ወንድማችን ለማና ወ/ሮ መራራ...

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

ወንድማችን ለማና ወ/ሮ መራራ...

Postby ክቡራን » Sat Nov 24, 2012 3:52 am

በነገራችን ላይ መራራ ሴት ናት:: ማእረግ ኣግብታ ፈት:: ሲንግል ወ/ሮ...

እንግዴ ሳስበው ነው..ወ/ሮዋና ተጫዋቹና የምንኮራበት ወንድማችን ለማ በቡዙ ነገር የሚስማሙ ይመስለኛል::
መራራ ባንድ ወቅት ውቦች ከሚፈልቁባት የናዝሬት ትምህርት ቤት የተገኙ ናቸው:: እድሜ ካላሸነፋቸው በስተቀር ውበታቸውና ዘለላነታቸው ዛሬም አልጠፋም:: ድሮ ድሮ ሲስቁ ሰርጎድ የሚለው ጉንጫቸው አሁን አሁን ስጋ ሸፍኖት በብዛት ባይታይም ጸዳሉ ግን አሁንም እንዳለ ያየ ምስክር ነው:: መራራ ማለት የክሪያዚስ ኬክ ቤት ዘቢብ, የአዋሽ መልካሳ ጁዊስ, የድሬዳዋ ቀንበጥ ጫት , የሀረር ማንጎ , የህዳጋ ኅሙስ ሀምባሻ , እንዲሁም የተነጠረ የሸኖ ቅቤ ናቸው.... ወይም ነበሩም ማለት ይቻላል..ባንጻሩ ለማ ወንድማችን የዳንግላ ቅንጥሽ እሸት, , የዶሮ አይን የመሰለ የደጀን ኩል ጠላ , በሸክላ ድስት በባለሙያ የተወጠወጠ የማርቆስ ቀይ ወጥ ነው ማለትም ይቻላል:: ዝም ብዬ ሳስበው በሁለቱ መካክለ ቫይብ ( vibe) አለ እነሆ ታላቅ ማግኔት አለ:: ታላቅ የመሳሳብ ዳይናሚክስ አለ:: መራራና ለማ ቢገናኙ ለትውልድ ምሳሌ ሊሆኑ የሚችሉ ካፕሎች ሊሆኑ ይችላሉ የሚል እምነት አለኝ:: ቅድም እንዳልኩት ነው...በሁለቱ መካከል ኬምሲትሪ አለ:: እስኪ እኔ አስተያየቴን ሰጥቻለሁ:: እናንተ ወንድሞቼና እህቶቼ የነሱ ደስታ ደስታችን ነው የምትሉ ደሞ ጨምሩበት::
አመሰግናለሁ::
ወንድማቹ ክቡራን ነኝ ማች ሜከር::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ወንድማችን ለማና ወ/ሮ መራራ...

Postby ለማ12 » Sat Nov 24, 2012 11:23 am

አየ ክቡ አሳካኝ:

አንዱ የኔ ብጤ ሽማግሌ ልባቸው ያነን ነገር ይከጅልና ምናባቱ ብለው አንድ ወጣት ልጅ አስከትለው እቤታቸው ይሄዳሉ
ታዲያ ያ ነገር እንዳንተ ተኝቶ እምቢ ይላል አሁን ምን አደረጉ መሰለህ ?
ልጅቱን አልጋቸው ላይ አስተኝተው በይ እስክ አስይኝ ያነን ነገር ይሉአታል እሱአም የታዘዘችውን ስታደርግ አሁንም እምቢ ይላል አንገቱን ደፍቶ
ሽጉጣቸውን አውጥተው አንተ መጣሁልህ አልኡ አሁንም ምነው ፈረድክብኝሳ
እስቸው የሰሩትን ልታሰራኝ ነው ?

ክቡራን wrote:በነገራችን ላይ መራራ ሴት ናት:: ማእረግ ኣግብታ ፈት:: ሲንግል ወ/ሮ...

ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1105
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby ሙዝ1 » Sat Nov 24, 2012 3:24 pm

ክቡሻ ... እኔ ግን ለማ12 ሙድ እየያዘብን ይመስለኛል ... በጣም በጣም አጠገቡ ደርሻለሁ :wink: ... ... ምንስ ቢሆን የወንቃንና የዘንዘሊማን ጫት አብረን ቅመናል ...
አይን ሁሉን ቢያይም አጠገቡ ያለዉን ቅንድብ አይቶ አያዉቅም ...
ሙዝ1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3128
Joined: Wed Feb 22, 2006 9:25 am

Postby ለማ12 » Sat Nov 24, 2012 3:45 pm

አውቃው አረፈች አለ

ሰላም ነው ሙ?
የሚገርምህ ጫትና ሲጋራ በእጀ ነከቸው አላውቅም:
አንድ ጊዜ ሕይሌ ስብሀቱ ጫት ሲቅም መቃም አለብህ ብሎ አስገድዶኝ የተፋጀነው ትዝ ይለኛል:

ሐይሌስብሀዙን ታውቀውቅ
ዋለህ የሚል ግምት አለኝ:

ማንነቴን ልነግርህ እችላለሁ ከፈለክ ::ሙዝ1 wrote:ክቡሻ ... እኔ ግን ለማ12 ሙድ እየያዘብን ይመስለኛል ... በጣም በጣም አጠገቡ ደርሻለሁ :wink: ... ... ምንስ ቢሆን የወንቃንና የዘንዘሊማን ጫት አብረን ቅመናል ...
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1105
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወንድማችን ለማና ወ/ሮ መራራ...

Postby ክቡራን » Sat Nov 24, 2012 8:51 pm

እንደ እንዴ ለማየ እኔ የስንቱ ወፈ ሰማይ አይን እየበላኝ ለለምዬ ይሆን ብዬ ተባጥሼ ባመጣሁ...በሽጉጥ ልታጠጣኝ..?? :D :D ዖሮግ...ኦሮግ...ኦሮግ...!! እንዴት ሰው ጨክኗል እባካቹ.. :D
እኔ ለራሴ እንኴን አልፈልግም ...ከለማ አይበልጥብኝም ብዬ እንደውም ለማ ሽልማት ሁሉ ሊሰጠኝ ይችላል..እያልኩ ሳስብ አንተ በኮልት ሽጉጥ ልታቀባብለኝ ነው..?
እስኪ ይሁና..! እኔ ግን ተስፋ አልቆርጥም አሁንም እቀጥላለሁ..ይልቁኑ ስትራተጂ እናውጣን ሴትየዋን እንጣላት... እኔ ላንተ የማልሆነው መቼም የለም... :D
ሙዝ ሰላም ብያለሁ...እባክህ ይሄን ወንድማችንን ምክር ብጤ ልቀቅበት... ጠቦት ይዥ እቤቱ ብመጣ ይሀው ሊመልሰው ነው..... :D

ለማ12 wrote:አየ ክቡ አሳካኝ:

አንዱ የኔ ብጤ ሽማግሌ ልባቸው ያነን ነገር ይከጅልና ምናባቱ ብለው አንድ ወጣት ልጅ አስከትለው እቤታቸው ይሄዳሉ
ታዲያ ያ ነገር እንዳንተ ተኝቶ እምቢ ይላል አሁን ምን አደረጉ መሰለህ ?
ልጅቱን አልጋቸው ላይ አስተኝተው በይ እስክ አስይኝ ያነን ነገር ይሉአታል እሱአም የታዘዘችውን ስታደርግ አሁንም እምቢ ይላል አንገቱን ደፍቶ
ሽጉጣቸውን አውጥተው አንተ መጣሁልህ አልኡ አሁንም ምነው ፈረድክብኝሳ
እስቸው የሰሩትን ልታሰራኝ ነው ?

ክቡራን wrote:በነገራችን ላይ መራራ ሴት ናት:: ማእረግ ኣግብታ ፈት:: ሲንግል ወ/ሮ...

