ፍቅር ምንድነው..?

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby ክቡራን » Thu Dec 20, 2012 3:03 am

ይቺ ቤት ሞቅ ደመቅ ያሉ አውራ ጉዳዮችን አስተናግዳ ነበር...ቁምቢውና ገልብጤ ብራቹ አይንጠፍና ሀሳቡን እናስፋው...ፍቅር ምንድነው..?? አንዳንድ ሰዎች ፍቅር አፌክሽን ነው ይላሉ:: ደርሶ ሳቅ ሳቅ ሲልህ ባለፈው ( ቦጌ በሳቅ ልፈነዳ ነው ሲሉ ሰምቻለሁ ) ደስ ደስ ሲልህ ሁሉም ነገር ሲያስፈነደቅህ ፍቅር ይዞሀል ማለት ነው:: ወይም ደሞ መቆዘም ከጀመርክና እንደ ዶሮ ኩፍ ካልክ ሲናገሩህ ማልቀስ ከጀመርክ ( ሞኝ ባገኝ አይነት ፍቅር ይዞሀል ማለት ነው.. ይሄ አይነቱ ፍቅር ይዟቸው የማያውቃቸውን ሴቶች ለመጀመሪያ ጊዜ ሲይዛቸው የሚያደርጋቸው ነው በማለት እማማ ትርፌ ያገር መድኅኒት አዋቂና ባህላዊ የፍቅር ባለሟል ያስረዳሉ:: ፍቅር ማለት ለሌላው መኖር ማለት ነው ብለው የሚያስረዱ የመስኩ ተመራማሪዎች አሉ:: ወ/ሮ ጠንፌ በምሳሌነት ይጠቀሳሉ:: እኔ ለምሳሌ የምወዳትን ልጅ ለማስደሰት ብቻ የምጥር ከሆነ የፍቅር ትክክለኛ ትርጉሙ እሱ ነው ማለት ነው:: ፍቅር ራስ ወዳድ አይደለምና ስለሚል !! እርሶ ምን ይላሉ..?? እቺን የፍቅር ሙዚቃ ልጋብዝዎት::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8287
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby የቦግዪ » Thu Dec 20, 2012 2:19 pm

ክቡራን wrote:... ቦጌ በሳቅ ልፈነዳ ነው ሲሉ ሰምቻለሁ...


እኔኮ ምነው ስርቅ አለኝ እላለሁ ለካ አንተ እዚህ ስሜን ጠርተህ ነው? :D እንደ ፌስቡክ ኖቲፊኬሽን ሳያስፈልገን አይቀርም:: But I can't comment about love...
Gotta live my life like there's one more move to make.
የቦግዪ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 40
Joined: Sun Oct 28, 2012 6:56 pm

Postby ክቡራን » Thu Dec 20, 2012 2:31 pm

ቦጌ ሰላም ነው? "ስርቅ" አለኝ ነው ያሉት...? ይሄም የፍቅር አንዱ መለያ ነው ይላሉ...የመስኩ ተመራማሪዎች. :D አይጥፉ ቦግዬ ሰላም ዋሉልኝ:: 8)
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8287
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Fri Dec 21, 2012 1:36 am

እንዴ ቦግነት ቸኩዬ እቺን ፓርት አላየኌትም ነበር...""But I can't comment about love...
"" ለምን.. ቦጌ..?? ሁሉም ሰው እኮ ፍቅርን በተመለከተ የራሱ ኤxፔሪያንስ አለው:: እርሶዎ አፍቅረው ወይም ተፈቅረው አያውቁም..? በሉ ገጠመኝዎን ያውጉኝማ ልስማዎት ... ሰሙኑን ጊዜ አለኝ..እንቅደድ.. እኔም ከፖሎቲካው ክፍል አረፍ ልበል....:D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8287
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Fri Dec 21, 2012 2:04 am

ቦግነት እየጠበኩ እኮ ነው የት ጠፉ..? :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8287
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm


Postby ዘንካታዋ » Wed Jan 09, 2013 4:56 am

ወይፍቅር እንማ ምን ያልደረሰብን አለ ?ፍቅርማ ብዙ ትርጉም አለዉ,,, ፍቅር ክፉ ነዉ,ደግም ነው, ፍቅር አቻውን ካላገነ ህሌም ስቃይ ነዉ,,
ዘንካታዋ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 1
Joined: Wed Jan 09, 2013 4:46 am

Postby ክቡራን » Wed Jan 09, 2013 3:28 pm

ሰላም ዘንካታዋ! ""ወጣቷ ዘንጥፋዋ..""የሚለው ዘፈን ላንቺ የተዘፈነ ይመስለኛል ዝም ብዬ በመንፈሴ ሳስበው ማለት ነው. :D ባልሺው እስማማለሁ...እኔም ያለፍኩበት ነገር ነው:: ፍቅር ያለ ቦታው ሲሆን በሽታ ነው:: ኬሚስትሪሽን ማግኘት ( ሶውል ሜት ) ይባላል መሰለኝ ...ያንን ሰው ካገኝችው ህይወት ጣፋጭ ናት:: እኔ ሰለራሴ ትንሽ ብነግረሽ አንዴ አፍቅሬ ነበር:: ያቺን ልጅ ቢያንስ ምክንያት ፈልጌ ማየት ነበረበኝ...እሷም እንደዛው ...! ሶውል ሜቷ ነበርኩ እሷም ለእኔ እንደዛው....በኍላ ግን ተለያየን:: እኔ ካገር ወጣሁ.. ታሪኩ ረጅም ነው...ግን አንዱ ከሌላው ትምህርት ያገኛልና ስሜትሽን ጻፊው ዘንካታዋ! እንማማርበታለን...አያስፈራሽ በብዕር ስም ነው ያለሽው....አንግዳ ነሽ ብዬ ነው ለዋርካዋ...ዌል ካም ቱ ዚ ትሬድ :: 8)
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8287
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Previous

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests