቂቂቂቅ አይ ሾትል አይ ማመዛዘን :lol: አይ ጭንቅላት :lol: የታብሎይድ ወሬ አምነክ እኛን ልታሳምን? :lol: የታብሎይድ ወሬ ይዘክ መተህ አጃይብ ትላለክ አይደል???ጮማ ራስ ?/ቅቅቅ ለሁሉም ሴልፎኖች ሁሉ ባለ ቪዲዮ እና ካሜራ በሆኑበት ዘመን እንዴት ልጁ እሳት ሲተፋ የሚያሳይ ፒክቸር ወይም ቪድዮ ሳይኖራት ቀረ? ዷው ለለሁሉም በዚህ ዘመን የሚታይ ፒክቸርም ሆነ ቪድዮ አይታመንም ዶክተር ሊደረግ ወይም ፎፎ ሾፒንግ ሊኖርበት ይችላል :lol:
ለካ አንተ በዝሙት እና በሴሰኝነት ዙሪያ ነው ልምድና እውቀት ያለክ??????/ ቂቂቂቅ
each mind is a different world
ሀሪከን2
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1039
Joined: Fri Oct 31, 2008 3:59 am

Postby ወፌ » Thu Nov 08, 2012 7:57 am

ከዚህ በፊት አንዷ ማርያም ነኝ ብላ እንደመጣችሁ ሴትዮ ይሄም አነጋጋሪና ለማመን የሚከብድ ቢሆንም ዜናውን ያካፈለን ሰው ላይ ግን እንደዚህ መረባረብ ተገቢ አይመስለኝም ወገኖች:: ሴትየዋ የተናገረችሁን ጋዜጣው ቃል በቃል በምስል በማስደገፍ አቀረበው:: ማመንና አለማመን የኛ ምርጫ ነው:: "Don't shoot the messenger: ይሉ የለ ነጮቹ::
ወፌ
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 77
Joined: Fri Aug 24, 2007 4:27 pm

Re: ይኼንንስ ታሪክ ወላድ ባትሰማው ይሻላል

Postby ደጉ » Thu Nov 08, 2012 12:57 pm

ሀሪከን2 wrote:.....ለሁሉም ሴልፎኖች ሁሉ ባለ ቪዲዮ እና ካሜራ በሆኑበት ዘመን እንዴት ልጁ እሳት ሲተፋ የሚያሳይ ፒክቸር ወይም ቪድዮ ሳይኖራት ቀረ....

:D አይ ከምር ግን እሳት ሲተፋ ላይ እችላለሁ ብዬ የመበየጃ (ጎግል) ከምሰራበት ቦታ ዛሬ ነገ አመጣለሁ ስል እስከዛሬ ቆየሁ ዛሬ እሳት አለመኖሩን ካንተ ጽሁፍ ሳይ ገብቼ ባየው....ሰይጣኑ ልጅ ሳሆን ሰው እሚያሰቃየው እራሱ በለቅሶ እየተሰቃየ አየሁ....ምናለ ጡት ብጸጠው ብዬ አዘንኩ...ያልታደለ ልጅ ...ለነገሩ እሳት ባይተፋም አርፎ እሚቀመጥ አይመስልም.. :lol:
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4416
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Postby ሀሪከን2 » Fri Nov 09, 2012 1:34 am

ደጉ
አይ ከምር ግን እሳት ሲተፋ ላይ እችላለሁ ብዬ የመበየጃ (ጎግል ) ከምሰራበት ቦታ ዛሬ ነገ አመጣለሁ ስል እስከዛሬ ቆየሁ

አቤት ጥንቃቄ :lol: የአብዮቱ ትውልድ በጥንቃቄ እና በጥርጣሬ ግምባር ቀደም ነው የሚባለው እውነት ነው ማለት ነው :lol:
የምር ግን ጎግልህን አጥልቀክ ልጁ እሳት ሲተፋ ብታይ ታምን ነበር????/ ሰው እንዴት እሳት ሊተፋ ይቻለዋል? ልጁ እሳተ ገሞራ ነው ዙ ሀያ ሶስት ነው ታንክ ነው ምንድን ነው ምንድን ነው?????????? እሳት ከላንቃው የሚተፋው??????????
each mind is a different world
ሀሪከን2
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1039
Joined: Fri Oct 31, 2008 3:59 am