እንግዴ ሳስበው ነው..ወ/ሮዋና ተጫዋቹና የምንኮራበት ወንድማችን ለማ በቡዙ ነገር የሚስማሙ ይመስለኛል::
መራራ ባንድ ወቅት ውቦች ከሚፈልቁባት የናዝሬት ትምህርት ቤት የተገኙ ናቸው:: እድሜ ካላሸነፋቸው በስተቀር ውበታቸውና ዘለላነታቸው ዛሬም አልጠፋም:: ድሮ ድሮ ሲስቁ ሰርጎድ የሚለው ጉንጫቸው አሁን አሁን ስጋ ሸፍኖት በብዛት ባይታይም ጸዳሉ ግን አሁንም እንዳለ ያየ ምስክር ነው:: መራራ ማለት የክሪያዚስ ኬክ ቤት ዘቢብ, የአዋሽ መልካሳ ጁዊስ, የድሬዳዋ ቀንበጥ ጫት , የሀረር ማንጎ , የህዳጋ ኅሙስ ሀምባሻ , እንዲሁም የተነጠረ የሸኖ ቅቤ ናቸው.... ወይም ነበሩም ማለት ይቻላል..ባንጻሩ ለማ ወንድማችን የዳንግላ ቅንጥሽ እሸት, , የዶሮ አይን የመሰለ የደጀን ኩል ጠላ , በሸክላ ድስት በባለሙያ የተወጠወጠ የማርቆስ ቀይ ወጥ ነው ማለትም ይቻላል:: ዝም ብዬ ሳስበው በሁለቱ መካክለ ቫይብ ( vibe) አለ እነሆ ታላቅ ማግኔት አለ:: ታላቅ የመሳሳብ ዳይናሚክስ አለ:: መራራና ለማ ቢገናኙ ለትውልድ ምሳሌ ሊሆኑ የሚችሉ ካፕሎች ሊሆኑ ይችላሉ የሚል እምነት አለኝ:: ቅድም እንዳልኩት ነው...በሁለቱ መካከል ኬምሲትሪ አለ:: እስኪ እኔ አስተያየቴን ሰጥቻለሁ:: እናንተ ወንድሞቼና እህቶቼ የነሱ ደስታ ደስታችን ነው የምትሉ ደሞ ጨምሩበት::
አመሰግናለሁ::
ወንድማቹ ክቡራን ነኝ ማች ሜከር::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ወንድማችን ለማና ወ/ሮ መራራ...

Postby መራራ » Sun Nov 25, 2012 9:38 am

አይ ክቡዬ ጫወታ ጨምረሻል ነው የሚባለው :lol: :lol: :lol: ለማን ከዛኛው ጫረታ ውጪ ለማውጣት የግድ የኔ እርዳታ አስፈለገሽ? :lol: :lol: ሆዳም መሆንሽ የሚያስታውቀው ደግሞ የሰውን ውበት ሁሉ የምትገልጪው በሚበላ እና በሚጠጣ ነገር ብቻ ነው :lol: :lol: እኔ መራራ የማርቆስን ቀይ ወጥ ይመስላል የተባለ ወንድ ሲያልፍም አይነካኝ :lol: :lol: :lol: አንቺን ግን ሽክላው ድስት ውስጥ ከቶ ነበር ከ ወጡ ጋር መቀላቀል :lol: :lol: :lol:

ክቡራን wrote:በነገራችን ላይ መራራ ሴት ናት:: ማእረግ ኣግብታ ፈት:: ሲንግል ወ/ሮ...

