ዋርካ ላይ ላሉ ተሳዳቢዎች (እዚ ተሰዳደቡ)

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

ዋርካ ላይ ላሉ ተሳዳቢዎች (እዚ ተሰዳደቡ)

Postby የቦግዪ » Tue Nov 20, 2012 10:00 am

ስለናንተ ነው ይሄ ተረክ

http://www.shegerfm.com/index.php?view= ... om_content
Last edited by የቦግዪ on Fri Nov 23, 2012 2:39 pm, edited 1 time in total.
Gotta live my life like there's one more move to make.
የቦግዪ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 40
Joined: Sun Oct 28, 2012 6:56 pm

Re: ዋርካ ላይ ላሉ ተሳዳቢዎች

Postby ደጉ » Tue Nov 20, 2012 11:03 am

የቦግዪ wrote:ስለናንተ ነው ይሄ ተረክ.

...አዎ! ልክ ነህ አንተ ኒክህን ስለ ቀየርክ አይመለከትህም.. :D
...ተራኪው ያለውን እውነት ነው የተናገረው....ያሉትን ድህረ ገጾች ሁሉ ባላውቅም ..እዚህ ዋርካና እንደ ፓል ቶክ ባሉት ቻት ሩሞች ውስጥ እሚታየው በቂ ማስረጃ ነው ...:)
...አንተም በራስህ ..ሌሎችም በየራሳቸው ስድብ ብታቆሙ ዋርካ ከስድብ ትጸዳለች... :idea: ነው :)
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4413
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Re: ዋርካ ላይ ላሉ ተሳዳቢዎች

Postby ጉድ ታይም » Tue Nov 20, 2012 11:38 am

ወንድሜ የቦግዬ ይህ ነገር የዳንኤል ክብረት ፅሑፍ ነዉ:: ኦሪጅናኡ መጣጥፍ እንሆ
http://www.danielkibret.com/2012/10/blog-post.html
የቦግዪ wrote:ስለናንተ ነው ይሄ ተረክ

http://www.shegerfm.com/index.php?view= ... om_content
ጉድ ታይም
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 14
Joined: Fri Nov 12, 2010 11:19 pm
Location: Europe

Re: ዋርካ ላይ ላሉ ተሳዳቢዎች

Postby ሾተል » Tue Nov 20, 2012 3:08 pm

የቦግዪ wrote:ስለናንተ ነው ይሄ ተረክ

http://www.shegerfm.com/index.php?view= ... om_content

ዋርካ ላይ ተሳዳቢዎች አሉ እንዴ?እስቲ አሳየኝ እነማን እንደሆኑ::እናታቸውን ልንጭላቸውና እስቲ ዋርካን በስድብ ያርክሷት?እንገናኝና እኔን አያድርገን::

ምልክ አይ ሚን ማለት ዩ ኖው ዋት አይ አም ሰዪንግ ስድብ ምን ይሰራል?ሰዎች ለምንስ ይሳደባሉ ወይም ይሰዳደባሉ?አንዱ አንዱን ቢሰድብ ጥቅሙና ጉዳቱ ምንድነው?የሚሳደበው የሚሰደበውን ሲሰድበው የሚሰደበው በሚሳደበው ላይ ምን አይነት ስድብ ይሰድበውና በስድብ ይጎነትለዋል?

ሰዎች ስድብን ሲሳደቡ ና የሚሳደቡት ስድብ ተሰዳቢውን ካልሰደበ እራሳቸውን እንደሰደቡ አድርገው በመሳደባቸው ሲናደዱ ተሳዳቢው ጥሩ የስድብ ስድብ ሲያስቆጠር የተሰደበው ደግሞ ውስጡ ስድቡ ተሰንቅሮ ስለሚቀር እንደ እናቱ ---- ስድቡን ስለማይረሳውና እንደ ስጋ ደዌ በሽታ ውስጡን ስለሚያፍረከርከው ሁሌም እንደ ጅል አይድ አይነት ነገር ያላዝናል ማለት ነው:.

ለምሳሌ ፎር ኤግዛምፕል...ፎር ኢንስታንስ..... እንደ ግማሾቹ ከብቶቻችን....እንደ እነ ሰልማሸዋ ቁላ ፊቶች.....ማለት ሀሪከን ወይም እናቱን ልብዳለትና ሰልማሸዋ የሚሉት ቦዘኔ የቁስላም ሽንት ጨርቅ ድሮ ድሮ አንጎሉን በስድብ ጎድቼው ሳበቃ ህይወቱን አመሰቃቅዬዋለሁ መሰል የሰደብኩት ስድብ ውስጡን እየጎዳውና ህመሙ እያገረሸበት ይኼው ጊዜውን እንደጉድ ለእኛ እያዋለ በንፍጡ ሲዝረከረክ ክብርነታችን ሾተል የሰደብነውን ሁሉ ረስተነውና ማንን ሰድበን ማንን እንደተውንም ተቀላቅሎብን ሲያበቃ ግድ አልሰጥ ብሎን ወደ እውነተኛው የገሀዱ አለም ውሎ ውለን እግዜር የሰጠንን ሽቀላ አጧጡፈን በዛውም ዋርካን እንዲሁም ከብቶቻችንን ረስተን ካሽ የተከፈለችንን ይዘን መጥተን እንዲሁም የወር ደምወዛችን በየወሩ በተጨማሪ ወደ ባንካችን መግባቱን አረጋግጠን እንዲሁም የወር ኤክስፔንሳችን በትክክል እንደተከፈለ አርጋግጠን ስናበቃ እንደገና የተበዳውን ካልተበዳው ለመቀላቀል ዋርካ እንመጣና ቢቸግር ፕሮፌሰር ሆነን ሳይበር ዋርካ ላይ ጊዜ እንዳገኘን ምድረ እናቱን በድቶ ባባቱ የተደፈረን ሉጣሉጢ ሁላ እናስተምራለን ስንል ይቀራል ብለን የማንጠረጥረው ጉዳይ ስለሆነ ስድብ መቅረት የሌለበትና ማንም መሰዳደብ እንዳለበትና የመሰዳደብ ፓርቲ አቁዋቁመን እንዲሁም ግንባር ፈጥረን በስድብ ብንሞላለጭ ስድብ የሚሉትን ነገር እንደ ማንኛውም ተራ ነገር ቆጥረን ስንሰድብ አንደሰትም ስንሰደብም ምንም አይመስለንም ነበርና በሉ የስድብ ግንባር ወይም ንቅናቄ እናቁዋቁምና እንደ ጉድ እንሰዳደብ::

ስድብ ሲለመድ ምንም አይመስለንምና ተሳዳቢዎች መጥተው ቢሰድቡን ደስ ሁሉ ሊለንም ይችላልና እስቲ እንሞክረው::

እኛ ለምሳሌ በክብርነታችን ሆነን ድሮ ድሮ ስድብ ያናድደን ነበር.....አሁን ደግሞ የሚሳደብና የሚያበሽቅ ይጥፋ ሁሉ እያልኩ እናደድ ጀመር::ተሳደብን የሚሉት ከብቶቻችን እንኩዋን ስድብ ሊችሉበትና እንኩዋን ክብርነታችንን ሊያናድዱ ቀርቶ እኛ እንድናናድዳቸውና ከነሱ ስድብ ነቅሰን ሰድበን አንጎላቸውን እንድንቆጣጠረው እድል እየሰጡን በርግጥ በዛም ሀይለኛ ሙድ ይዘን ይኼው ጨዋታው ደርቶ እኛም ከምንዳራቸው ጋር እየተዳራን አለን::

አቤት ነገ የምዳራው መዳራት ጉደኛ እንደሚሆን ነው::

ሁሌም አዲስ ቺክ ሲቀጠር እንዴት ያጉዋጉዋል?ማእድን ያለው እስኪመስለኝና ሀብት በሀብት የሚያደርገኝ እየመሰለኝ ቶሎ ጊዜው ደርሶ ማእድኑን ቆፍሬ እያልኩ ነው የምጉዋጉዋው::ነገ እሮብ ነው::ክብርነታችን በአጭሩ ከሆነች አዲስ ሸፋዳ ቺክ ጋር ይ ባ ዳ ል::

ሾተል ነን........ስለ ስድብ የጻፈውን ከብት እናትህን ሾተል ፊቷን በጨርቅ ሸፍኜ በአደፍርሴ ስጠበጥባት ልደር በሉልኝ::
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9643
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby TAዛBI » Wed Nov 21, 2012 7:18 am

ቦግዬ መጀመርያ ዋርካ ሲገባ ይሄ ሰውከዋርካ ነው ብሎ እራሱን ወላምኛ እየደነሰ አስተዋወቀ

ለዛ መሰለኝ እነደጉም ይህማ የጥንቱ ወዳጃችን ነው ሲሉ ድምዳሜ ላይ የደረሱት :?
TAዛBI
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 145
Joined: Mon Dec 22, 2008 8:42 am

Postby የቦግዪ » Wed Nov 21, 2012 11:53 pm

TAዛBI wrote:ቦግዬ መጀመርያ ዋርካ ሲገባ ይሄ ሰውከዋርካ ነው ብሎ እራሱን ወላምኛ እየደነሰ አስተዋወቀ

ለዛ መሰለኝ እነደጉም ይህማ የጥንቱ ወዳጃችን ነው ሲሉ ድምዳሜ ላይ የደረሱት :?

የማልክደው ነገር ድሮ (2003 ላይ) አካውንት ነበረኝ ግን ከተወሰነ ጊዜ ቦሀላ ፓስዎርዴ ጠፋኝ (ዩዘር ኔሜም እና ኢሜሌም...) ከዛ ቴሌም ሳይበር ኢትዮጵያን አገደው እኔም ከፕሮክሲዎች ጋር መታገል አስጠላኝ እና ጠፋው ከዛም ከ4/5 አመት ቦሀላ መጥቼ በOpera Mini የድሮ ፖስቶችን ማንበብ ጀመርኩ:: ባለፈው የሾተልን ቪድዮ ዪትዩብ ላይ አይቼ ይሄንንማ እዚህ አቀዋለሁ ብዬ ልጠይችሁ ብቅ አልኩ:: ልክ ነበርኩ::
Gotta live my life like there's one more move to make.
የቦግዪ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 40
Joined: Sun Oct 28, 2012 6:56 pm

Postby ሾተል » Thu Nov 22, 2012 10:44 am

የቦግዪ wrote:
TAዛBI wrote:ቦግዬ መጀመርያ ዋርካ ሲገባ ይሄ ሰውከዋርካ ነው ብሎ እራሱን ወላምኛ እየደነሰ አስተዋወቀ

ለዛ መሰለኝ እነደጉም ይህማ የጥንቱ ወዳጃችን ነው ሲሉ ድምዳሜ ላይ የደረሱት :?

የማልክደው ነገር ድሮ (2003 ላይ) አካውንት ነበረኝ ግን ከተወሰነ ጊዜ ቦሀላ ፓስዎርዴ ጠፋኝ (ዩዘር ኔሜም እና ኢሜሌም...) ከዛ ቴሌም ሳይበር ኢትዮጵያን አገደው እኔም ከፕሮክሲዎች ጋር መታገል አስጠላኝ እና ጠፋው ከዛም ከ4/5 አመት ቦሀላ መጥቼ በOpera Mini የድሮ ፖስቶችን ማንበብ ጀመርኩ:: ባለፈው የሾተልን ቪድዮ ዪትዩብ ላይ አይቼ ይሄንንማ እዚህ አቀዋለሁ ብዬ ልጠይችሁ ብቅ አልኩ:: ልክ ነበርኩ::

ቦጌ....አማርኛ አታርፍም እንዴ?ታዛቢ የሚሉት እናቱን የበዳሁለት ላጋጋም ከብት እያለ ያለው እኮ አንተ ሾተል ነኽ ነው....መልስ ካለኽ ለዛ አትመልስም ?ምን ቁላ እንደጠማትና አይታ ስታበቃ እንደምትሻፍድ ቂንጥራም ትቅለሰለሳለኽ?ሾተል ከሆንክ ነኝ በል ካልሆንክ አይደለሁም በል ወይም ያልሆነ መልስ አትመልስ.....

እኔ እኮ ታየኽ በሾተል ስሜ እንደፈለኩ የምባልግበት ጨዋ የምሆንበት የምሰዳደብበት ቁምነገር የማወራበት ከዛም አልፎ ከእውነተኛው አይደንቲቴዬ ጋር ያዋሀድኩበት ሾተል የሚሉት ስሜን እድሜ ለዋርካ አስተዳዳሪዎች እንደፈለኩ እንድሆን ፈቅደውልኝ እያለ ሌላ ስም ለማውጣት ጊዜ አጥፍቼ ሌላ ስም አውጥቼ ስጽፍ?

ቆይ ማንን ፈርቼ ልደባበቅ?ስንቱ እናግኘው እያሉ ሲፎክሩብኝ የነበሩ ሊጣሊጦች እስቲ እንያቸው የሚያመጡትን እንይ ብለን ሮም ሄደን ባደባባይ አብረናቸው ስናብድ ማን ጫፋችንን ነካ?እና እስከዛ ድረስ ጋቢ ሳልለብስና ሳልከናነብ ወይም ጥቁር ግብዴ ፊቴን የሚሸፍን የቺክ መነጽር ሳላደርግ ለዛውም በቁምጣና ካኒቴራ እንደልብ ያዩንና ያውቁን ዘንድ ፊት ለፊታቸው ሄደን ነው የመጣነው::ወንድ የሆነ የዛኔ ነበር ጫፋችንን መንካት አይደለም መሞከር የነበረበት.......

እና ከብቱ ታዛቢ የሚሉህ እናትህን አንተን ጨምሬ ለጋንግስተሮቼ አዳር ላስደፍራችሁና በህልም በፈጠርካት የቢሆን አለም ለዘላለም ቅዘን::

እኔ እኮ ደሮ ድሮ ንቄ ትቼሀለሁ::አንተው ነኽ ስም እየቀያየርክና ከህሊናኽ እርቀኽ እራስህን በድብቅ አይደንቲቲ እየተደባበቅክ እራስህን የምታታልለው::

እንግዲው ልረግም ነው::

እኔ ሳይበር ዋርካ ውስጥ ሌላ ኒክ ኖሮኝ ከጻፍኩ ወይም ሳይበር ዋርካ ላይ ታስሬ በነበረ ሰአት ፍቱኝ ከሚል ስም ውጪ ጽፌ ካወቅኩ.....ዛሬውኑ የመኪና አደጋ ደፍጥጦ ጨፍልቆ ደምና ስጋዬን አቀላቅሎ ለቀባሪ የሚያስቸግር ልሁን::ግን በውሸት የከሰስከኝ እውነት እኔ እንዳልከው ወይ ቦግዬ ወይም ሌላ ስም ካልሆንኩ አደጋው ወዳንተ ተቀይሮ የመኪናው አደጋ ላንተ ሆኖ ቀባሪ ያሳጣኽ::የምታግበሰብሰው የርካሽ ምግብ ትን ብሎ ከህልምህ ያሰናክልኽ.....በድንጋጤ ስትሮክ ይዞህ በዛው ላጥ በል::የያዝከው አይበርክትልኽ.....የሞከርከው አይሳካልኽ....እኔ ሌላ ዋርካ ፎረም ላይ የምጽፍበት ኒክ ካለኝ እኔን እርግማኑ ይድረስብኝ...ሳይኖረኝ ግን የእኔን አይደንቲቲ ለማስቀየስ ወይም የሌሎችን አይደንቲቲ ወደ እኔ ለማጋባት ሳልሆን ነው ብላችሁ ያማችሁን በጠቅላላ ይኼ እርግማን ይድረስባችሁ::

እንደገና ታዛቢ ብለኽ የምትገባው ቡታኒያም....አንተ ሌላ ስም እዚህ ዋርካ ላይ ካለኽ ህይወትህ ኪሳራ እንጂ ትርፍ የሌለው ኑሮህ ሁሉ የብስጭት ድካምህ ሁሉ ከንቱ ለክብር ያልከው ለውርደት....ልታይ ስትል መሸማቀቅ....ልደበቅ ስትል የምትጋለጥበት ህይወት ባንተ ላይ ተደፍቶ ግራ ገብቶኽ እራህን ገመድ አንቆ ይገላግልኽ.....ወይም ውርደትህ ገፋፍቶ የሚበር ትሬን ውስጥ ጨምሮ ወደ ሲኦል ይዱልኽ::

በርግጥ ማን እንደሆንክ ብነግርህ ትደነቅ ይሆናል...ግን ሁ ኬርስ.....

ዘመድ አዝማዶችኽ አናውቀውም ይበሉ....አብደኽ ላርጋቲክ ወግተው ጅል ሰው መሰል በግ ያድርጉኽ....በሰንሰለት የሚጠፍር ሀኪም ይዘዝብኽ...

ይኼ ከአንድ በላይ ኒክ ኖሮዋችሁ ሳይበር ዋርካ ፎረም ላይ ለምትጽፉ እራሳችሁን ለምታታልሉ ባለ ድብቅ ኒክ ባለቤቶችን ይመለከታል::እርግማኑ እናንተ ላይም ይድረስ::

አሜን

ሾተል ነን.........ከአምባቸው አባተ ደጀኔ ቀጥሎ ሾተል አለ....አንድም ሁለትም ናቸው....ሳይበር ዋርካ ላይ ሌላ ሊኖረን ከቶም አንፈቅድም....ነጻነት በገፍ ከዋናዎቹ ከባለቤቶቹ ከያየኽራድ ቤተሰቦች ተሰጥቶና....እናመሰግናቸዋለን!!
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9643
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby TAዛBI » Thu Nov 22, 2012 1:31 pm

ሾተል wrote:

አይ ሾተል ያንተ እርግማን እና ስድብ መቼም ጣራ እንደማይደርስ ታውቃለህ ለዚህ ነው እራስህን ማለትም ቦጌን ሙልጭ አድርገህ ሰድበህ የምትረግመው
አብዛኛውን ግዜም እናትን መስደብ ስለምታበዛ በእንጀራ እናት ወይንም ጎዳና ላይ አድገህ ሊሆን ይችላል ብዬ ስጠረጥር አይሆንም ብዬ ግን የማስበው ነገር አይደለም :lol:

ወደዋናው ቁምነገር እንመለስና አንተ ለምን ሌላ ኒክ ታወጣለህ ? የዋርካ አስተዳዳሪዎችን ፈርተህ ?

ፈጽሞ አይደለም !

ታድያ ለምን ?

መልሱ ቀላል ነው EGO !

ego ታውቃለህ ሾተል ?

መሰረታዊ ፍላግታችን ከተምዋላ በኋላ የሚኖረን ፍላጎት ነው የመወደድ የመፈለግ ስሜት .. ይህ በራሱ ክፋት የለውም ሆኖም እንዳንተ አይነት ግለሰቦች ኢጎዋቸው ከፍተኛ ይሆናል

የእንዲህ አይነት ሰዎች ከፍተኛ የሆነ የመወደስ ጎበዝ የመባል ሌሎች ከነሱ በልጠው እንዳይታዩ የሚፈልግ ሀይለኛ ቅናት ወዘተ አለባቸው

አንተ ይህንን የማይረካ ኢጎ ለማምዋላት ጎበዝ እንድትባል አዋቂ እንድትባል ኮርማ እንትባል ዋርካ ላይ ብዙ ደክመሀል ግንዘብ ተሸክመህ ፎቶ እስከመነሳት ! እመነኝ አንተ ሰውን ከብት ትላለህ ግን ይህ ብር ተሸክሞ ፎቶ መነሳት ታላቅ ከብትነት ነው ግን አንተ የግድ ሰውን ማሳመን ነገር ፈለግክ ሳይከፈልህ ፖርኖ ለጠፍክ አሳዛኝ ከብትነት ነው ድመት እንኳን ገመነዋን ስትደብቅ አንተ ...ምሁር ለመምሰልም ትፍጨረጨራለህ ሆኖም ሌሎች እራሳቸውን ብቻ ሆነው በቀላሉ ሳይደክሙ አንተ አፈር በልተህ ያላገኘኸውን ተወዳጅነትና ተደናቂነት አገኙ

አንተ ግን ይህን ያህል እየደከምክ ኢጎህን ማርካት አልቻልክም የምትፈልገውን አድናቆት አላገኘህም በቂ አራጋቢ አላገኘህም

ስለዚህ ምን ማድረግ አለብህ ?
Guess what ?
ለራስህ አድናቂዎች አራጋቢዎች አንተ እንደወደድክ የሚሆኑ ባህሪያትን መፍጠር ግድ አለህ ! ፈጠርክም ሾተል !ሾተል! እንድትባል ፈለግክ :: የሚል ጠፋ:: አዲስ ኒክ ግድ ሆነ ሽተል! ሾተል ! የሚል ::

አዲስ ኒክ በራሱ ወንጀል አይደለም እኔ እራሱ ዋርካ ላይ አክቲቭ አይደለሁም ግን ይገርምሀል ግን ሌሎች ኒኮች አሉኝ ድሮማ ሲደብረኝ አዲስ ኒክ አወጣ ነበር ግን ግን በራሴ ኒክ ገብቼ ሌላ እራሴ የፈጠርኩት ኒክን አላደንቅም ከሱ ጋርም አላወራም በጠቅላላው ከራሴ ጋር አላወራም እራሴንም በራሴ ሌላ ኒክ አልደግፍም

አንተ ግን ኢጎህ ከቁጥጥርህ ውጪ ሆኗል ይህ በራሱ በሽታ ስለሆነ እራስህን አክም እልሀለው

እኔ አሁን ሀቁን ስለነገርኩህ ተበሳጭተህ እናትህን ልንጭልህ ምናምን ልትለኝ ትችላለህ እኔ ግን ከተበሳጨህ እነዛን አናትህ ላይ የቀሩትን ሶስት ጸጉሮች ንጭ ስል በተጨማሪ እመክርኻለው

ቦግዬም መኪና አይብላው ምን አጠፋና :lol:

ታዛቢህ ነኝ
ሳይካትሪስቱ :lol:
TAዛBI
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 145
Joined: Mon Dec 22, 2008 8:42 am

Postby ሾተል » Thu Nov 22, 2012 2:54 pm

TAዛBI

አይ ሾተል ያንተ እርግማን እና ስድብ መቼም ጣራ እንደማይደርስ ታውቃለህ

እሺ እናትህን ጣራ ለጥራ እያባረርኩ ጣራው አደአቅፏት ስትወድቅ እግሯ ብርግድ ይል የለ እዛ ውስጥ እግሬን ቸሰስ አድርጌ ሰሞኑን ከሚበርደው ብርድ እግሬን ጭኗ ውስት ላሙቀው::አሁንስ ከጣራ ወደ መሬት ደረሰ?ቅቅቅቅ

ለዚህ ነው እራስህን ማለትም ቦጌን ሙልጭ አድርገህ ሰድበህ የምትረግመው
አብዛኛውን ግዜም እናትን መስደብ ስለምታበዛ በእንጀራ እናት ወይንም ጎዳና ላይ አድገህ ሊሆን ይችላል ብዬ ስጠረጥር አይሆንም ብዬ ግን የማስበው ነገር አይደለም :lol:

ሁለቱም ሀሳቦች ክብርነታችንን ስለማይመለከቱ አልፈነዋል.....

ወደዋናው ቁምነገር እንመለስና አንተ ለምን ሌላ ኒክ ታወጣለህ ? የዋርካ አስተዳዳሪዎችን ፈርተህ ?

ለምን አወጣለሁ?ስለማላወጣና በሌላ ኒክ ሆነ ከምታወቀው በላይ በሌላ ኒክ መታወቅም መነበብም እራሴ ጋር መሸዋወድም ስለማልፈልግ አላወጣምም ላወጣም አልችልም::ይኸንን ካደረኩ ያው በአንድ አይፒ አድራሻ እቤቴ ሆኜ በአንድ ኒክ ስጽፍ የሚያውቁኝና ያንን አረጋግጠው ሲያበቁ በዚሁ እንደፈለኩ እንድሆን የፈቀዱልኝ ሳይበር ዋርካዎች እውነት ሌላ ኒክ አውጥቼ ጽፌም ካወቅኩ ዛሬውኑ ሾተልን እስከዘላለሙ ባን ያድርጉት::እንግዲህ አንተ ከብት ይታይኽ በሌላ አይፒ አድራሻ ልትጽፍ ትችላለኽ ትለን ይሆናል....እና እኔ እንደ አንተ ላለ ከብት ጊዜየን አጥፍቼ ሌላ ኮምፒውተር ያለበት ቤት ሆነ ኢንተርኔት ካፌ ሄጀ ስጽፍ?እንዴው በከብቱ አንጎልኽ እናትህን ልብዳልህና ዝም ብለኽ አስበው.....

ፈጽሞ አይደለም !

በክብርነታችን በኩል ፈጽሞ የማይሆን ነገር ስለሆነ ይሆናል ብለን የማንጠረጥረው ጉዳይ ስለሆነ አዲሱ የኢትዮዽያ ባህል እራስን እየደበቁ በድብቅ አይደንቲቲ ትግል ጀመርን ብሎ እዚሁ ኮምፒውተር ላይ መቅረት ሆኗል....ከየት የመጣ ባህል እንደሆነ ባይታወቅም አንድ ሰው በአንድ አይደንቲቲው መቆም ሲችል እራሱን ለማታለል ብዙ ኒኮችን እያወጣ ህሊናውንን ሲያታልል ይኖራል......ታድያ እንደዚህ ያለ እራሱን የረሳ ከብት ቢሞት ምን ይጎዳል?

ታድያ ለምን ?

እሱን እንደ እናትህ ቦርቀቄ ፑናኒ ባለብዙ ኒኩ መልሰው::እኛን አሁንም አይመለከትም::

መልሱ ቀላል ነው EGO !

ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ....ትንሽ እውቀት አውቆ ከመዘባረቅ ወይ ሙሉውን አውቆ ቁጭ ማለት ወይ አለማወቅ ይሻላል.....

ego ታውቃለህ ሾተል ?

ቅቅቅቅቅ.ልጅ ለናቷ ምጥ አስተማረች አሉ.....ቅቅቅቅ....እኛ ሳይበር ዋርካን ስንጀምር ስለ ኢጎና የኢጎ ፓርቶች እናስተምር ነበር::እስቲ ወደ ሁዋላ ፕሮፋይላችንን ሂድና ጎብኝ::የሆነች እንግዲህ ትንሽ ኮርስ ሰሞኑን ወስደሀል መሰለኝ ፕርፕፌሰሩን ልታስተምር ዳዳኽ.....ስለኢጎ አይደለም ስለፈለከው ሳስተምርህ ውዬ ሳስተምርህ አድራለሁ::ስለ ስፔስም በለው ስለ ሰው ልጅ ስነልቦና ወይም ጭንቅላት በለው አናቶሚ ወይም ስለፊዚክስ በል ሂሳብ ወይም ስለብድ በል ስለ ቂንጥር ባህሪ ወዘተ ተረፈ ሳልደክም ምንም መጽሀፍ ሳላገላብጥ በቀጥታ እውቀት ደደቡ ጭንቅላትህ ውስጥ ገብቶ ገብቶ አፈንድቶ እስኪደፋህ ድረስ ላስተምርህ ብቃቱ አለን ስለህ ይኼ የተፈተነ ጉዳይ ስለሆነ አንተ ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ አልሸነፍ ባይነትህ ለላይ ለላይ ባይቀበልም ውስጥህ እንደሚያውቀው እያሳደድክ የምታነበኝ ምስክትር ይሁን::እንደአፍህ ቢሆን የጻፍኩትን ማንበብ አይደለም የለጠፍኩትን ባላየኽ ነበር::ለምን ብትል አንተ እንደምትለኝ ሆኜ ቢሆን በቃ ነኝና እኔ የምለጥፈውን የእምስና ቁላ ፍጭት ፎቶዎችን ሆነ የይሮ ፎቶዎችን እየተልከሰከስክ ባላየኽ ነበር::በአለም ላይ ከሚያደንቁኝና ሾተል ምነው ዛሬ በጻፈ እያሉ ከሚጸልዩና ከሚመኑ እንዲሁም ስንጠፋ ከሚጨነቁ እውቀታችንን ከሚመጠምጡ ከብቶችና ለመማር ብለው ከሚያነቡን የጨዋ ልጆች ውስት አንዱ አንተ ነኽ ስልህ እግዚአብሄር ምስክሬ ነው እውነቱን የለምንም ጥርጥር እነግርሀለሁ ስልህ የሆነች ኮርስ ወስደኽ በሽምደዳ እንደተፈተንከው ሳይሆን ከስር መሰረቱ ከብልት እስከኩላሊቱ የሰው ልጅን ልቦና ካነበብነውና ካጠናነው በመነሳት ነውና አሁንም ይኸ ነገር ይቀራል ብለን የማንጠረጥረው ጉዳይ ሲሆን ሾተል ስንሆን ዝም ብለንም ስላልሆንን ነው....እንዳንተ ያለ ከብቱም ጭምር አንብቦ እንዲያደንቀንም ጭምር ነው::

መሰረታዊ ፍላግታችን ከተምዋላ በኋላ የሚኖረን ፍላጎት ነው የመወደድ የመፈለግ ስሜት .. ይህ በራሱ ክፋት የለውም ሆኖም እንዳንተ አይነት ግለሰቦች ኢጎዋቸው ከፍተኛ ይሆናል

እርግጠኛ ሆነኽ ተናገር.....ልቅምቃሚ....በግምት የሰውን ልጅ አትገምት::ንፍጥ::

የእንዲህ አይነት ሰዎች ከፍተኛ የሆነ የመወደስ ጎበዝ የመባል ሌሎች ከነሱ በልጠው እንዳይታዩ የሚፈልግ ሀይለኛ ቅናት ወዘተ አለባቸው

እስቲ ይታይኽ በገሀዱ አለም በምሰራቸው ስራዎች የምታወቅና የምወደስ ሰው ሆኜ ሳበቃ አሁን እንዳንተ ያለ ተራ የራሱን ህይወት መኖር ትቶ የሰውን ህይወት ከሚከታተል ልቅምቃሚ የድሀ አንጎላም ልጅ አደነቀኝ አላደነቀኝ...አወቀኝ አላወቀኝ ጭራሽ እንዳንተ ያለ አበሻ አደነቀኝ ወይም ረገመኝ ምን ፋይዳ አለው?ምንስ ልትጨምርልኝ ወይም ልትቀንስልኝ ትችላለኽ?ግንኙነቴና ስራዬ ዲያስፖራው አበሻ ኮሚኒቲ ጋር አይደል....ስራየ ከአበሻ ጋር አያነካካኝ....ውድድሬ ከአበሻ ጋር አይደል....እና አውቀትን የሚልኩልን....ብድር ሰጥተው ሆነ እርዳታ ሰጥተው የሚያኖሩን......ፖለቲካም በል ምን ቀርጸው በዚህ ተመራሩ የሚሉን.....አምነናቸው ወደ እነሱ የተሰደድንባቸው አዋቂዎቹ ሀብታሞቹ የሰውን ሙከራ ቫልዩ የሚሰጡት የማይመቀኙት አበረታቾቹ መሀል ሰው ሆኖ ከነሱ ጋር በተለያዩ የጥበብም ሆነ የምናምን አውታሮች ላይ የሚወዳደር ሰው እንዴው ስታስበው እንደ ክብርነታችን ያለው ወርዶ ምድረ ምቀኛ ዲያስፖራ አበሻ ጋር ክብሩንም ዝናውንም አውርዶ ምስጋና ወይም ውደሳን ፈልጎ የሚመጣ ይመስልኻል?(ዲያስፖራ አበሻ ስል ሁሉንም አያጠቃልልም.....የጨዋ ልጆችን አይነካም....ምድረ ምቀኛውንና እርኩሱን ወረኛውን በሰው ኑሮና ሰክሰስ ሳይተኛ የሚያድረውን እንደሆነ ይታወቅልን )

ቆይ እስቲ አንተ ከብት አስበው......ሳይበር ዋርካ ላይ ልደነቅ ልታወቅ ብዬ ነው የማደርገውን የማደርገው እንበል.....ግን ለማን ነው?ለንፋስ?በፌስ ቡክ በስካይፕ ወዘተ ቢሆን አብላጫው ትክክለኛ አይደንቲቲ ያለው የምታያቸው በድምጽ የምታናግራቸው ልትዳስሳቸውም ልትገናኛቸውም የምትችላቸው ሰዎች ስላሉ ነው እንበል::እዚህ ምድረ ቅዘናም ከኒክ ስምህ ውጭ ልትታወቅ ከማትፈልግ አራም ጋር እንዴው አማርኛ እንዳንረሳና ጽሁፍ ለመለማመድ ይረዳን ዘንድና ሙድ ለመያዝ እዚህ ብንመጣ ስራችን ውሎዋችን ኑሮዋችን መሰለኽ እንዴ?ያንተ ሊሆን ይችላል....የራስኽ ጉዳይ ነው....መኖር እስከቻልክ ድረስ የራስኽ ህይወት የራስኽ ነው::ግን እንደ ክብርነታችን ምን አልባት ልናስተምር እንመጣ ይሆናል እንጂ ማለት ከብቶች ስትዝረከረኩ ለመማር ስንት በየለቱ እየገዛን የምንማርባቸው እንዲሁም በየ ድረገጹ ስናነብና ስናይ እየዋልን የምንማርባቸው ነገሮች እያሉ ከከብቶቼ እውቀትን አገኛለሁ ብየ መቼም እዚህ መጥቼ ተዘፍዝፌ አልውልም::ሰው እውቀት የሚሰጠው እኮ ለራሱ ሲያውቅ ነው::ግን ከጥቂት የጨዋ ልጆች ውጭ ማን እዚህ ሳይበር ዋርካ ላይ አዋቂ አለ?የተጻፈን ጽሁፍ ሀሳብ በሀሳብ የማይመታ ቂጡን እያማታ የሚሄድ ምድረ ሉጢ ብቻ ነው የተሰበሰበው::ጾታውን እንዳንተ የረሳ ቡታንያም::

አቦ መጻፍ ናፍቆኝ ነበር እስቲ እየቸከቸኩ ላስተምራችሁ::ዛሬ በሰፊው አለሁ::

አንተ ይህንን የማይረካ ኢጎ ለማምዋላት ጎበዝ እንድትባል አዋቂ እንድትባል ኮርማ እንትባል ዋርካ ላይ ብዙ ደክመሀል ግንዘብ ተሸክመህ ፎቶ እስከመነሳት ! እመነኝ አንተ ሰውን ከብት ትላለህ ግን ይህ ብር ተሸክሞ ፎቶ መነሳት ታላቅ ከብትነት ነው ግን አንተ የግድ ሰውን ማሳመን ነገር ፈለግክ ሳይከፈልህ ፖርኖ ለጠፍክ አሳዛኝ ከብትነት ነው ድመት እንኳን ገመነዋን ስትደብቅ አንተ ...ምሁር ለመምሰልም ትፍጨረጨራለህ ሆኖም ሌሎች እራሳቸውን ብቻ ሆነው በቀላሉ ሳይደክሙ አንተ አፈር በልተህ ያላገኘኸውን ተወዳጅነትና ተደናቂነት አገኙ

አንተ ግን ይህን ያህል እየደከምክ ኢጎህን ማርካት አልቻልክም የምትፈልገውን አድናቆት አላገኘህም በቂ አራጋቢ አላገኘህም

ይኼ እኔን የማይመለከት የቢሆን አለም ጋጋታ ስለሆነ በክብርነታችን ሆነን ዘለነዋል ስንል ሻያችንን እንደጉድ እየጠጣን አባ ኮስትር የሚለውን ሽለላና ቀረርቶ ዘፈን እያዳመጥን ነው::ለዛውም ምነው በዛን ዘመን ተፈጥሬ በሆነና ጀግኖቻችን መሀል ሆኜ እነም ያቅሜን በተውተረተርኩ ሁሉ እላለሁ::የአሁኑ ትውልድ ወረኛ ምቀኛ ሸረኛ ቀማኛ ነገረኛ ፈሪ ወሬና ምላሱ የቀደመ ጭራች እድሜ ለቴክኖሎጂ ትግልን ከኮምፒውተር ጀርባ ያደረገና ማፈርያ ነው::እኛም ከዚህ አተላም አብላጫ ዲያስፖራ ጋር እኩል ተቆጥረን አገር ቤት ስንሄድ ዲያስፖራ እንባላለን....ወይ ነዶ

ስለዚህ ምን ማድረግ አለብህ ?
Guess what ?
ለራስህ አድናቂዎች አራጋቢዎች አንተ እንደወደድክ የሚሆኑ ባህሪያትን መፍጠር ግድ አለህ ! ፈጠርክም ሾተል !ሾተል! እንድትባል ፈለግክ :: የሚል ጠፋ:: አዲስ ኒክ ግድ ሆነ ሽተል! ሾተል ! የሚል ::

ይኼም እንኛን ስለማይመለከተን ማንም በፋንታሲ የፈጠራ አለም ስለዘባረቀ መልስ የምንሰጥበት አንዳችም ነገር አይኖረንም::

አዲስ ኒክ በራሱ ወንጀል አይደለም እኔ እራሱ ዋርካ ላይ አክቲቭ አይደለሁም ግን ይገርምሀል ግን ሌሎች ኒኮች አሉኝ ድሮማ ሲደብረኝ አዲስ ኒክ አወጣ ነበር ግን ግን በራሴ ኒክ ገብቼ ሌላ እራሴ የፈጠርኩት ኒክን አላደንቅም ከሱ ጋርም አላወራም በጠቅላላው ከራሴ ጋር አላወራም እራሴንም በራሴ ሌላ ኒክ አልደግፍም

ለኔ ከአንድ በላይ ሺኽ ስሞች ማውጣት ሰነፍነት በራስ አለመተማመን,ከብትነት...እራስን መርሳትነት,,,,,ልቅምቃሚነት.....ውሸታምነት....ዘባራቂነት....በራስ ላይ ሴክዩሪቲን ማጣትነት ....አስመሳይነት....ሌብነት....አጭበርባሪነት.....ስለሆነ እግዚአብሄር ሳይበር ዋርካ ላይ ነደዛ እንዳልሆን ስላደረከኝ ክብር ምስጋናህ ይብዛ::ከአንድ ኒክ በላይ ኖሮዋቸው ሲያበቃ በተለያየ ስም እየገቡ አንዴ ጥሩ መስለው ለሚገኙ አንዴ ባለጌ መስለው የሚጽፉ አንዴ አድናቂ አንዴ አውጋዥ ወዘተ ነገር የሚያደርጉትን ብትችል ዛሬውኑ ድፋልኝ::ኒካቸው ባህሪያቸውን እንዳመሰቃቀለው ኑሮዋቸውን አመሰቃቅለው.....ባንዱ ጨዋ መስለው ተገኝተው ሲያበቁ ሳይታሰብ ድብቁ እነሱነታቸው ወጥቶ እጅ ከፍንጅ አስይዘህ አዋርዳቸው.......በርግጥ ሳይበር ዋርካ በተበጠበጠች ሰአት ስንቱ እኛ ላይ በሺኽ ስም መጥቶ እኛ እንድንባረር ዋርካን በጥብጠውት በነበረ ሰአት በአንድ ስማችን ያንን ሁሉ ከብት ተቁዋቁመን ስናበቃ የሚታወቁ ኒኮች ስም ቀይረው ዋርካን ሲበጠብጡ የሳይበር ዋርካ አድሚኖች እንዳለ ባን ቢያደርጉዋቸው እቤታቸው ሆነው የሚጽፉባቸው አይፒ አድራሻ ስለታገደ መልሰው ሲያለቃቅሱ ያየነው ጉዳይ ነው::

አንተ ግን ኢጎህ ከቁጥጥርህ ውጪ ሆኗል ይህ በራሱ በሽታ ስለሆነ እራስህን አክም እልሀለው

ኢጎ የሚሉትን ነገር ዛሬ ነው እንዴ የተማርከው ወይም የሰማኸው?ምነው ኢጎ ኢጎ ማለት አበዛኽ?አይ የሰነፍ ተማሪ ነገር::ላንተ ኢጎ ምናምን አዲስ ግኝት ነው አይደል?በል ናና እንደ ሰማይ በክብርነታችን ሆነን የገዘፍነውን የኢጎ አስተማሪን ያላቅምህ አስተምረን::ቅቅቅቅቅቅ....ወይ ዘንድሮ....ከስንቱ ከብት ጋር ዋልን ባካችሁ....

እኔ አሁን ሀቁን ስለነገርኩህ ተበሳጭተህ እናትህን ልንጭልህ ምናምን ልትለኝ ትችላለህ እኔ ግን ከተበሳጨህ እነዛን አናትህ ላይ የቀሩትን ሶስት ጸጉሮች ንጭ ስል በተጨማሪ እመክርኻለው

ካላወቅከኝ ከዛሬ ጀምሮ እወቀኝ.....እኔን የሚያበሳጭ እዚህ ዋርካ ላይ ማንም አይኖርም::አበሳጭ ይሆናል እንጂ::ያም መሰለኝ ትላንት ባልሆነ ነገር ከሳችሁን ስታበቁ ማስረጃ አውጥተን ብናሳያችሁ ዛሬ ፖርኖ ሳይት ከፈትክ ገንዘብ ለጠፍክ የምትሉት::እራሳችሁ ያመጣችሁት ጉዳይ ነው እንደዚህ ባንድ አፍ ሁለት ምላስ እንድትሆኑ ያደረኩዋችሁ::እኔማ ኢንደዛ ያለ ኢንቴንሽን አልነበረኝም....ግን እዚህ አብረውኝ የሚኖሩ አወቅኩሽ ናቅኩሽ በቀቀኖች ያልሆነ ኢንፎ ኢዚህ እየመጡ በድብቅ ስም ሲሰጡንና ስማችንን ሲያጠፉ ይባስ ብለው ሾተል (አምባቸው አባተ ደጀኔ ) የእንትናን ሚስት በዳ እንዲህ አደረገ ሲሉ ያው እኛ የምንበዳው ማንም የሌላቸውን ለጋ ለጋ ሽንኩርቶቹን ነው.......እንደዛ ካላችሁ እነማንን እንደምንበዳ እናሳያችሁ ብለን እስከ አበዳዳችን ድረስ ለጠፍንላቸው::

ብሩን ሆነ ሁሉም ነገር ሀሳብን በሀሳብ ለመምታት የተደረገ ነገር ስለሆነ የሚያውቅ ያውቀዋል::

አንተ ከብት እስቲ አስበው እውነተኛው ስሜን ጠቅሰኽ አምባቸው አባተ ደጀኔ ስራ አይሰራም በወልፌር ነው የሚኖረው ብለኽ ምንገድ ላይ ሳልፍ ዛሬ የለበስኩትን ልብስ ሳይቀር ጠቅሰኽ ለጻፍከው እየሰራሁና በስራዬ ገንዘብ አንተ ያላገኘኼውን እያግበሰበስኩ ያለሁትን የማላሳይኽና ከፈጠራው ወሬኽ የማላሳፍርኽ እኔ ምን የሚሉት ፍጹምና ሰምቶ የሚያልፍ ትግስተኛ ጻድቅ ነኝ?

ጻድቅ ብሆንማ በየጊዜው ባላመነዘርኩና ሴቱን ባጠቃላይ ባላዳረስኩ?አታመንዝር ይላል እኮ መጽሀፉ::

አንተ ከብት ውስጥህ ያውቀዋል....ዝም ብለኽ ልታስለፈልፈን ነው::ቅቅቅቅቅ......ባክህ አላስለፈለፍከኝም.....መጻፍ ስላማረኝና አንተ ከብቴን ለማስተማርም ስለፈለኩ ነው የጻፍኩት::

ቦግዬም መኪና አይብላው ምን አጠፋና :lol:

አሽሟጠኽ ሞተኻል......ድሮ ድሮ ባሻ ብሩ የት እንደገባ እግዜር ይወቅ....ወንድማችን ጠፋ እኮ.........እና እሱን ናችሁ ብላችሁ እሪ እሪ ስትሉ ነበር.....እክዛ ባሻ ብሩ ሌላ ሆኖ ተገኘ::ባለፈው ደግሞ የምናከብረው በሳሉ ጸሀፊ ወንድማችን ዳግማዊ ዋለልኝን ናችሁ አላችሁ....ሳይሆን ሲቀር ሰሞኑ እሱን ደግሞ ማን ያሬድ ነው እያላችሁ የተበዳውን ካልተበዳው ስትቀላቅሉ ትገኛላችሁ::እና ምን ቸገረን.......ቦግዬ ሾተል ከሆነ ጥሩ ነው::ሀብት ነው::ግን ቦግዬ እንደ ሾተል ኩዋሊቲ ያለው ጸሀፊ ካልሆነ ነው ችግሩ....እና አንተ ቦግዬ አደራ እንደኛ የመጠቀ የብሰለ ጽሁፍ ጻፍ::ያለዛ እኛንም እላይ ከተሰቀልንበት ታወርደናለኽ.....

ታዛቢህ ነኝ
ሳይካትሪስቱ :lol:

ግም ጋሚ (ገምጋሚ ) ሆነኽ በራስኽ አለም ስታበቃ እስቲ በሚቀጥለው ገጽ የምለጥፈውን ፎቶ ታዘብ....ገምግም........ትዝብትህን ጻፍልን:::ቅቅቅ

መጣን

ሾተል ነን...................አደራ የምንጽፈውን የምንለጥፈውን ስያመልጣችሁ ሆድ ያባው ብቅል ያወጣዋል በሚሉት መሰረት ስለ ሆነ ነገር ሲጻፍ ተነካን ብላችሁ እንደ ታዛቢው የሆዳችሁን በመዘክዘክ ለግምት ብቁ::ታዛቢው እስከዛሬ ያመቃትን ዛሬ ስሜ ተጠራ ብሎ አስታወከው....ቅቅቅቅቅቅ.....ለካስ ኮሶ ነው ጽሁፋችን የሚያሽር....የውስጥን ስራይ መዝምዞ የሚያወጣ....ይመቸን....
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9643
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Thu Nov 22, 2012 3:45 pm

ቅቅቅቅቅቅቅ..

ወደው አይስቁም አሉ....

እናልህማ የኛ ታዛቢ እስቲ ባለፈው ዊኬንድ የሸቀልኳትን ብር ታዘብልኝ.....እስቲ በየሳምንቱ የማገኛቸውን ይሮዎች ትታዘብልኝና ባንክ ሳልከታቸው ትቆጥርልን ዘንድ አንተን እንደ ወዶ ገብ የቀን ሰራተኛ በነጻ ቀጥሬኻለሁ.....ብር መቁጠር ስፈልግ ምላስህን ታውሰኛለኽ....ማለት ይኼ አርባ ክንድ ምላስህን ውጭ ዝፍዝፈኸው በጉዋንት ምራቅ ከምላስኽ እየተዋስኩ ሲለኝም ጉዋንቱን አፍህ ውስጥ እየመሰኩ ትን ብሎህ በዛው እንድትጭር አድርጌ ጠምጄ በማረስ ይሮ እቆጥርሀለሁ...

እንግዲኽ ያለፈው ሳምንት የተጣአ ከደመወዜ ሌላ የለብ ለብ ስራ ክፍያዬን ቁጠርልኝ.....ስንት ምናምን ሺኽ ነው?ፈተና ላይ ይመጣልና ተጠንቅቀው ግብዴ መነጽርህን አድርገኽ ቁጠር...የሆንክ ድህነት የቆጠረብህ መናጢ ያንጎል ድሀ....

Image

ሾተል ነን.....ይሮ ላይ ይሮ....ባንድ ላይ ብራም....መደበርያ ተገኘ ነው የሚባለው
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9643
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሾተል » Thu Nov 22, 2012 4:14 pm

http://www.cyberethiopia.com/warka5/vie ... hp?t=50582

ታዛቢው ይቅርታ ባልጠይቅህም ፎቶው በስታይል አልተነሳም ብለኽ በውስጥህ ስትማረር በስነ ልቦና ተንታኝነቴና በጠንቋይ ቀላቢነቴ ተምሬና ተመራምሬ ስለደረስኩበት ይኼው ለቆጠራ ያመችኽ ዘንድ ከታች እንዳለው አድርጌ ፎቶውን አንስቼ ለጥፌልኻለሁ...

እና ምናባው ታመጣለኽ?ቀበሌ ወይስ ወላጅ?

ቅቅቅቅ

Image
Image
Image
Image
Image

"ማነኽ.....አየቆጠርን ነው....ምን አታስቆጥሩ......" ክበበው ገዳ

ሾተል ነን...........መነዘርነው.....ዘረዘርነው.......ጥባ ጥቤ ተጫወትንበትን
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9643
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ቱሉቦሎ » Thu Nov 22, 2012 6:19 pm

የቆማጦች ሀገር አንድ ጣት ብርቅ ነው አሉ ::

የድኩማን ሰፈር 2600 ኢዩሮ ብርቅ ሆኖ በትሪ ላይ ተዘርግቶ ፎቶ እየተነሳ ይቀርብ ጀመር :: ሰርተው በሚያድሩበት ሀገሮች ይህ የአንድ ኮንስትረክሽን ሰራተኛ የ2 ሳምንት ገቢ ነው ከታክስ በኋላ

አጃኢብ
እንደሰዉ በአመት 70 ሺ 80ሺ ብታገኝ ሆሊዉድ ልከህ ፊልም ሳታስነሳው አትቀርም

እርግጠኛ ነኝ ይችን እርጥባን የሰጠህ ድርጅት ቼክ እንደሰጠህ : እንደው ለመሆኑ የባንክ አካውንት የለህም ወይስ ብርቅዬህን ፎቶ አንስተህ ልታሳይ ብለህ ነው ቼክህን ካሽ አድርገህ ካሽ በትሪ በትነህ ከቤት ያስቀመጥከው ?
ቱሉቦሎ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 195
Joined: Tue Sep 04, 2012 8:13 pm

Postby ሾተል » Thu Nov 22, 2012 6:43 pm

ቱሉቦሎ wrote:የቆማጦች ሀገር አንድ ጣት ብርቅ ነው አሉ ::

የድኩማን ሰፈር 2600 ኢዩሮ ብርቅ ሆኖ በትሪ ላይ ተዘርግቶ ፎቶ እየተነሳ ይቀርብ ጀመር :: ሰርተው በሚያድሩበት ሀገሮች ይህ የአንድ ኮንስትረክሽን ሰራተኛ የ2 ሳምንት ገቢ ነው ከታክስ በኋላ

አጃኢብ
እንደሰዉ በአመት 70 ሺ 80ሺ ብታገኝ ሆሊዉድ ልከህ ፊልም ሳታስነሳው አትቀርም

እርግጠኛ ነኝ ይችን እርጥባን የሰጠህ ድርጅት ቼክ እንደሰጠህ : እንደው ለመሆኑ የባንክ አካውንት የለህም ወይስ ብርቅዬህን ፎቶ አንስተህ ልታሳይ ብለህ ነው ቼክህን ካሽ አድርገህ ካሽ በትሪ በትነህ ከቤት ያስቀመጥከው ?

ቅቅቅቅቅ ....እኛንም እኮ የገረመን ይኸ ነው ......ቁጠር የተባልከውን አስተካክለህ መቁጠርና ትሪ ምን እንደሆነ መለየት የማትችል ንፍጣም በግ ....እንዲህ ነው የምጫወትባችሁ ....ቁጠሩልኝ ስል አይናችሁ እስኪሞጨሙጭ ድረስ ትቆጥሩልኛላችሁ .....አንብቡኝ ስላችሁ ታነቡኛላችሁ ....ተጨነቁልን ስላችሁ ትጨነቁልኛላችሁ .....ቅቅቅቅ

እኔም ቁጥሩን እንዳታገኙት አድርጌ አበሳጥሬ ፐዝል በይሮዋችን ሰርተን ለጠፍን .....የመጀመርያው ከብት ሰለባነቱን ሊያሳይ መጥቶ እራሱን አጋለጠ ....

አይ ሾተል ይመቸን መቼም ....በናንተ ያልተዝናናሁ በማን ልዝናና ...

እውነት ከልቤ ነው የሳቅኩት ....ለምን ቢባል ሁል ጊዜ የማስበውንና አቅጄ ያደረኩት ሆኖ ሳገኘው ማለት ነው ::

ግን አንተ ቱልቱላ ትሪ መለየትና መቁጠር አትችልም እንዴ ?እስቲ ደግመህ ቁጠረው ....የሰውን ይሮ ቀንሰኽ አትቁጠር ......ልኩን ነው የተባልከው ::

ማርክ አለው ::ከ መቶ ይያዛል .....በዚህ ከወደቅክ ወደቅክ ማለት ነው ....ለሚቀጥለው የተሻለ ከብትነት አትታጭም ::

ቅቅቅቅቅ

እስቲ እንሂደው ......ከቤታችን ልንወጣ ስንል ነው የከብታችንን ጽሁፍ ብናይ እንመልስ ብለን የገባነው እንጂ ስፖርታችንና አበሻ እህቶቻችን ያዋጡናል ::ወደ ሁለቱ እንሂድና እዛው አድረን ነገ እንመጣለን ::ውሾቻችንም ስፖርት ሰርተው አንደጉድ በልተው ስለጠገቡ እኛን አይፈልጉንም ዛሬ ::

ሾተል ነን ......ገንዘባችንን በከብቶቻችን የምናስቆጥረው ....ቀንሰው ሲቆጥሩት ተናደድን እንጂ በነጻ ጠምደን እነሱን ማረሳችን የባለሀብት ሀላፊነት ነው ::
_________________
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9643
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ደጉ » Fri Nov 23, 2012 10:02 am

ቱሉቦሎ wrote:የቆማጦች ሀገር አንድ ጣት ብርቅ ነው አሉ ::

የድኩማን ሰፈር 2600 ኢዩሮ ብርቅ ሆኖ በትሪ ላይ ተዘርግቶ ፎቶ እየተነሳ ይቀርብ ጀመር :: ሰርተው በሚያድሩበት ሀገሮች ይህ የአንድ ኮንስትረክሽን ሰራተኛ የ2 ሳምንት ገቢ ነው ከታክስ በኋላ

አጃኢብ
እንደሰዉ በአመት 70 ሺ 80ሺ ብታገኝ ሆሊዉድ ልከህ ፊልም ሳታስነሳው አትቀርም

እርግጠኛ ነኝ ይችን እርጥባን የሰጠህ ድርጅት ቼክ እንደሰጠህ : እንደው ለመሆኑ የባንክ አካውንት የለህም ወይስ ብርቅዬህን ፎቶ አንስተህ ልታሳይ ብለህ ነው ቼክህን ካሽ አድርገህ ካሽ በትሪ በትነህ ከቤት ያስቀመጥከው ?

:D ቱሉ ቦሎ አንተ ዝም ብለህ ገንዘብ ፎቶ ተነስቶ ከተቀMእጠ እንዴት እንደማይጠፋ አትማርም...?
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4413
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Postby ቱሉቦሎ » Fri Nov 23, 2012 2:30 pm

ደጉ wrote:
ቱሉቦሎ wrote:የቆማጦች ሀገር አንድ ጣት ብርቅ ነው አሉ ::

የድኩማን ሰፈር 2600 ኢዩሮ ብርቅ ሆኖ በትሪ ላይ ተዘርግቶ ፎቶ እየተነሳ ይቀርብ ጀመር :: ሰርተው በሚያድሩበት ሀገሮች ይህ የአንድ ኮንስትረክሽን ሰራተኛ የ2 ሳምንት ገቢ ነው ከታክስ በኋላ

አጃኢብ
እንደሰዉ በአመት 70 ሺ 80ሺ ብታገኝ ሆሊዉድ ልከህ ፊልም ሳታስነሳው አትቀርም

እርግጠኛ ነኝ ይችን እርጥባን የሰጠህ ድርጅት ቼክ እንደሰጠህ : እንደው ለመሆኑ የባንክ አካውንት የለህም ወይስ ብርቅዬህን ፎቶ አንስተህ ልታሳይ ብለህ ነው ቼክህን ካሽ አድርገህ ካሽ በትሪ በትነህ ከቤት ያስቀመጥከው ?

:D ቱሉ ቦሎ አንተ ዝም ብለህ ገንዘብ ፎቶ ተነስቶ ከተቀMእጠ እንዴት እንደማይጠፋ አትማርም...?

ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ እኔ ልብ አላልኩም ነበር ::

ይሄ ገጣባ ባለጌ ተሳዳቢ ይችን ገንዘብ በወር አፈር አድርጎ ያወድማታል :: ፎቶው ግን እድሜ ልክ ጉራከረዩ ይባልበታል አንተ እንዳልከው የተነሳ የገንዘብ ፎቶ አይጠፋም

ደጉ በጣም አስተዋይ ነህ የሾተልን ሳይኮሎጂ በደንብ ተረድተኸዋል
ቱሉቦሎ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 195
Joined: Tue Sep 04, 2012 8:13 pm

Next

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests