ፍቅር ምንድነው..?

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

ፍቅር ምንድነው..?

Postby ክቡራን » Sun Nov 18, 2012 5:04 pm

አሁን ሳስበው የቡዙዎቻችን ችግር ይሄ ይመሰለኛል...:: እረ አንደውም ያለም የራሷ ችግር ይሄ ሳይሆን አይቀርም:: ፍቅር ማለት ምን ማለት ነው..?? አንድ ሰው ከተቃራኒ ጾታ ጋር ፍቅር እንደያዘው በምን ማወቅ ይቻላል..? በውነት ያፈቅረነው ወይም ያፈቀርናት ልጅ አፈቅርኩህ ( ሽ) የምነለው ራሳችን ስለምንወድ እንጂ እሱን ወይም እሷን እንደምነለው ወደናት ይሆን..? በፍቅር ውስጥ ራስን መወድድ ካለ ፍቅር አለ ማለት ይቻላል? ስሜትንና ፍቅርን እንዴት መለየት ይቻላል? እስኪ ልምዳቹሁንና ገጠመኛችሁን እንወያይ...የፍቅር ታሪካቹህንም ማውጋት ይቻላል.. :wink: ይሄን ውይይት እኔ ክቡራን ሆስት አደርጋለሁ:: መልካም የፍቅር ውይይት:: :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8282
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Mon Nov 19, 2012 2:24 am

አንዳንድ ስዎች ለዚህ ጥያቄዬ መልስ ያቃታቸው ይመስላል:: :D ይሄ ከምን የመነጨ ነው ብዬ ሳስብ አንድ ነገር ላይ ደርስኩ:: እውነተኛ ፍቅርን ( true love ) የሚባለውን ነገር ኤxርሳይስ አላደርገነውም ማለት ነው...የምንኖረው በፍቅር ስለ ፍቅር ነው እያልን ውጭ ውጭውን ራሳችንን እንማ ( አናውቀውም እንጂ እኮ ቡዙ ጊዜ ራሳችንን አምተናል! :D ) እንጂ በፍቅር ውስጥ ኢንክሉሲቭ አልተደረገንም ወይም በፍቅር ስለ ፍቅር አልኖርንም ወይንም ደግሞ ኖረን አናውቅም ማለት ሊሆን ይችላል ብዬ አስባለሁ:: ኦን ኤ ሲሪየስ ኖት ግን...አንዳንዴ ሰዎች ራስ ወዳዶች ስለሆኑም ፍቅርን ፈጠሩ ብዬ አስባለሁ:: የሚያፈቅሩት እኮ መሰሎቻቸውን ብቻ ነው:: በኑሮ , በትምህርት በመልክ...ወ.ዘ.ተ እየተመራረጡ የሚፋቀሩ በኔ ግምት ራሳቸውን ወዳድ ይመስሉኛል:: ምክንያቱም ፌይለር መሆን አይፈልጉምና!! እና ታዲያ ይሄ ጉዳይ ወዴት ይመራናል???? ፍቅር ታማኝ ነው ፍቅር እምነት ነው ይላል አንድ ቦታ..! እኔ የማውቀው አለም ደሞ የሚያሳየኝ የፍቅርህ ተስፋ እምነትህ ሳይሆን አካውንትና ማንነትህ ነው ... የፍቅር መሰረትህ ውጭህ ነው በውስጥህ የሚጮሀው እውነት አይደለም...እና ጥያቄው ይሄ ፍቅር ነው ወይ ነው? ? እንግዲ ሀሳቦቼን ነው እያንሸራሸርኩ ያለሁት..ልክ ነኝ ማለቴ አይደለም... ከቶውንም! :: አንድ ሰው መጥቶ ካላቆመኝ እነሆ ጆሮዎችን ጭው የሚያደርጉ ቡዙ ቡዙ ሰማያዊ መገለጾችን ልጽፍ ነው:: :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8282
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Mon Nov 19, 2012 2:38 am

Love isn't blind, it just only sees what matters ዊሊያም ካሪ እኮ ነው...እሱ ነው እንግዲ ያለው...at some point እኔ የምለውን ጀስትፋይ ያደርገዋል..."እንግዲ ምን እንበል?" አለ ሀዋርያው ጳውሎስ እኮ ነው...ለግሪክ ሰዎች ሲጽፍላቸው...
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8282
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby recho » Mon Nov 19, 2012 5:12 am

ክብዬ .. ባውቀው ምን አስደበቀኝ ዲም ዲርርርም ዲርም ዲም ዲም ባውቀው ምን አስደበቀኝ ዲርርሪንንን የሚለው የማን ዘፈን ነበር ?
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby እህምም » Mon Nov 19, 2012 6:05 am

^ :lol: ግፈኛ
Homage to darkness : http://yekolotemari.blog.com/2010/02/09 ... -darkness/

"Is it stealing
if I take
the pains of others

and make it my healing?"
http://elicitbeauty.blogspot.com/
እህምም
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2509
Joined: Mon Dec 19, 2005 10:36 pm
Location: on a small rock; between an ocean and a sea.

Re: ፍቅር ምንድነው..?

Postby ለማ12 » Mon Nov 19, 2012 12:28 pm

ክ ቡ ሰላም ነው?

ፍቅር ምንድን ነው አልክ?
ዝም ብሎ የሚአስለቅስ እንዲያው በደፈናው እንደ ሴት ስካር አይነት
የሴት ስካር ታውቃለሕ ??ክቡራን wrote:አሁን ሳስበው የቡዙዎቻችን ችግር ይሄ ይመሰለኛል...:: እረ አንደውም ያለም የራሷ ችግር ይሄ ሳይሆን አይቀርም:: ፍቅር ማለት ምን ማለት ነው..?? አንድ ሰው ከተቃራኒ ጾታ ጋር ፍቅር እንደያዘው በምን ማወቅ ይቻላል..? በውነት ያፈቅረነው ወይም ያፈቀርናት ልጅ አፈቅርኩህ ( ሽ) የምነለው ራሳችን ስለምንወድ እንጂ እሱን ወይም እሷን እንደምነለው ወደናት ይሆን..? በፍቅር ውስጥ ራስን መወድድ ካለ ፍቅር አለ ማለት ይቻላል? ስሜትንና ፍቅርን እንዴት መለየት ይቻላል? እስኪ ልምዳቹሁንና ገጠመኛችሁን እንወያይ...የፍቅር ታሪካቹህንም ማውጋት ይቻላል.. :wink: ይሄን ውይይት እኔ ክቡራን ሆስት አደርጋለሁ:: መልካም የፍቅር ውይይት:: :D
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1144
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby recho » Mon Nov 19, 2012 2:41 pm

ድንገት ሳላስበው ዲዲርርም ሳይኖረኝ
የሚያስለቀስ ፍቅር በድንገት ያዘኝ

ጤና አይምሮ እያለኝ የሚያስብልኝ የሚያስብልኝ
ፍቅር እንደሆነ ጠቢብ ነገረኝ ጠቢብ ነገረኝ

አይ ግጥም የማስታወስ ችሎታዬ .. አራምባና ቆቦ :lol: :lol: :lol: ለምምምይይዬ ደህና አደርክ .. እንዲሁም ክብይይይይዬ ሆዴ ሰላም ነህልኝ .. ? ፍቅር ማለት የናንተ ናፍቆት ነው .. ሌላ ምን አለ ? ይሄው ያስነፈርቀኛል ... :cry: :cry: :cry:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ለማ12 » Mon Nov 19, 2012 2:55 pm

ሰላም ሰላም ርቺ

መልካም ግጥም ነው ይበል ብለናል

ክቡራን ቸግሮታል እርጂው እባክሽ.recho wrote:ድንገት ሳላስበው ዲዲርርም ሳይኖረኝ
የሚያስለቀስ ፍቅር በድንገት ያዘኝ

ጤና አይምሮ እያለኝ የሚያስብልኝ የሚያስብልኝ
ፍቅር እንደሆነ ጠቢብ ነገረኝ ጠቢብ ነገረኝ

አይ ግጥም የማስታወስ ችሎታዬ .. አራምባና ቆቦ :lol: :lol: :lol: ለምምምይይዬ ደህና አደርክ .. እንዲሁም ክብይይይይዬ ሆዴ ሰላም ነህልኝ .. ? ፍቅር ማለት የናንተ ናፍቆት ነው .. ሌላ ምን አለ ? ይሄው ያስነፈርቀኛል ... :cry: :cry: :cry:
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1144
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby recho » Mon Nov 19, 2012 3:17 pm

ለምዬ ይሄ አመዳም ክቡራን ምናባቱ ነው የሚቸግረው?ከዚህ በላይ ምናባቱ ይኮንለት ደግሞ? :twisted: :twisted: :twisted: ለሁሉ ነገር ማብራሪያ ይጠይቃል እንደው ባክህ ? መቃጠል ነው .. አንተኑ ጠቅልዬ አርፌ ብቀመጥ ይሻለኛል .. :twisted:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ለማ12 » Mon Nov 19, 2012 5:31 pm

ሴትዮዋ እንስራው ይሻለኝ ነበር ያለችው ?
ውየስ ?

recho wrote:ለምዬ ይሄ አመዳም ክቡራን ምናባቱ ነው የሚቸግረው?ከዚህ በላይ ምናባቱ ይኮንለት ደግሞ? :twisted: :twisted: :twisted: ለሁሉ ነገር ማብራሪያ ይጠይቃል እንደው ባክህ ? መቃጠል ነው .. አንተኑ ጠቅልዬ አርፌ ብቀመጥ ይሻለኛል .. :twisted:
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1144
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby recho » Mon Nov 19, 2012 5:41 pm

ለማ12 wrote:ሴትዮዋ እንስራው ይሻለኝ ነበር ያለችው ?
ውየስ ?

recho wrote:ለምዬ ይሄ አመዳም ክቡራን ምናባቱ ነው የሚቸግረው?ከዚህ በላይ ምናባቱ ይኮንለት ደግሞ? :twisted: :twisted: :twisted: ለሁሉ ነገር ማብራሪያ ይጠይቃል እንደው ባክህ ? መቃጠል ነው .. አንተኑ ጠቅልዬ አርፌ ብቀመጥ ይሻለኛል .. :twisted:
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: አንተ ሰውዬ እንደው .. እሺ ምን አለች ? :lol: :lol: :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ክቡራን » Tue Nov 20, 2012 3:27 am

..ሪችዬ ነፍሴ....ለካ የምትወጂውን ሰው ነው አመዳም የምትዪው... :D አየሽ የኔንና የአንቺን ልዩነት.. :D :D .እኔ ያንቺ ባል..( ልል ፈለኩና ...ጎጃሜው ለማ ባስማት እንዳያጠፋኝ ፈራሁ...) ..ሪቾ ሰደበችኝ እያልኩ ላንቆራርጥጥሽ እያሰብኩ ነበር... :wink: ነገርን ነገር ያነሳዋልና ...ለማ እኮ ከጥዋት እስከ ማታ ይዞሽ ስለሚውል ( መቼም ቅናቴን በልቤ ደብቄ ብይዝ ሀጢያት ነውና ) እየመጣሁ ከበር እመለሳለሁ....አንቺም ሂድ ..መሸ አትይውም.. ሆዴ ክብዬ ይመጣል ...አትይውም...ዝም ብለሽ ከሱ ጋ መሳቅ....መሳቅ...መንከትከት...የኔና ያንቺ ትዳር እንዴት እንደሚሆን አላውቅም:: በውነቱ:: :D :አሁንም ሲያመሽ መሽቷል በጊዜ ግባ አውሬ እንዳይተናኮልህ በይው...እኔ ፈርቻለሁ...እቺ ጠጋ ጠጋ ...አምፖል ለመፍታት ነው አሉ..እትዬ ትርፌ እኮ ናቸው...GN , love ya... ! 8) (ለማ ጔንዴ.. ይዞ ሲገባ ታየኝ ዛሬ..) . :D

recho wrote:ለምዬ ይሄ አመዳም ክቡራን ምናባቱ ነው የሚቸግረው?ከዚህ በላይ ምናባቱ ይኮንለት ደግሞ? :twisted: :twisted: :twisted: ለሁሉ ነገር ማብራሪያ ይጠይቃል እንደው ባክህ ? መቃጠል ነው .. አንተኑ ጠቅልዬ አርፌ ብቀመጥ ይሻለኛል .. :twisted:
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8282
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ለማ12 » Tue Nov 20, 2012 9:57 am

ክቡ ሰላም ነው?
ደግሞ ለአንተ ምን መርዝ ያስፈልጋል ይቺን ጠቅ ስትል መጠቅጠቅ ነ ው እንጂ:
ቢቢዛ አክስት መሆነው:
ቅቅቅቅቅቅ

ክቡራን wrote:..ሪችዬ ነፍሴ....ለካ የምትወጂውን ሰው ነው አመዳም የምትዪው... :D አየሽ የኔንና የአንቺን ልዩነት.. :D :D .እኔ ያንቺ ባል..( ልል ፈለኩና ...ጎጃሜው ለማ ባስማት እንዳያጠፋኝ ፈራሁ...) ..ሪቾ ሰደበችኝ እያልኩ ላንቆራርጥጥሽ እያሰብኩ ነበር... :wink: ነገርን ነገር ያነሳዋልና ...ለማ እኮ ከጥዋት እስከ ማታ ይዞሽ ስለሚውል ( መቼም ቅናቴን በልቤ ደብቄ ብይዝ ሀጢያት ነውና ) እየመጣሁ ከበር እመለሳለሁ....አንቺም ሂድ ..መሸ አትይውም.. ሆዴ ክብዬ ይመጣል ...አትይውም...ዝም ብለሽ ከሱ ጋ መሳቅ....መሳቅ...መንከትከት...የኔና ያንቺ ትዳር እንዴት እንደሚሆን አላውቅም:: በውነቱ:: :D :አሁንም ሲያመሽ መሽቷል በጊዜ ግባ አውሬ እንዳይተናኮልህ በይው...እኔ ፈርቻለሁ...እቺ ጠጋ ጠጋ ...አምፖል ለመፍታት ነው አሉ..እትዬ ትርፌ እኮ ናቸው...GN , love ya... ! 8) (ለማ ጔንዴ.. ይዞ ሲገባ ታየኝ ዛሬ..) . :D

recho wrote:ለምዬ ይሄ አመዳም ክቡራን ምናባቱ ነው የሚቸግረው?ከዚህ በላይ ምናባቱ ይኮንለት ደግሞ? :twisted: :twisted: :twisted: ለሁሉ ነገር ማብራሪያ ይጠይቃል እንደው ባክህ ? መቃጠል ነው .. አንተኑ ጠቅልዬ አርፌ ብቀመጥ ይሻለኛል .. :twisted:
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1144
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby ክቡራን » Thu Nov 22, 2012 9:46 pm

አንዱ የፌስ ቡክ ጠረንገሎ ይሄን ቤት የከፈትከው ፍቅርን አጣጥመህ ስላማታውቅ ነው አለኝ...ፍቅር ቢገባህ ኖሮ ፍቅር ምንድነው ብለህም ባልጠየክ ነበር አለኝ ቀጠለና ...እስኪ ይሁና... :D : የምስጋናን ቀን ከዘመድ ከወዳጅ ከጔደኛ ( ከፍቅር ወይም ከትዳር ) ባጠቃላይ ሰብሰብ ብላቹ ለምታከክብሩ (እኔም ከዘመዴ ጋር ኩክ አድርገን እንግዶቻችን እየጠበቅን ባገኘኌት ደቂቃ ነው እቺን የምጽፍላቹ) ለሁላችሁም ሀፒ ታንክስ ጊቪንግ ደይ እየተመኘሁ...ለቤቷ ተስማሚ ናት ያልኩትን ሙዚቃ ስመርጥ በታላቅ ደስታ ነው:: በፍቅራችን መኅል ...ሚኒልክ ወስናቸው ነው...እቺን ጠቅ:: ለማ ጠቅጥቅ.. እንግዲ እንዳንተ የተመቸው ማን አለ....?? :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8282
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ፍቅር ምንድነው..?

Postby ክቡራን » Sun Nov 25, 2012 9:58 pm

ወይ ወንድሜን ለማ ...ፍቅር እንደ ሴት ስካር አይነት ነው አልክ... :D ለዚህ ነው ለካ አንዳድንዴ ጠጅ ጠግቦ ሞቅ ያለው ጽሁፍ የምትጽፈው..? :D አይዞህ !! አሁን ደርሽልሀለሁ...ትንሽ ቀን ነው..ሴትየዋ መጥተው መልስ ሰጥተዋል...አንተም በርታ በል ርዳኝ...ህይ ሀው አር ዩ በል...ዝም ብለህ ጭራና እግር የሌለው ተረት ብቻውን ካላማችን አያደርሰንም....እንደውም በቅርቡ I love you more than I can say..በሚል ርዕስ አንድ ቤት እንድትከፍት ሀሳብ እሰጣለሁ:: ሴትየዋ ረቀቅ ያለ እንጊሊዝኛ ከጀመሩ አለሁ..እንራዳለን.. :D አይዞን ለማዬ ዘንድሮ አንተን ካልዳርኩማ እኔ ክቡራን አይደለሁም.. :D !!
ለማ12 wrote:ክ ቡ ሰላም ነው?

ፍቅር ምንድን ነው አልክ?
ዝም ብሎ የሚአስለቅስ እንዲያው በደፈናው እንደ ሴት ስካር አይነት
የሴት ስካር ታውቃለሕ ??ክቡራን wrote:አሁን ሳስበው የቡዙዎቻችን ችግር ይሄ ይመሰለኛል...:: እረ አንደውም ያለም የራሷ ችግር ይሄ ሳይሆን አይቀርም:: ፍቅር ማለት ምን ማለት ነው..?? አንድ ሰው ከተቃራኒ ጾታ ጋር ፍቅር እንደያዘው በምን ማወቅ ይቻላል..? በውነት ያፈቅረነው ወይም ያፈቀርናት ልጅ አፈቅርኩህ ( ሽ) የምነለው ራሳችን ስለምንወድ እንጂ እሱን ወይም እሷን እንደምነለው ወደናት ይሆን..? በፍቅር ውስጥ ራስን መወድድ ካለ ፍቅር አለ ማለት ይቻላል? ስሜትንና ፍቅርን እንዴት መለየት ይቻላል? እስኪ ልምዳቹሁንና ገጠመኛችሁን እንወያይ...የፍቅር ታሪካቹህንም ማውጋት ይቻላል.. :wink: ይሄን ውይይት እኔ ክቡራን ሆስት አደርጋለሁ:: መልካም የፍቅር ውይይት:: :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8282
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Next

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 14 guests