እንግዴ ሳስበው ነው..ወ/ሮዋና ተጫዋቹና የምንኮራበት ወንድማችን ለማ በቡዙ ነገር የሚስማሙ ይመስለኛል::
መራራ ባንድ ወቅት ውቦች ከሚፈልቁባት የናዝሬት ትምህርት ቤት የተገኙ ናቸው:: እድሜ ካላሸነፋቸው በስተቀር ውበታቸውና ዘለላነታቸው ዛሬም አልጠፋም:: ድሮ ድሮ ሲስቁ ሰርጎድ የሚለው ጉንጫቸው አሁን አሁን ስጋ ሸፍኖት በብዛት ባይታይም ጸዳሉ ግን አሁንም እንዳለ ያየ ምስክር ነው:: መራራ ማለት የክሪያዚስ ኬክ ቤት ዘቢብ, የአዋሽ መልካሳ ጁዊስ, የድሬዳዋ ቀንበጥ ጫት , የሀረር ማንጎ , የህዳጋ ኅሙስ ሀምባሻ , እንዲሁም የተነጠረ የሸኖ ቅቤ ናቸው.... ወይም ነበሩም ማለት ይቻላል..ባንጻሩ ለማ ወንድማችን የዳንግላ ቅንጥሽ እሸት, , የዶሮ አይን የመሰለ የደጀን ኩል ጠላ , በሸክላ ድስት በባለሙያ የተወጠወጠ የማርቆስ ቀይ ወጥ ነው ማለትም ይቻላል:: ዝም ብዬ ሳስበው በሁለቱ መካክለ ቫይብ ( vibe) አለ እነሆ ታላቅ ማግኔት አለ:: ታላቅ የመሳሳብ ዳይናሚክስ አለ:: መራራና ለማ ቢገናኙ ለትውልድ ምሳሌ ሊሆኑ የሚችሉ ካፕሎች ሊሆኑ ይችላሉ የሚል እምነት አለኝ:: ቅድም እንዳልኩት ነው...በሁለቱ መካከል ኬምሲትሪ አለ:: እስኪ እኔ አስተያየቴን ሰጥቻለሁ:: እናንተ ወንድሞቼና እህቶቼ የነሱ ደስታ ደስታችን ነው የምትሉ ደሞ ጨምሩበት::
አመሰግናለሁ::
ወንድማቹ ክቡራን ነኝ ማች ሜከር::
መራራ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 753
Joined: Sat Sep 25, 2004 9:58 am
Location: united states

Re: ወንድማችን ለማና ወ/ሮ መራራ...

Postby ለማ12 » Sun Nov 25, 2012 1:44 pm

መራራ

እኔ አይገባኝ ነገር ዞር ካለ
ከሰትዮዋ ጋር ተኛ ቢሉኝ
እንትን አላት እስካላሉኝ ድረስ አይገባኝም

ማርቆስ በጠላውና በወይዛዝርቱ እንጂ ወጡስ ይቅርብን::

ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅመራራ wrote:አይ ክቡዬ ጫወታ ጨምረሻል ነው የሚባለው :lol: :lol: :lol: ለማን ከዛኛው ጫረታ ውጪ ለማውጣት የግድ የኔ እርዳታ አስፈለገሽ? :lol: :lol: ሆዳም መሆንሽ የሚያስታውቀው ደግሞ የሰውን ውበት ሁሉ የምትገልጪው በሚበላ እና በሚጠጣ ነገር ብቻ ነው :lol: :lol: እኔ መራራ የማርቆስን ቀይ ወጥ ይመስላል የተባለ ወንድ ሲያልፍም አይነካኝ :lol: :lol: :lol: አንቺን ግን ሽክላው ድስት ውስጥ ከቶ ነበር ከ ወጡ ጋር መቀላቀል :lol: :lol: :lol:

ክቡራን wrote:በነገራችን ላይ መራራ ሴት ናት:: ማእረግ ኣግብታ ፈት:: ሲንግል ወ/ሮ...

እንግዴ ሳስበው ነው..ወ/ሮዋና ተጫዋቹና የምንኮራበት ወንድማችን ለማ በቡዙ ነገር የሚስማሙ ይመስለኛል::
መራራ ባንድ ወቅት ውቦች ከሚፈልቁባት የናዝሬት ትምህርት ቤት የተገኙ ናቸው:: እድሜ ካላሸነፋቸው በስተቀር ውበታቸውና ዘለላነታቸው ዛሬም አልጠፋም:: ድሮ ድሮ ሲስቁ ሰርጎድ የሚለው ጉንጫቸው አሁን አሁን ስጋ ሸፍኖት በብዛት ባይታይም ጸዳሉ ግን አሁንም እንዳለ ያየ ምስክር ነው:: መራራ ማለት የክሪያዚስ ኬክ ቤት ዘቢብ, የአዋሽ መልካሳ ጁዊስ, የድሬዳዋ ቀንበጥ ጫት , የሀረር ማንጎ , የህዳጋ ኅሙስ ሀምባሻ , እንዲሁም የተነጠረ የሸኖ ቅቤ ናቸው.... ወይም ነበሩም ማለት ይቻላል..ባንጻሩ ለማ ወንድማችን የዳንግላ ቅንጥሽ እሸት, , የዶሮ አይን የመሰለ የደጀን ኩል ጠላ , በሸክላ ድስት በባለሙያ የተወጠወጠ የማርቆስ ቀይ ወጥ ነው ማለትም ይቻላል:: ዝም ብዬ ሳስበው በሁለቱ መካክለ ቫይብ ( vibe) አለ እነሆ ታላቅ ማግኔት አለ:: ታላቅ የመሳሳብ ዳይናሚክስ አለ:: መራራና ለማ ቢገናኙ ለትውልድ ምሳሌ ሊሆኑ የሚችሉ ካፕሎች ሊሆኑ ይችላሉ የሚል እምነት አለኝ:: ቅድም እንዳልኩት ነው...በሁለቱ መካከል ኬምሲትሪ አለ:: እስኪ እኔ አስተያየቴን ሰጥቻለሁ:: እናንተ ወንድሞቼና እህቶቼ የነሱ ደስታ ደስታችን ነው የምትሉ ደሞ ጨምሩበት::
አመሰግናለሁ::
ወንድማቹ ክቡራን ነኝ ማች ሜከር::
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1105
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Re: ወንድማችን ለማና ወ/ሮ መራራ...

Postby ሾተል » Sun Nov 25, 2012 2:06 pm

ለማ12

እኔ አይገባኝ ነገር ዞር ካለ
ከሰትዮዋ ጋር ተኛ ቢሉኝ
እንትን አላት እስካላሉኝ ድረስ አይገባኝም

ማርቆስ በጠላውና በወይዛዝርቱ እንጂ ወጡስ ይቅርብን::

ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

ለማ ጅሉ....መስታወት ፊት ለፊት ለቀናት ተገትረኽ ኩል ስትኩዋል የምትውል ቅንድብ ላጪ የእንካችሁ በሞቴ ልጅ....

የሞጣ ሰፈር ልጅ ነኽ ሲባል ሰምቼ አንተየ......"ሞጣ ሰፈር.....---- እንዳፈር "እንል ነበር ማርቆስ እያለን... በስሙኒ ---- በድተኽ ስታበቃ በነጻ ሁሉ ይመረቅልሀል ይሉ ነበር የትኛው እንደሆነ ባይታወቅም ከአባቶችኽ አንዱ.....በርግጥ አንተም ከዛ ሰፈር ወጥተኽ ስታብቀቃ የእናትና ዘመዳ ዘመዶችኽን ስራ ተክተኽ ያው ወንዱ ሸርሙጣ ሆነኽ ስቴፓህን እየቸበቸብክ ከሴት ጋር ጡት ማስያዣ ስትዋዋስና መስታወት ፊት ለፊት ሆነኽ አይ እንደ ሙሉ ጎጃም ጡት ቢኖረኝ ኖሮ ይኼ ጡት ማስያዣ ያምርብኝ ነበር ቢሆንም ግን ጨርቅ ወትፌ ወንዶችን አሻፍጄ ይዣቸው አልጋ ላይ እወጣለሁ እያልክ ከራስኽ ጋር ስትነጋገር ትውል ጀመር.....

ንፍጣም የንፍጣም ጅልም ልጅም.......

አፈር ያብላኽ.....

አንተን ላጭቶ ከእናቱ ጋር ሰፈሩን ሲያማ ከሚውለው ሙናዬ ቂጥ ውስጥ ነበር ወትፎ እዛው ማስቀረት....

ግን ደህና ነኽ?

ዊኬንድህ እንዴት ነበር?የሞጣ ሰፈር ልጅ ምን ይሆናል ብለኽ?ቢበዛ ቂጡን ሸጦ ይውላል.....ያልታደልክ እንዴት አደርክ?

ሾተል ነን..........አብማ ማርያምና አምራቾች ሰፈር ጠላ ጠጥተን እናውቃለን....
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9644
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ለማ12 » Sun Nov 25, 2012 2:33 pm

አንተ ማነህ ሾተል ነው ያሉህ ሽተል
እንዲያ ጸባየ ሆኖ ሰወችን ነካ አድርጌ ማስልፍለፍ እወዳልሁ ::
ሸተል ማለት ምን ማለት ነው???

ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1105
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby ሀሪከን2 » Sun Nov 25, 2012 2:35 pm

ሽ....ትል (የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ፓርን ስታር :lol: :lol: እንደ ጻፈው
የእናትና ዘመዳ ዘመዶችኽን ስራ ተክተኽ ያው ወንዱ ሸርሙጣ ሆነኽ ስቴፓህን እየቸበቸብክ ከሴት ጋር ጡት ማስያዣ ስትዋዋስና መስታወት ፊት ለፊት ሆነኽ አይ እንደ ሙሉ ጎጃም ጡት ቢኖረኝ ኖሮ ይኼ ጡት ማስያዣ ያምርብኝ ነበር ቢሆንም ግን ጨርቅ ወትፌ ወንዶችን አሻፍጄ ይዣቸው አልጋ ላይ እወጣለሁ እያልክ ከራስኽ ጋር ስትነጋገር ትውል ጀመር

የሞጣ ሰፈር ልጅ ምን ይሆናል ብለኽ ?ቢበዛ ቂጡን ሸጦ ይውላል

:lol: ሽ...ትል ቆይ ግን ለምንድን ነው ወንዱ ሁሉ ሉጢ ወይም ቂጡን ሽጦ የሚተዳደር የሚመስልክ?????? :lol: ውሽታም ሰው ሰው ሁሉ እንደ እሱ ውሽታም ይመስለዋል, ሌባም እንዲሁ ሁሉም ሰው እንደ እሱ ሌባ ይመስለዋል እናም ማንንም አያምንም ይላሉ ባለሞያወች :lol:

ባለፈው ከብሮ አብረክ ከምትመታቸው ናይጀሪያዊያን ጋር ያለህ ግንኙነት ምን ይመስላል ብየ ጠይቄህ ነበር አልመለስክልኝም ? አይ ሆፕ የራሴን የቂጥ ከበሮ አብረው ይመቱኛል ብለክ እንደማትመልስልኝ :lol: :lol:
each mind is a different world
ሀሪከን2
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1039
Joined: Fri Oct 31, 2008 3:59 am

Re: ወንድማችን ለማና ወ/ሮ መራራ...

Postby ክቡራን » Sun Nov 25, 2012 3:30 pm

አወይ አለማወቅ...አወይ አለመገንዘብ አሉ...እማማ...እከሌ ናቸው እኮ ( ስማቸውን ራሳቸው ያውቁታል..) :D ባጎረስኩ ተነከስኩ ይላል ያገሬ ሰው...እኔ እርሶን የሀረር ጃፋ.. የወንዶ ገነት መንደሪን ባልኩና ውብ አድርጌ በሳልክዎ ...ሆዳም ይሉኛል...?? እርሶ እንደው ጊርጊራ ሰባሪ ነዎት .. ብልም የሚበዛብዎት አይመስለኝም.... ድስት እንኴን ወግ አለው :D ...ደሞ እኔ ቀይ ወጥ ያልኩበት ምክንያት አለኝ...እኔ ብፈልግ ለማን ስስለው የድንች ወጥ ወይም ያልጫ ወጥ ባልኩት ነበር...ግን እንደሱ አይደለም... በባለሙያ ሽክን ተደረጎ የተስራ ቀይ ወጥ ነው ስል ፍቅሩን የቀመሰች ትቃጠላለች ለማለት ነው...ዝም ብለው ሳይገባዎት የመጣልዎትን ሲሳይ አይመልሱ...ሰው ግጣሜን ስጠኝ እያለ ይለምናል..እርሶ በተቃራኒው እኔን ሸክላ ድስት ውስጥ ጨምረው ሊያብስሉኝ ያስባሉ.. :D እንዴት አይነት ዘመን ደረስን ጃል.....! አንድ ቀን ሁለታቹ አብራቹ መኖር ስትጀምሩ ታመሰግኙላቹ.. :D

መራራ wrote:አይ ክቡዬ ጫወታ ጨምረሻል ነው የሚባለው :lol: :lol: :lol: ለማን ከዛኛው ጫረታ ውጪ ለማውጣት የግድ የኔ እርዳታ አስፈለገሽ? :lol: :lol: ሆዳም መሆንሽ የሚያስታውቀው ደግሞ የሰውን ውበት ሁሉ የምትገልጪው በሚበላ እና በሚጠጣ ነገር ብቻ ነው :lol: :lol: እኔ መራራ የማርቆስን ቀይ ወጥ ይመስላል የተባለ ወንድ ሲያልፍም አይነካኝ :lol: :lol: :lol: አንቺን ግን ሽክላው ድስት ውስጥ ከቶ ነበር ከ ወጡ ጋር መቀላቀል :lol: :lol: :lol:

ክቡራን wrote:በነገራችን ላይ መራራ ሴት ናት:: ማእረግ ኣግብታ ፈት:: ሲንግል ወ/ሮ...

እንግዴ ሳስበው ነው..ወ/ሮዋና ተጫዋቹና የምንኮራበት ወንድማችን ለማ በቡዙ ነገር የሚስማሙ ይመስለኛል::
መራራ ባንድ ወቅት ውቦች ከሚፈልቁባት የናዝሬት ትምህርት ቤት የተገኙ ናቸው:: እድሜ ካላሸነፋቸው በስተቀር ውበታቸውና ዘለላነታቸው ዛሬም አልጠፋም:: ድሮ ድሮ ሲስቁ ሰርጎድ የሚለው ጉንጫቸው አሁን አሁን ስጋ ሸፍኖት በብዛት ባይታይም ጸዳሉ ግን አሁንም እንዳለ ያየ ምስክር ነው:: መራራ ማለት የክሪያዚስ ኬክ ቤት ዘቢብ, የአዋሽ መልካሳ ጁዊስ, የድሬዳዋ ቀንበጥ ጫት , የሀረር ማንጎ , የህዳጋ ኅሙስ ሀምባሻ , እንዲሁም የተነጠረ የሸኖ ቅቤ ናቸው.... ወይም ነበሩም ማለት ይቻላል..ባንጻሩ ለማ ወንድማችን የዳንግላ ቅንጥሽ እሸት, , የዶሮ አይን የመሰለ የደጀን ኩል ጠላ , በሸክላ ድስት በባለሙያ የተወጠወጠ የማርቆስ ቀይ ወጥ ነው ማለትም ይቻላል:: ዝም ብዬ ሳስበው በሁለቱ መካክለ ቫይብ ( vibe) አለ እነሆ ታላቅ ማግኔት አለ:: ታላቅ የመሳሳብ ዳይናሚክስ አለ:: መራራና ለማ ቢገናኙ ለትውልድ ምሳሌ ሊሆኑ የሚችሉ ካፕሎች ሊሆኑ ይችላሉ የሚል እምነት አለኝ:: ቅድም እንዳልኩት ነው...በሁለቱ መካከል ኬምሲትሪ አለ:: እስኪ እኔ አስተያየቴን ሰጥቻለሁ:: እናንተ ወንድሞቼና እህቶቼ የነሱ ደስታ ደስታችን ነው የምትሉ ደሞ ጨምሩበት::
አመሰግናለሁ::
ወንድማቹ ክቡራን ነኝ ማች ሜከር::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ሾተል » Sun Nov 25, 2012 4:30 pm

ሀሪከን2 wrote:ሽ....ትል (የመጀመሪያው ኢትዮጵያዊ ፓርን ስታር :lol: :lol: እንደ ጻፈው
የእናትና ዘመዳ ዘመዶችኽን ስራ ተክተኽ ያው ወንዱ ሸርሙጣ ሆነኽ ስቴፓህን እየቸበቸብክ ከሴት ጋር ጡት ማስያዣ ስትዋዋስና መስታወት ፊት ለፊት ሆነኽ አይ እንደ ሙሉ ጎጃም ጡት ቢኖረኝ ኖሮ ይኼ ጡት ማስያዣ ያምርብኝ ነበር ቢሆንም ግን ጨርቅ ወትፌ ወንዶችን አሻፍጄ ይዣቸው አልጋ ላይ እወጣለሁ እያልክ ከራስኽ ጋር ስትነጋገር ትውል ጀመር

የሞጣ ሰፈር ልጅ ምን ይሆናል ብለኽ ?ቢበዛ ቂጡን ሸጦ ይውላል

:lol: ሽ...ትል ቆይ ግን ለምንድን ነው ወንዱ ሁሉ ሉጢ ወይም ቂጡን ሽጦ የሚተዳደር የሚመስልክ?????? :lol: ውሽታም ሰው ሰው ሁሉ እንደ እሱ ውሽታም ይመስለዋል, ሌባም እንዲሁ ሁሉም ሰው እንደ እሱ ሌባ ይመስለዋል እናም ማንንም አያምንም ይላሉ ባለሞያወች :lol:

ባለፈው ከብሮ አብረክ ከምትመታቸው ናይጀሪያዊያን ጋር ያለህ ግንኙነት ምን ይመስላል ብየ ጠይቄህ ነበር አልመለስክልኝም ? አይ ሆፕ የራሴን የቂጥ ከበሮ አብረው ይመቱኛል ብለክ እንደማትመልስልኝ :lol: :lol:

ቆይ አንተ ሰልማሸዋ ....የት ነው እኔ ፖርኖ ዌብሳይት ከፍቼ የማውቀው ?ለምን ዝም ብለኽ ባልተፈጠረ ነገር ትከሰኛለኽ ?እኔ ሾተልን ከሌላ ሰው ጋር አመሳስለኽ ወይም ተመሳስሎብህ ይሆን ?እኔ እኮ ግራ ገባኝ .....ዝም ብዬ ጽሁፎችኽን ስከታተል የምትከሰኝ ባልዋልኩበት ነው ::

እስቲ አንተ ፖርኖ ብሎግ አለኽ ስትል ሊንኩን አምጣና አዋርደኝ ...

እንከፍ ....

ሰውን ዝም ብለው እነዚህ ከብቶች ሲከሱ አይገርምላችሁም ?

ሊንኩን እየጠበቅኩ ነው

ሾተል ነን .....እኔ ባለጌ ነኝ እንዴ የኢትዮዽያ ጨዋነትን እረስቼ የፖርኖ ብሎግ የምከፍተው ?እወይ ....
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9644
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ክቡራን » Wed Nov 28, 2012 11:35 am

ለምዬና መሬ በግል ቻት ማድረግ ጀመሩ እንዴ,,? እዚህ ቤት እኮ አልታይ አሉ...እንዴት ነው ለማ የቅንጨ ፍትፍት ጥዋት ጥዋት ይቀርብልህል ይባላል...ያልጋ መወረጃ እየተባለ...በርታልኝ...እስኪ.. :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby መራራ » Thu Nov 29, 2012 8:35 am

ሰው ጥሩ ሲጫወት ቅናቱ የደም ግፊቱን የሚቀሰቅስበት ሆድ አደር ባልንጀራሽ ወይጦ ገባና ቤቱን አጠነባው ለዛ ነው :lol: :lol: :lol: :lol: ግን አንቺ እምቧ-በይ-ላሚቱን በ አደይኛ መዝፈን ያዋጣሻል? :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

ክቡራን wrote:ለምዬና መሬ በግል ቻት ማድረግ ጀመሩ እንዴ,,? እዚህ ቤት እኮ አልታይ አሉ...እንዴት ነው ለማ የቅንጨ ፍትፍት ጥዋት ጥዋት ይቀርብልህል ይባላል...ያልጋ መወረጃ እየተባለ...በርታልኝ...እስኪ.. :D
መራራ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 753
Joined: Sat Sep 25, 2004 9:58 am
Location: united states

Postby ክቡራን » Fri Nov 30, 2012 5:35 am

እኔ ለርሶና ለለምዬ የማልሆነው ምናለ ዲቦራ.. :D እምቧ ዘቢደር እይደለም...እምቧ ከርከሮ እያልኩ እሸከርከልውታለሁ እርሶንና ለማን ደስ የሚያሰኛችህ ከሆነ... :: ሀው ኢስ ዘ ኒው ላይፍ...:D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Next

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests