በጣም የሚያሳዝን ዘግናኝ አጋጣሚ.....

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

በጣም የሚያሳዝን ዘግናኝ አጋጣሚ.....

Postby ዘጌ_ዘጋንባው » Fri Nov 09, 2012 6:15 am

የሆኑ አዲስ ተጋቢዎች ልጅ ይወልዳሉ ማለት ነው... ከዛ ልጁ ጡት እየጠባ ሲኖር 1 አመት ሲሞላው.... ,,,, ወላጆቹ በቃ ዚስ ዱድ አብሮ የሚያጫውተው ወንድም ወይም እህት ይወለድለት ብለው ወስነው.... ሌላ ባለቃጭል ዱብ ያረጋሉ.... እናላቹ አዲሱ ልጅ ታላቅየውን በጣም ጡት እየተሻማ አስቸገረው...እና ታላቅየው ድሮ እንደልቡ የሚያገኘው ጡት..አሁን ለጉድ ያጥረዋል...
ከዛ በቃ ከሽምያ እና ፈላ ብራዘሩ ለመገላገል መፍትሄ ብሎ ...... ማታ ላይ ቀስ ብሎ የናቱን ጡት ጫፍ መርዝ ይቀባዋል....ብራዘሩ ፍግም እንዲል እኮ ነው!!......

እና ለሊት ላይ ማን አልጋው ላይ ሞቶ ቢገኝ ይገርማቹአል?.....

አባትየው.....!!

ለካስ እሱም ወተት ይሻማ ነበር....
ግን እኔ የምላቹ....ደህና ከረምተኒ?
ዘጌ_ዘጋንባው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 176
Joined: Wed Aug 18, 2010 5:45 am

Re: በጣም የሚያሳዝን ዘግናኝ አጋጣሚ.....

Postby zenchalaw » Fri Nov 09, 2012 10:46 am

ዘጌ_ዘጋንባው wrote:የሆኑ አዲስ ተጋቢዎች ልጅ ይወልዳሉ ማለት ነው... ከዛ ልጁ ጡት እየጠባ ሲኖር 1 አመት ሲሞላው.... ,,,, ወላጆቹ በቃ ዚስ ዱድ አብሮ የሚያጫውተው ወንድም ወይም እህት ይወለድለት ብለው ወስነው.... ሌላ ባለቃጭል ዱብ ያረጋሉ.... እናላቹ አዲሱ ልጅ ታላቅየውን በጣም ጡት እየተሻማ አስቸገረው...እና ታላቅየው ድሮ እንደልቡ የሚያገኘው ጡት..አሁን ለጉድ ያጥረዋል...
ከዛ በቃ ከሽምያ እና ፈላ ብራዘሩ ለመገላገል መፍትሄ ብሎ ...... ማታ ላይ ቀስ ብሎ የናቱን ጡት ጫፍ መርዝ ይቀባዋል....ብራዘሩ ፍግም እንዲል እኮ ነው!!......

እና ለሊት ላይ ማን አልጋው ላይ ሞቶ ቢገኝ ይገርማቹአል?.....

አባትየው.....!!

ለካስ እሱም ወተት ይሻማ ነበር....
ግን እኔ የምላቹ....ደህና ከረምተኒ?

:D :D :D ሀ ሀ ሀ ሀሀዐሀሀህ ውይ ይመችህ አቦ
zenchalaw
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 11
Joined: Tue Mar 20, 2007 10:18 am

Re: በጣም የሚያሳዝን ዘግናኝ አጋጣሚ.....

Postby ለማ12 » Fri Nov 09, 2012 2:04 pm

ተው እንጂ ደህና ሰው አልነበርክ?
እሱን ሳንቀምስ የማንተኛ ሰውችን አስደነገጥከን እኮ:

ዘጌ_ዘጋንባው wrote:የሆኑ አዲስ ተጋቢዎች ልጅ ይወልዳሉ ማለት ነው... ከዛ ልጁ ጡት እየጠባ ሲኖር 1 አመት ሲሞላው.... ,,,, ወላጆቹ በቃ ዚስ ዱድ አብሮ የሚያጫውተው ወንድም ወይም እህት ይወለድለት ብለው ወስነው.... ሌላ ባለቃጭል ዱብ ያረጋሉ.... እናላቹ አዲሱ ልጅ ታላቅየውን በጣም ጡት እየተሻማ አስቸገረው...እና ታላቅየው ድሮ እንደልቡ የሚያገኘው ጡት..አሁን ለጉድ ያጥረዋል...
ከዛ በቃ ከሽምያ እና ፈላ ብራዘሩ ለመገላገል መፍትሄ ብሎ ...... ማታ ላይ ቀስ ብሎ የናቱን ጡት ጫፍ መርዝ ይቀባዋል....ብራዘሩ ፍግም እንዲል እኮ ነው!!......

እና ለሊት ላይ ማን አልጋው ላይ ሞቶ ቢገኝ ይገርማቹአል?.....

አባትየው.....!!

ለካስ እሱም ወተት ይሻማ ነበር....
ግን እኔ የምላቹ....ደህና ከረምተኒ?
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1105
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests