ዋርካ ላይ ላሉ ተሳዳቢዎች (እዚ ተሰዳደቡ)

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby TAዛBI » Sat Nov 24, 2012 7:12 am

ሾተል

እርግጥ ነው አላሙዲን እራሱን wow !(ወይንም በትግርኛ ወይለከይ ) የሚያሰኝ euro ተሸክመሀልና !

ድሮ ድሮ እንዳሁኑ የተለቪዥን ማስታወቅያ ሳይለመድ አቶ ወርቃለማው ሎተሪ ብሪቱን ሲያስተዋውቁ አንድ ጆንያ ጭድ ይሞሉትና ዳር ዳሩና ላይ መቶ ብሮችን አስረው በአህያ ከጫኑ በኋላ አህያዋን ከተማ እየነዱ ይህ ብር እናያመልጣቹህ ሎተሪ ዛሬ ቁረጡ እያሉ ይለፈልፉ ነበር አሉ

ለምን እንደሆነ ያቺ አህያ ትዝ ያለቺኝ አላውቅም...

እኔ የምለው ግን ብር የመሸከም ፍላጎትህን በደንብ ለመወጣት ባንክ ቤት በተሸካሚነት ብትቀጠርስ ....

ለማንኛውም ሾተል ብር ካለህም ይመችህ ግን ብሩን ከምትለጥፍ ብሩን ምን ላይ ኢንቨስት እንዳደረግከው አገራችን ውስጥ ያሉ የኢንቨስትመንት አማራጮች ካሉም ብታሳውቀን ... ለኛም ብር ለሌለን ሰዎች እንዳንተ ብር እንድንሰበስብ ማትግያ ይሆን ነበር ... ለመሸከም ብቻ ከሆነ ግን ያቶ ወርቃለማው አህያም ...

ለማንኛውም ሰላም ሁን ብቻ ሾተል
TAዛBI
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 145
Joined: Mon Dec 22, 2008 8:42 am

Postby ሾተል » Tue Nov 27, 2012 2:21 pm

ቱሉቦሎ wrote:
ደጉ wrote:
ቱሉቦሎ wrote:የቆማጦች ሀገር አንድ ጣት ብርቅ ነው አሉ ::

የድኩማን ሰፈር 2600 ኢዩሮ ብርቅ ሆኖ በትሪ ላይ ተዘርግቶ ፎቶ እየተነሳ ይቀርብ ጀመር :: ሰርተው በሚያድሩበት ሀገሮች ይህ የአንድ ኮንስትረክሽን ሰራተኛ የ2 ሳምንት ገቢ ነው ከታክስ በኋላ

አጃኢብ
እንደሰዉ በአመት 70 ሺ 80ሺ ብታገኝ ሆሊዉድ ልከህ ፊልም ሳታስነሳው አትቀርም

እርግጠኛ ነኝ ይችን እርጥባን የሰጠህ ድርጅት ቼክ እንደሰጠህ : እንደው ለመሆኑ የባንክ አካውንት የለህም ወይስ ብርቅዬህን ፎቶ አንስተህ ልታሳይ ብለህ ነው ቼክህን ካሽ አድርገህ ካሽ በትሪ በትነህ ከቤት ያስቀመጥከው ?

:D ቱሉ ቦሎ አንተ ዝም ብለህ ገንዘብ ፎቶ ተነስቶ ከተቀMእጠ እንዴት እንደማይጠፋ አትማርም...?


ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ እኔ ልብ አላልኩም ነበር ::

ይሄ ገጣባ ባለጌ ተሳዳቢ ይችን ገንዘብ በወር አፈር አድርጎ ያወድማታል :: ፎቶው ግን እድሜ ልክ ጉራከረዩ ይባልበታል አንተ እንዳልከው የተነሳ የገንዘብ ፎቶ አይጠፋም

ደጉ በጣም አስተዋይ ነህ የሾተልን ሳይኮሎጂ በደንብ ተረድተኸዋልhttp://www.cyberethiopia.com/warka5/vie ... 2&start=15

አይ ከብቴ ይኼ ያረጀ ከብቴ ሊያስቅብኽ እንዲኽ ፍንሽንሽ ያደርግሀል አይደል?ባሳቀኽ ሳቅበት::
አንተ ከብቱ ላይ ደግሞ ያሳቀብህ ላይም ጭምር እኔ ልሳቅብኽ...ላላግጥባችሁ

ግን እንብላ....እኔ ፉፉውን በሶስ እያጣቀስኩ ስበላ አንተ ደግሞ በክብርነታችን ስለተፈቀደልኽ በይሮ እያጣቀስክ እንደ እንጀራ ብላና ጠርቃ...

ቅቅቅቅ....

መች አስመስለን እናውቅና.......የምንኖረው አሁን ስለሆነ አሁንን ነን::በድሮ መኮፈስ ቀረ እኮ...ይዞ መገኘት ነው::አቤት ሰሞኑ እጃችን የሚገባውን ገንዘብ ገና ሳስበው ፌንት ሊያሰራኝ ነው::ምን እናድርግበት ይሆን?

Image
Image
Image
Image

ሾተል ነን......ወይ ዘንድሮ....ብቻ አምላኬ በከብቶቼ ተጫወትክ ብለኽ እንዳትቀጣኝ....ይቅር በለኝ!
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9643
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ገልብጤ » Tue Nov 27, 2012 3:35 pm

ቅቅቅቅ ሾተል ቡሌውን አየሁት ...አቤት ትነፋዋለህ እንደጉድ ...ደግሞ አፕል አለህ እንዴ ሆሆ ...የሳይክልም መፍቻ አጠገቡ አለ ....ይህ ቡሌ ግን ሆድ አይነፋም ከምር እኔ ቦርጭ የሚባል ነገር የለኝም ግን እንዲህ አይነት ምግብ ሳይ ያስቦካኛል ..
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ሾተል » Tue Nov 27, 2012 5:02 pm

ገልብጤ wrote:ቅቅቅቅ ሾተል ቡሌውን አየሁት ...አቤት ትነፋዋለህ እንደጉድ ...ደግሞ አፕል አለህ እንዴ ሆሆ ...የሳይክልም መፍቻ አጠገቡ አለ ....ይህ ቡሌ ግን ሆድ አይነፋም ከምር እኔ ቦርጭ የሚባል ነገር የለኝም ግን እንዲህ አይነት ምግብ ሳይ ያስቦካኛል ..


ሰላም የጠፋ ሰው ገልብጤ....በሰላም ከጠፋኽበት በመመለስህ ደስ ብሎናል::እኛ አለን....ያው ምድረ ፋራውንና ከብቱን እንደጉድ ሙድ እየያዝንበት እየተዝናናንበት ሲለንም እያስተማርናቸው...እንዲሁም ትፉ ሲለን እያቀረሸንባቸው ከጨዋ ልጆችም ጋር እንደ ጨዋነታቸው አክብረን ትሩ ጨዋታ እየተጫወትን ይኼው እንዳለን በገሀዱ አለም ቅርሺ የሚያስገኝ ስራን እየሰራን አለን ስንል በጠፋኻቸው ቀናቶች ምን አድርገን እንደነበር እንደ ሪፖርት ዘገባውን ለማቅረብ ነው እንጂ ምድረ ከብታ ከብቱን ጠምዶ የማረስና እንደፈለግነው ያደርጉታል ብለን እንዳሰብነው እንዳሳባችን አናደርጋቸውም ብሎ የሚጠረጥር ማን ይኖራል ብለኽ ነው?

በመቀጠል ስለ አይፎኑ ጉዳይ ጉድ ሆንኩልኽ...አይፎን ፎር ኤስን ከነበረን አይፎን ፎር አብግሬድ እንዳደረግን ብዙም ኢንጆይ ሳናደርግ አይፎን 5 መጥቶ ይኼ አስጠልቶን ስንትና ስንት መቶ ይሮ እንዳልገዛነው ያው በመቶ ይሮ ሸጠን ያኛውን አይፎን ፋይፍን ሳንገዛ አንቀርም ሰሞኑን::ደግሞ ሰሞኑን ሳምሰንግ አዲስ ፎን አውጥቶ እሱም እያስቀናን ነው::ይኼ የኤሌክትሮኒክስ ሱስ አሳፍቶ እያላጋ ይዞናል::የወርቅ በለው የአልማዝ ልብስ ልበስ ከምትለኝ አንድ አዲስ ሀይ ቴክ እቃ ግዛና በዛ ኢንጆይ አድርግ ብትለን እመርጣለሁ::

ስለ ምግቡ ጉዳይ አለሜ በራሴ ጊዜ ማንም ፍጋ ሳይለኝ ነገር ግን ኤክስትሪም ስፖርቶችን ስለምሰራ ወይ ሩዝ ወይ ገንፎ ካልበላሁ ደም የሚያስተፋ ስፖርቶችን መቁዋቁዋም አልችልም::እንደገና ለብዙ አመት እነዚህን ምግቦች በስደት እያለሁ ከንያ ስለወደድኩዋቸውና ስለለመድኩዋቸው እንጀራ የሚሉት ምግብ እስከነወጣወጡ ከአለም ድራሹ ቢጠፋ እደሰት ይሆናል እንጂ ውይ ብዬ አልቆጭም::እዚህ እንጀራ በፈለከው ወጥ ከምትሰጠኝ በአንድ ማንኪያ የአፍሪካ ሶስ ወይ አንድ ጭብጥ የቦቆሎ ገንፎ ወይም ሩዝ ብትሰጠኝ ደስታዬን አልችልም::ኢትዮዽያ ሄጄ 9 ወር ስኖር ትንሽ አስቸግሮኝ ነበር የምግብ ነገር::ያ የፈረደበት እንጀራ ከፈረደበት ስጋ ወጥ ጋር....ስጋው ተከረባብቶ አንዴ ክትፎ,አንዴ ቅቅል,አንዴ ጥብስ,አንዴ ምንቸት,አንዴ አልጫ አንደ ወዘተ ሆኖ አንድ አይነት ነገር ስሙና ይዘቱ እየተቀያየረ በቃ ሲመገቡት ሲያሰለች....ሰው እንዴት ስጋ ወይም እንጀራን በየቀኑ ይበላል?ሰላጣው ትንሽ ይሻላል ያው አሜባ ያስይዛል እንጂ::ሽሮም ከአንድ ቀን ውጭ ምግብ ይደለም......እና ወድንሜ ሩዝ ወይም የቦቆሎ ገንፎ ማዘውተር ልመድ::ስፖርት ከሰራኽ እንኩዋን ቦርጭ አይደለም ፈስም የለም::እንጀራ ነው ቦርጭ የሚያስይዘው::ኢትዮዽያ ሄጄ ስመጣ ቂጥና ሆዴ አልለይ ብሎ...ጎነም ሞባይል የሚሉትን ስጋ አወጣ....ቦርጭ ተቆዘረ....አቤት ሳስጠላ::ለታሪክ ፎቶ አንስቼ አስቀምጬዋለሁ::ከዛልህማ ሰሞኑን አፈር ከድሜ በልቼ ስፖርት ሰርቼ ጭራሽ ሲክስ ፓክ ሁሉ አወጣሁና ቁጭ::ቦርጩ የት እንደገባ እግዜር ይወቅ::

ስፖርትና የጤና ምግብ መብላት ለጤንነትም ለመንፈስም ለራስ መተማመንም በጣም ጥሩ ነገር ነው::ብዙ ሰዎችን እየታዘብኩ ነው እዚህ......በእንቅስቃሴ አልባ ነትና በምግብ ወለድ በሽታ ስንቱ እየተሰቃየ እንዳለ ሳይ ኦ ኦ እንድል እሆናለሁ::ሌት ተቀን ኪኒን......ሌት ተቀን ደም ብዛት....ስኩዋር....ኮሊስትሮል.....ወዘተ እያሰቃያቸው መብላት እየፈለጉ እንደልብ እንዲበሉ አይፈቀድላቸው.....ትንሽ ሲበሳጩ ሆስፒታል ወዘተ.....በጣም ያሳዝናል ያስፈራልምም::በርግጥ እግዚአብሄር ይጠብቅ እንጂ እንደዚህ ያለ ነገር አይከሰትብኝም ብሎ መጎረር አይቻልም::ግን ተጠንቅቀኽና ሞክረኸው ስታበቃ ከቁጥጥርኽ ውጭ ሆኖ ከተከሰተ ያንተ ስላልሆነ በጸጋ መቀበል ነው::

አይመስልኽም?

በል ስፖርት የማታዘወትር ከሆነ ዛሬውኑ ተነስተኽ የሳምንት ፕሮግራም አውጥተኽ ስፖርት እየሰራኽ ጠንነትህን በጠና ምግብ መቆጣጠርን ልመድ::እየሰራኽና ምግብኽን እየተቆጣጠርክ ጃንኪ ምግቦችን የማትመገብ ከሆነና እራስኽ እየሰራኽ የምትመገብ ከሆነ በርታ እልኻለሁ::

ይኼ ሁልሽንም ይመለከታል::የጨዋ ልጆችንም ሆነ ከብቶቹን::ሳይታመሙ መኖርን የመሰለ ነገር የለም::መታመም ኪሳራ ነው::በህመም ኪሳራ በመሰቃየት ኪሳራ ለህክምና በሚወጣው ገንዘብ ኪሳራ.......

ለምን ግን አበሻ ሲወፍር ያማረበት የተከበረ ወይም የሚከበር መስሎት ይሸወዳል?መሸወዱ የሚታወቀው የበሽታ መጠራቀምያ ገንዳ ሲሆን ነው::

በነገራችን ላይ በእግዚአብሄር ፈቃድ ሰሞኑን የተለያዩ ስፖርቶችን እየሰራን ቪድዮ እንቀረጽና ትማሩበት ዘንድ ዩ ትዩብ ላይ እንለጥፋለን::

ረጅም የስፖርት ፕሮግራሞችን ማለት ነው::

መልካም ጊዜ

ሾተል ነን........እስቲ ወደ ፖለቲካ ሩም ሄደን ከብቶቻችንን እናስተምር
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9643
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby የቦግዪ » Tue Nov 27, 2012 6:11 pm

በመቶ ይሮ ሸጠን ያኛውን አይፎን ፋይፍን ሳንገዛ አንቀርም ሰሞኑን


እስቲ ሰሞኑን ብቅ ሳንል አንቀርም ወደ እናንተ ጋር... ካልን እስቲ እኛ እንገዛሀለን:: ያው ግን ባልከው ብር ነው::

ሌላው በቀኝ በኩል ያለው ምግብ ምንድነው? አሰራሩስ? ሉክስ ያሚ
Gotta live my life like there's one more move to make.
የቦግዪ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 40
Joined: Sun Oct 28, 2012 6:56 pm

Postby ቱሉቦሎ » Tue Nov 27, 2012 8:51 pm

ሾተል wrote:ስፖርት ከሰራኽ እንኩዋን ቦርጭ አይደለም ፈስም የለም::እንጀራ ነው ቦርጭ የሚያስይዘው::ኢትዮዽያ ሄጄ ስመጣ ቂጥና ሆዴ አልለይ ብሎ...ጎነም ሞባይል የሚሉትን ስጋ አወጣ....ቦርጭ ተቆዘረ....አቤት ሳስጠላ::ለታሪክ ፎቶ አንስቼ አስቀምጬዋለሁ::ከዛልህማ ሰሞኑን አፈር ከድሜ በልቼ ስፖርት ሰርቼ ጭራሽ ሲክስ ፓክ ሁሉ አወጣሁና ቁጭ::ቦርጩ የት እንደገባ እግዜር ይወቅ::

ስፖርትና የጤና ምግብ መብላት ለጤንነትም ለመንፈስም ለራስ መተማመንም በጣም ጥሩ ነገር ነው::ብዙ ሰዎችን እየታዘብኩ ነው እዚህ......በእንቅስቃሴ አልባ ነትና በምግብ ወለድ በሽታ ስንቱ እየተሰቃየ እንዳለ ሳይ ኦ ኦ እንድል እሆናለሁ::ሌት ተቀን ኪኒን......ሌት ተቀን ደም ብዛት....ስኩዋር....ኮሊስትሮል.....ወዘተ እያሰቃያቸው መብላት እየፈለጉ እንደልብ እንዲበሉ አይፈቀድላቸው.....ትንሽ ሲበሳጩ ሆስፒታል ወዘተ.....በጣም ያሳዝናል ያስፈራልምም::በርግጥ እግዚአብሄር ይጠብቅ እንጂ እንደዚህ ያለ ነገር አይከሰትብኝም ብሎ መጎረር አይቻልም::ግን ተጠንቅቀኽና ሞክረኸው ስታበቃ ከቁጥጥርኽ ውጭ ሆኖ ከተከሰተ ያንተ ስላልሆነ በጸጋ መቀበል ነው::

አይመስልኽም?

በል ስፖርት የማታዘወትር ከሆነ ዛሬውኑ ተነስተኽ የሳምንት ፕሮግራም አውጥተኽ ስፖርት እየሰራኽ ጠንነትህን በጠና ምግብ መቆጣጠርን ልመድ::እየሰራኽና ምግብኽን እየተቆጣጠርክ ጃንኪ ምግቦችን የማትመገብ ከሆነና እራስኽ እየሰራኽ የምትመገብ ከሆነ በርታ እልኻለሁ::

ይኼ ሁልሽንም ይመለከታል::የጨዋ ልጆችንም ሆነ ከብቶቹን::ሳይታመሙ መኖርን የመሰለ ነገር የለም::መታመም ኪሳራ ነው::በህመም ኪሳራ በመሰቃየት ኪሳራ ለህክምና በሚወጣው ገንዘብ ኪሳራ.......

ለምን ግን አበሻ ሲወፍር ያማረበት የተከበረ ወይም የሚከበር መስሎት ይሸወዳል?መሸወዱ የሚታወቀው የበሽታ መጠራቀምያ ገንዳ ሲሆን ነው::

በነገራችን ላይ በእግዚአብሄር ፈቃድ ሰሞኑን የተለያዩ ስፖርቶችን እየሰራን ቪድዮ እንቀረጽና ትማሩበት ዘንድ ዩ ትዩብ ላይ እንለጥፋለን::

ረጅም የስፖርት ፕሮግራሞችን ማለት ነው::

መልካም ጊዜ

ሾተል ነን........እስቲ ወደ ፖለቲካ ሩም ሄደን ከብቶቻችንን እናስተምር


ልትሞት ነው መሰለኝ የወያኔን ፕሮፖጋንዳ ተወት አድርገህ ዛሬ ጥሩ ቁምነገር ተናገርክ

በል ስለስፖርት ከጀመርክ በደንብ ልዩ ክፍል ከፍተህ ከሀ እስከ ፐ በዝርዝር ተናገር

ከስፖርት መስራት በፊት ምንያከል ጊዜ አስቀድሞ ለኢነርጂ ምን መበላት እንዳለበት(እስፖርት ያለነዳጅ/ኢነርጂ በባዶ ሆድ አይሰራም )

ስለስትሬቺንግና ሰውነትን ማሟሟቅ

እድሜንና ክብደትን በማስላት በምን ያክል የልብምት/በደቂቃ ለካርዲዮ መሮጥ/ማኮስኮስ እንዳለብህ ከዚያ በታች ከሆነ ለካርዲዮ አይጠቅምም ከዚያ በላይ ከሆነ ጉዳት ሊያስከትል ይችላል

በል ጸአ ወያኔ ብለህ ንሳና ስለ እስፖርት አስተምር :: እንደዚህ አይነቱ ነገር ያምርብሀል

በነገራችን ላይ corn cyrup ስኳር በሽታ ያመጣል ይባላል የቦቆሎ ገንፎስ ? ካርቦሀይድረትስ እንጀራን ጨምሮ ሲበዛ የስኳር በሽታ መንስኤ ነው...ስለቦቆሎ አላውቅም
ቱሉቦሎ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 195
Joined: Tue Sep 04, 2012 8:13 pm

Postby ገልብጤ » Wed Nov 28, 2012 3:01 pm

ሾተል
በል ስፖርት የማታዘወትር ከሆነ ዛሬውኑ ተነስተኽ የሳምንት ፕሮግራም አውጥተኽ ስፖርት እየሰራኽ ጠንነትህን በጠና ምግብ መቆጣጠርን ልመድ ::እየሰራኽና ምግብኽን እየተቆጣጠርክ ጃንኪ ምግቦችን የማትመገብ ከሆነና እራስኽ እየሰራኽ የምትመገብ ከሆነ በርታ እልኻለሁ ::
'

ይቺን ያነበብኳት ከስፖርት መልስ ነበር ..ስራ ቢዝ እስካላደረገኝ ድረስ ትርፍ ጊዜ በፖርት ነው የማሳልፈው ..ምግብ ላይ እንኳን ብዙም ግድ የሌለኝ ነኝ ..ማለትም ትንሽ ከቀመስኩ ለኔ በቂዬ ነው አላግበሰበስም ..አዎ ምግብ ራሴ ሰርቼ ነው የምበላው ..በጄ የሰራሁት ምግብ ነው የሚጣፍጠኝ ...ስለማብራሪያው አመስግነናል ..ይመችህ
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Previous

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: Google Adsense [Bot] and 3 guests