የዝምታ ጩኸት (በትዕግስት አለምነህ)

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby recho » Tue Nov 20, 2012 9:11 pm

እዋይ ሓዩ ዋይ ደሀንዶ አንተዬ ቅቅቅቅ ቅናቶት በደሞ ውስጥ አለ መቼም .. እስቲ አትጣሉ ... እንዴዴዴ እሺ ዋናው ሰውዬዬ ምን ይበል ? ጉዱን ቁጭ ብሎ በቲቪ እያየ ይስቃልሳ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

ሓዩ ተናፍቀሀል አመዶ .. ምናባህ ዘልዛላ :twisted:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ለማ12 » Tue Nov 20, 2012 9:29 pm

ሐያት ሰላም ነው ?

ድሮ ወጣት ሆነን ልጆች ተጣሉና ሲደባደቡ አንዱ የኢስፓ ልጅ ነው ለካ ሳያውቅ በደብ አድርጎ ደበደበው ታዲያአንዱ የእኔ ወዳጅ ምን አለመሰለህ?
እረ እረ የኢሰፓ ልጅ ነው አለ
ታዲያ ሳልጀመረው አትናገርም ኖሯል አሁንማ እንደጀመርኩ ልጨርሰው አለና በደንብ አድርጎ ደበደበው ::
አሁንም ብታርፍ የሚሻል ይመስለኛል
እንደዚያ ጎበዝ ድመት ሆነህ ብትድን የሚሻልህ ይመስለኛል::

ቅቅቅቅቅቅቅቅ
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1104
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby recho » Tue Nov 20, 2012 9:58 pm

ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ለማ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ አንተ ሰውዬ አያልቅብህም እንዴ? @ አውቃው አረፈችው ቅቅቅቅቅቅ ውይ ውይ ውይ እሺ አሁን ሲተረጎም ... አውቃው ያረፈችው እኔን ነው ራስህን ነው ? ራስህው አውቀህ አረፍከው እንጂ ቅቅቅቅ ሙዝራስ ጨዋ ሰው ነው .. አይዞህ .. እመነው ቅቅቅ እንዲያው ቢፈልግ ኖሮ በጁ አልነበርኩለት ለዛውም ፍንዳታ ሆኜ :lol: :lol: አሁንማ ዋ ይቅርማ እስቲ :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby የተሞናሞነው » Tue Nov 20, 2012 10:55 pm

እረ ጋሽ ለማ አንተ ሰውዬ በሳቅ ገደልከኝ....ልታውቀው ነው መሰል...አውቃው አረፈች ቅቅቅቅቅ:lol: :lol: :lol: ቆይ ግን ይህን ሁሉ እንዴት ነው የምታስታውሰው :roll:

ሰላም ሙዝነት....ስለ ትዕግስት አለምነህ መጽሀፍ ምረቃ ፌስ ቡክ ላይ አንብቤ ነበር....ግን አሁን እዚህ ላይ ያቀረብሀቸው ግጥሞች ያው ጀማሪ ስለሆነች እንጅ ብዙም ጠለቅ ያሉ የሚባሉ አልመሰሉኝም....ያው ጀማሪ እህታችን ስለሆነች ታድጋለችና ትደግልን ብያታለሁ:: አንድ ፌስ ቡክ ላይ ሄርሜላ የምትባል ጓደኛ አለችኝ....በጣም ጎበዝ ናት:: ቻት እያረግን የፍቅር ታሪክ ነግሬያት ምን የመሰለ ግጥም ጽፋ ወዲያው ፖስት ስታደርገው እንዴት እንደገረመችኝ:: በራሷ ድምጽ እያነበበች በሲዲ ከታተሙ ግጥሞቿ ውስጥ ሁለቱ ዩ-ቱዩብ ላይ አሉና እዚህ ላይ አድምጧት...በጣም ተመችታኛለች::

http://www.youtube.com/watch?v=LSyvnpKix58&feature=plcp

ርችት
አንች እዚህ ከጋሽ ለማ ጋር ወሬ ትጠርቂያለሽ ሴቱ ሁሉ እንዲህ ይጠበባል :lol: ለማንኛውም ሄርሚን በደንብ አድምጭልኝ...በጣም የቅርብ ወዳጆች ነነ :roll: የኔን ግጥሞችም በድምጽ ቀድቼ በነጻ ይህንን ጥበብ የተራበ ሁላ ላንበሻብሸው እያሰብሁ ነው :)

ጋሽ ለማ አያልቅበት እስኪ ቀጥልልኝ አ...ብቻዬን እንደ ጅል እያሳቅህ ገደልከኝ እኮ እንዴው :lol:
የተሞናሞነው
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1129
Joined: Wed May 11, 2011 5:39 pm

Postby ሓየት11 » Tue Nov 20, 2012 11:56 pm

ሙኒት :D

አየውልሽ ጉድሽን ቅቅቅ ሄርሚ በጣም ድንቅ ተሰጥኦ ያላት ልጅ ናት:: ታዳጊም ትመስላለች :wink: ... በዛውም ሄኖክ የተባለ ልጅ ዘንዳ ደርሰን መጣን አልኩህ ,,,

ይቺን ድንቅ የጥበብ ሰው ስላስተዋወቅከን ... እግዜር ተመስገን ...

ይቺን ጠቅ ... http://henoksitotaw.blogspot.no/2012_10_21_archive.html

የተሞናሞነው wrote:እረ ጋሽ ለማ አንተ ሰውዬ በሳቅ ገደልከኝ....ልታውቀው ነው መሰል...አውቃው አረፈች ቅቅቅቅቅ:lol: :lol: :lol: ቆይ ግን ይህን ሁሉ እንዴት ነው የምታስታውሰው :roll:

ሰላም ሙዝነት....ስለ ትዕግስት አለምነህ መጽሀፍ ምረቃ ፌስ ቡክ ላይ አንብቤ ነበር....ግን አሁን እዚህ ላይ ያቀረብሀቸው ግጥሞች ያው ጀማሪ ስለሆነች እንጅ ብዙም ጠለቅ ያሉ የሚባሉ አልመሰሉኝም....ያው ጀማሪ እህታችን ስለሆነች ታድጋለችና ትደግልን ብያታለሁ:: አንድ ፌስ ቡክ ላይ ሄርሜላ የምትባል ጓደኛ አለችኝ....በጣም ጎበዝ ናት:: ቻት እያረግን የፍቅር ታሪክ ነግሬያት ምን የመሰለ ግጥም ጽፋ ወዲያው ፖስት ስታደርገው እንዴት እንደገረመችኝ:: በራሷ ድምጽ እያነበበች በሲዲ ከታተሙ ግጥሞቿ ውስጥ ሁለቱ ዩ-ቱዩብ ላይ አሉና እዚህ ላይ አድምጧት...በጣም ተመችታኛለች::

http://www.youtube.com/watch?v=LSyvnpKix58&feature=plcp

ርችት
አንች እዚህ ከጋሽ ለማ ጋር ወሬ ትጠርቂያለሽ ሴቱ ሁሉ እንዲህ ይጠበባል :lol: ለማንኛውም ሄርሚን በደንብ አድምጭልኝ...በጣም የቅርብ ወዳጆች ነነ :roll: የኔን ግጥሞችም በድምጽ ቀድቼ በነጻ ይህንን ጥበብ የተራበ ሁላ ላንበሻብሸው እያሰብሁ ነው :)

ጋሽ ለማ አያልቅበት እስኪ ቀጥልልኝ አ...ብቻዬን እንደ ጅል እያሳቅህ ገደልከኝ እኮ እንዴው :lol:
ሓየት11
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2945
Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
Location: ላን'ሊይ

Postby ሙዝ1 » Thu Nov 22, 2012 7:48 pm

እዉነተኛ ፍቅር

ገጽ -- 34

ለብዙ ዘመናት ዉዴን አፈቀርኩት
ከኔ መሆን ባይወድ አጨብጭቤ ዳርኩት
ምኔ ይሆን ታዲያ ለሰዉ የገረመዉ
እኔን እኮ አይደለም ያፈቀርኩ እሱን ነዉ
በእልልታ ያጀብኩት ቆሜ ካዱኛዉ ላይ
ባፈቅረዉ እኮ ነዉ እሱን ከኔ በላይ::
አይን ሁሉን ቢያይም አጠገቡ ያለዉን ቅንድብ አይቶ አያዉቅም ...
ሙዝ1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3128
Joined: Wed Feb 22, 2006 9:25 am

Postby ሙዝ1 » Fri Nov 23, 2012 8:42 pm

ለማ12 wrote:ባሻ ከድርን ታውቃቸዋለህ ሙዝ ?

ኬፍ ለሚቾ ...
ባሻ ከድርን አላዉቃቸዉም ... ነገር ግን አያቴ ግቢ አንድ ግብዳ በግ ነበር .... ባሻ ከድር የሚባል .... በጣም ቀማኛ ነዉ ... ቀምቶ ይበላል ... ሳሎን ድረስ ገብቶ ያገኘዉን ይበላል ... በጣም ግብዴ ነዉ .... ሁሉም የልጅ ልጆች ይወዱታል .... የሚገርምህ ከተሸጠ ይታረዳል ብለዉ በአመጽ ለገባያ አልቀረበም ,,, ... እቤት ዉስጥ አርጅቶ ሞቶ ግቢ ዉስጥ እንደተቀበረ አዉቃለሁ ... ... እናም የሰዋዊዉ ባሻ ከድር ባህሪ ምን ይሁን ምን አላዉቅም :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
አይን ሁሉን ቢያይም አጠገቡ ያለዉን ቅንድብ አይቶ አያዉቅም ...
ሙዝ1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3128
Joined: Wed Feb 22, 2006 9:25 am

Postby ለማ12 » Sat Nov 24, 2012 11:07 am

ሰላም ነው ሙ
አዎ ባሻ ከድር በጣም ትልቅና ቀልደኛ ሰው ነበሩ:
ልጆቻቸው ከናንተ ጋር ሳይማሩ አልቀሩም ብዙ ልጆች ነበሩአቸው

በል ስለሌላ ላውራህ እንግዲያውስ እሳቸውን ካላወካቸው ::

ሙዝ1 wrote:
ለማ12 wrote:ባሻ ከድርን ታውቃቸዋለህ ሙዝ ?

ኬፍ ለሚቾ ...
ባሻ ከድርን አላዉቃቸዉም ... ነገር ግን አያቴ ግቢ አንድ ግብዳ በግ ነበር .... ባሻ ከድር የሚባል .... በጣም ቀማኛ ነዉ ... ቀምቶ ይበላል ... ሳሎን ድረስ ገብቶ ያገኘዉን ይበላል ... በጣም ግብዴ ነዉ .... ሁሉም የልጅ ልጆች ይወዱታል .... የሚገርምህ ከተሸጠ ይታረዳል ብለዉ በአመጽ ለገባያ አልቀረበም ,,, ... እቤት ዉስጥ አርጅቶ ሞቶ ግቢ ዉስጥ እንደተቀበረ አዉቃለሁ ... ... እናም የሰዋዊዉ ባሻ ከድር ባህሪ ምን ይሁን ምን አላዉቅም :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1104
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby recho » Mon Nov 26, 2012 5:07 pm

ሙዝ1 wrote:እዉነተኛ ፍቅር

ገጽ -- 34

ለብዙ ዘመናት ዉዴን አፈቀርኩት
ከኔ መሆን ባይወድ አጨብጭቤ ዳርኩት
ምኔ ይሆን ታዲያ ለሰዉ የገረመዉ
እኔን እኮ አይደለም ያፈቀርኩ እሱን ነዉ
በእልልታ ያጀብኩት ቆሜ ካዱኛዉ ላይ
ባፈቅረዉ እኮ ነዉ እሱን ከኔ በላይ::

ዋው! ዲንቅ ገጣሚ ናት .. አመዶ መጸሀፉ ይላክልኝ ... :)
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Previous

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 2 guests