Postby ሾተል » Tue Nov 13, 2012 7:46 pm

ወይ ዘ ሰን የሚሉት በአለም 10ረኛ ተነባቢና ታዋቂ አስገራሚ እንዲሁም የተደበቀ ነገር መርምሮ አዋራጅ የወሬ ሜድያ ዛሬ የሚገርም ነገር በድረገጹ አውጥቶ አስነበበንና ይኸንንም ለናንተ ልናካፍል በክብርነታችን ሆነን ወደድን....

http://www.thesun.co.uk/sol/homepage/ne ... pital.html


ሾተል ነን.......እመቤቴ ማርያም ከልጅሽ ከወዳጅሽ ሀጥያታችንን ይቅር ይለን ዘንድ አማልጅን....አሜን!!!
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9644
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Thu Nov 22, 2012 10:19 am

የጨዋ ልጆቹ ዋ እንዳትሞክሩ......ከብቶቼ በናታችሁ እንደ ልጁ ሞክሩት....ከሙከራችሁ ተሰነጣጥቆ ፍግም ስለሚባል ኖራችሁም ስለማትጠቅሙና እኛንም ባለሀብቱን ስላከሰራችሁን ውስጠ ሰራ ሰራችሁን ብጥስጥስ አድርጎልኝ አለምም ትገላገላለች....እናንተም ከዘላለማዊ ከብትነት ትገላገላላችሁ....ሳይበር ዋርካም ትገላገላለች....እኛም እናንተን መኖ ከማብላት እንገላገላለን....የሚገላግል ቢለዋ ይገላግላችሁና::

ለማንኛውም አስደናቂውን ታሪክና የተሰበረውን የአለም ሪከርድ ተመልከቱ::

http://www.thesun.co.uk/sol/homepage/ne ... nives.htmlሾተል ነን........የ ዘ ሰን እንባ ጠባቂና የበላይ ተከታታይ
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9644
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Wed Nov 28, 2012 12:09 am

ኡዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐዐአ

http://www.thesun.co.uk/sol/homepage/ne ... spoof.html


ሾተል ነን......ዉዐዐዐዐዐዐዐዐዐአ
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9644
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Tue Dec 18, 2012 12:18 am

ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም እንል ነበር ድሮ በንጉሱ ጊዜ...

http://www.thesun.co.uk/sol/homepage/ne ... -dead.html

50 አለቃ ገብሩ እኮ ናቸው

አያድርስ እኮ ነው አሉና ተከዙ
ሹል ከዘርቸውን እየወዘወዙ

ሾተል ነን.....እውነቱን ነው እዚህ ፕላኔት ባይኖርስ?አንዱ ተነስቶ ምስኪን ጨቅላዎችን ገድሎ እናቱን ገድሎ እራሱን ያጠፋል...አንዱ....ለላው ደግሞ......የምታሳዝን አለም!
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9644
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby መራራ » Tue Dec 18, 2012 12:04 pm

የ አዋሳው መላኩ ተፈራ (አባትህ) ከጨፈጨፋቸው ንጽሀን ወጣቶች እና የጭን ገረድ ሆነህ እያገለገልከው ያለኽው ህወሀት በየቀኑ እየጨፈጨፋቸው ካሉት ንጽሁ ኢትዮጽያን የነዚህን ልዩ የሚያደርገው ምንም የማያውቁ ጨቅላ ህጻናት መሆናቸው እና እንዳንተ ያለ ጡዘታም የፈጸመው ዘግናኝ ድርጊት መሆኑ ነው:: አንተን የሚያምህ ሀዘንም የሚሰማህ ግን ነጭ ሲሞት ብቻ ነው: :twisted: :twisted: አስመሳይ::

ሾተል wrote:ጉድ ሳይሰማ መስከረም አይጠባም እንል ነበር ድሮ በንጉሱ ጊዜ...

http://www.thesun.co.uk/sol/homepage/ne ... -dead.html

50 አለቃ ገብሩ እኮ ናቸው

አያድርስ እኮ ነው አሉና ተከዙ
ሹል ከዘርቸውን እየወዘወዙ

ሾተል ነን.....እውነቱን ነው እዚህ ፕላኔት ባይኖርስ?አንዱ ተነስቶ ምስኪን ጨቅላዎችን ገድሎ እናቱን ገድሎ እራሱን ያጠፋል...አንዱ....ለላው ደግሞ......የምታሳዝን አለም!
መራራ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 753
Joined: Sat Sep 25, 2004 9:58 am
Location: united states

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Tue Dec 18, 2012 12:24 pm

መራራ wrote: ህወሀት በየቀኑ እየጨፈጨፋቸው ካሉት ንጽሁ ኢትዮጽያን የነዚህን ልዩ የሚያደርገው


እማሆይ ቁራ....ዛሬ ጠላ አብዝተዋል መሰለኝ :lol: :lol: :lol:

"በየቀኑ እየተጨፈጨፉ ስላሉት ንፁህ ኢትዮጵያውያን" ብለው ለቀባጠሩት አሁኑኑ ማስረጃዎትን ያምጡ :lol:ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ .....ዋርካ ላይ እየመጡ ውሸት መለቅለቅ; በየቀኑ በየቤቱ እየዞሩ ዘኬ እንደማግበስበስ ቀላል አድርገውታል እንዴ :?: ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby ሾተል » Wed Dec 19, 2012 1:22 am

አይ አማሪካዬ ልጆችሽን በጅሽ...

ያንዱን ሀዘን ሳንጨርስ ሌላው እየተከተለ ልባችንን የሀዘን መጫወቻ አደረጉት እኮ::

እረ ኦባማ አንድ ነገር አድርግ?ኢራቅ ኢራን አፍጋኒስታን ምናምን አገሮችን ነጻ ላውጣ ብለኽ እዛም ልጆችኽን ከምታስፈጅ መጀመርያ አገርህ የሚሰሩ ስራዎችን እየሰራኽ ከ 127 ሚልየን በላይ ሰው ጨራሽ መሳርያን ግለሰቦች እጅ ያለውን ኢህአዴጎች ስልጣን ሲይዙ ከየቤቱ ለቃቅመው ሰብስበው መንግስት እጅ መሳርያዎችን ከግለሰቦች እንደሰበሰቡ አንተም ከያንዳንዱ ቤት ሰብስብና የንጹሀንን ነፍስ ታደግ......ያለዛማ ማንም በበጨጨ ,በተናደደ,ተስፋ በቆረጠ,በጌም የተነሳ በሰዎች ላይ መግደልን መማር የፈለገ ወዘተ ሁሉ እየተነሳ አሜሪካንን ህዝብ አልባ ሊያደርጋት ነው::አሜሪካ በማያ ካሌንደር አትጠፋም ባይሆን እራሷ በገዛችውና ኢምፖርት አድርጋ ስታበቃ እንደልብ ለያንዳንዱ ህዝብ እንዲዳረስ በሸጠችው መሳርያ ሳይሆን አይቀርም::

http://www.reuters.com/article/2012/12/ ... YU20121218

ነፍስ ይማር እንዲሁም በቃ ይበላችሁ ከማለት ሌላ ምን የምንለው ሀይል ይኖረናል?

ብቻ ምንም የማያውቁ ምስኪኖች እንደዚህ ባለ ነገር ሰለባ ሲሆኑ ያሳዝኑኛል::

ሾተል ነን...................ነፍስ ይማር!
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9644
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Thu Dec 20, 2012 9:15 pm

ሲሉ ነበር....አሉም...ብለዋልም....

እግዲህ ማመን የየራሳችን ሲሆን ለክብርነታችን እንደዚህ ያለ መላ ምት ራቢሽ ቢሆንም ካልሆነ ደግሞ ነገ የምናየው ጉዳይ ስለሆነ ነገ ሁሉንም አናየውም ብለን አንጠረጥርም::

በርግጥ ነገ የመጨረሻዋ ቀናችን ነው ብለው ነው መሰለኝ እየተዝናኑ ለማለቅ አፍሪካ ሳምባ የከበሮና ዳንስ የአፍሪካ ግሩፓችንን ምድረ ፖለቲከኛ,ሀብታም አድራጊ ፈጣሪዎች ጋብዘውናልና እንግዲኽ በከበሮ እያወዛወዝናቸው አብረን እየተወዛወዝን ማለቅም ከሆነ ማለቅ በዛው መቀጠልም ከሆነ በነሱ ፍርሀትና ፈጠራ ስቀን አይ ትዝብት ነው እንጂ ጩቤ ሰው አይጎዳም ብለን አብረን እስከምንኖር ድረስ መኖር ነው::

ለማንኛውም መላውን እንደዚህ ጽፈውታል

http://www.thesun.co.uk/sol/homepage/ne ... d-end.html


ሾተል ነን.......ከ ዘሰን ፍቅር በፍቅር
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9644
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria


Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests