ወንድማችን ለማና ወ/ሮ መራራ...

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby ለማ12 » Fri Nov 30, 2012 1:30 pm

[ክቡ ሰላም ነው ?
የቄስ ሚስት አወቅሽ አወቅሽ ሲሉአት መጽሀፍ አጠበች ነው ያሉት ?

አሁንማ ከልማታዊ ጋዜጠኝ ነት አልፈህ
መቆሚያ እሌለው ድንቁርናህ የደረስክ አይመስልህም???

ወንድማዊ ምክር ልምከርህ ይበቃሀል
አንተ የወያኔ ገጾች እያመጣህ ጠቅ አድርጉ ማለቱ የሚበቃህ ይመስለኛል ከዚህ በላይ እውቀትህም የሚሰድህ አይመስለኝም

ይበቀሀል ይህን ያህል ካወክ መች አነሰህ ::

ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
/color]

ክቡራን wrote:[color=blue]እኔ ለርሶና ለለምዬ የማልሆነው ምናለ ዲቦራ.. :D እምቧ ዘቢደር እይደለም...እምቧ ከርከሮ እያልኩ እሸከርከልውታለሁ እርሶንና ለማን ደስ የሚያሰኛችህ ከሆነ... :: ሀው ኢስ ዘ ኒው ላይፍ...:D
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1105
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby ክቡራን » Fri Nov 30, 2012 5:46 pm

ለሜ ለሚቾ ቶኮቾ አውጎቾ....ቆሪቾ ( ቆርቆሮያለው ማለት ነው) :D ዋንኪቾ ( ዋንኬ ማለት ነው ዋንኬ ደሞ ፍየል ማለት ነው:: ) :) ምነው ለሜ ላሜ ቦራ!! ጨዋታ የያዝን መስሎኝ!! እንዲህ ምታመር መሆንህን ባቅ ኖሮ የደረስክበትም አልደርስም ነበር:: እኔ ጨዋታ የምታቅ መስሎኝ እንጂ እንዲህ አገጫም መሆንህን ባቅማ አልቀርብህም ነበረ:: አሁንም የሆነ እንደሆነ ያላስብኩትን ሲሳይ ነው የሰጠሀኝ:: ተወው ባንድ አፍ ብያለሁ:: :D እንደፈረደብኝ እኔ ሁለቱንም እጠቀላለሁ:: የኔ ፋሚሊ ሳይዝ አልጋ እንኴን ለሶስት ላራት ሰውም ይበቃል... :D ስማ ዋናው ደሞ ፍቅር ነው:: ፍቅር ከሁሉም ትበልጣለች ይላል መጽሀፍ እኮ ነው:: ደህና ሁን ወንድም አለም:: ግን አትቆጣ ጨዋታ ነው ከምር:: 8)
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby መራራ » Fri Nov 30, 2012 6:43 pm

:lol: :lol: :lol: እሪ በይ ጎንደር:: ለምሻ ፎጣ ወረወረ? :lol: :lol: ክቡዬ ይሄ ላንቺ ግንቦት 20 ማለት እኮ ነው :lol: :lol: :lol: :lol: እኔ እንኳን የምር ጫወታሽ ይመቸኛል:: ሆዳም ካድሬነትሽን ግን :twisted: :twisted: አይይይይ ከዛኛው ጫረታ ልታስወጪው መሆኑን ነቄ አለ ማለት ነው :lol: :lol:

ክቡራን wrote:ለሜ ለሚቾ ቶኮቾ አውጎቾ....ቆሪቾ ( ቆርቆሮያለው ማለት ነው) :D ዋንኪቾ ( ዋንኬ ማለት ነው ዋንኬ ደሞ ፍየል ማለት ነው:: ) :) ምነው ለሜ ላሜ ቦራ!! ጨዋታ የያዝን መስሎኝ!! እንዲህ ምታመር መሆንህን ባቅ ኖሮ የደረስክበትም አልደርስም ነበር:: እኔ ጨዋታ የምታቅ መስሎኝ እንጂ እንዲህ አገጫም መሆንህን ባቅማ አልቀርብህም ነበረ:: አሁንም የሆነ እንደሆነ ያላስብኩትን ሲሳይ ነው የሰጠሀኝ:: ተወው ባንድ አፍ ብያለሁ:: :D እንደፈረደብኝ እኔ ሁለቱንም እጠቀላለሁ:: የኔ ፋሚሊ ሳይዝ አልጋ እንኴን ለሶስት ላራት ሰውም ይበቃል... :D ስማ ዋናው ደሞ ፍቅር ነው:: ፍቅር ከሁሉም ትበልጣለች ይላል መጽሀፍ እኮ ነው:: ደህና ሁን ወንድም አለም:: ግን አትቆጣ ጨዋታ ነው ከምር:: 8)
መራራ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 753
Joined: Sat Sep 25, 2004 9:58 am
Location: united states

Postby ለማ12 » Fri Nov 30, 2012 6:56 pm

ጉብልን አጫውቶ አጭውቶ አይኑአን ጠንቆሎ መስደድ ነው ነው የሚሉት ?

ትንሽ ይጋባናል በሚሉት ሶወች አነጋገር ልነግርህ ብሞክር
ይህ ደንጋይ ራስህ ሊቀበለው አልቻለም አይፈረድበትም ያንተ ራስ አይደል ?

ቅቅቅቅቅ

እንዳንተ ያለውን ደንጋይ ራስ ደንጋይ ራስ ካላሉት አይገባውም
ለሁሉም ይብቃህ

ከሰዎች ጋር ሲነጋገሩ በደፈናው በወል ስም ነው መሆን ያለበት አይገባህ
ልማታዊ ጋዜጠኛ ሲሉህ እውነት መሰለህ :

ቅቅቅቅ
አንተንና አንተን የመሰሉ ከብቶችን የወያኔ ካድሪ ሲሉአችሁ እውነት እየመሰላሁ እሰው ራስ ላይ ተውጣላችሁ:
ተገቢ አይደለም

የጻፍኩትን ሁሉ ተመልሰህ ለማንበብ ሞክር
እንዳንት ጠቅጠቅ የሚል አይደልም የተወሰኑ ነገሮችን ያስተላልፋል:

ዳሩ አንተ ደንጋይ ራስ አይደለህ : ----:

ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ክቡራን wrote:ለሜ ለሚቾ ቶኮቾ አውጎቾ....ቆሪቾ ( ቆርቆሮያለው ማለት ነው) :D ዋንኪቾ ( ዋንኬ ማለት ነው ዋንኬ ደሞ ፍየል ማለት ነው:: ) :) ምነው ለሜ ላሜ ቦራ!! ጨዋታ የያዝን መስሎኝ!! እንዲህ ምታመር መሆንህን ባቅ ኖሮ የደረስክበትም አልደርስም ነበር:: እኔ ጨዋታ የምታቅ መስሎኝ እንጂ እንዲህ አገጫም መሆንህን ባቅማ አልቀርብህም ነበረ:: አሁንም የሆነ እንደሆነ ያላስብኩትን ሲሳይ ነው የሰጠሀኝ:: ተወው ባንድ አፍ ብያለሁ:: :D እንደፈረደብኝ እኔ ሁለቱንም እጠቀላለሁ:: የኔ ፋሚሊ ሳይዝ አልጋ እንኴን ለሶስት ላራት ሰውም ይበቃል... :D ስማ ዋናው ደሞ ፍቅር ነው:: ፍቅር ከሁሉም ትበልጣለች ይላል መጽሀፍ እኮ ነው:: ደህና ሁን ወንድም አለም:: ግን አትቆጣ ጨዋታ ነው ከምር:: 8)
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1105
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby ክቡራን » Fri Nov 30, 2012 9:19 pm

ለምዬ ላሜ ቦራ!! :lol: እረ ተው አተበሰጫጭ እንኴን ተበሳጭተህ እንደውም ለራስህ ድርቆሽ ያላገኘ ጌኛ ነው የምትመስለው...! :lol: ለሜ ሙት ግን አጋጣሚ እገናኝቶን እንጂ አንተ እኮ ከኔ ጋር ቻት ማድረግ አይደለም...የክብርነታችን ንብረት ለመሆን ክራይቴሪያውን አታሟላም:: አይገርምህም??
ልቃቂት:: ሰላም ክረም::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby የተሞናሞነው » Fri Nov 30, 2012 10:09 pm

ጋሽ ለማ እንዴት ውለሀል አድረሃል :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

እንዴው ክቡ በሄደበት አልቀናውም :roll: ቅቅቅቅ

እኔ የምለው ጋሽ ለማ እኮ እውነቱን ነው:: ክቡራን እስኪ ዌብሳይትህ ላይ ሊንክ ብቻ ከመለጠፍ የራስህንም ጽሁፍ ጻፍ :roll: እውነቴን ነው የምልህ ዌብ ሳይት ከፍቶ እኮ እንዲሁ ሊንክ ብቻ መደርደር ማንም አዎ ማንም ይችለዋል :roll: ይህ ምክር ነው::

ሌላው ደግሞ ክቡን ጋዜጠኛ እያሉ መጥራት ሲጀምሩት ነው ራሱን ጋዜጠኛ ነኝ ሲል ያሰበው...ሌላ ሞያ ይኖረው ይሆናል አላውቅም....ግን እንዴው ራሱን ደፍሮ ጋዜጠኛ ነኝ ካለ ያኔ ነው የምንተላለቀው :lol:

ክቡራን አንድ ጥያቄ በትህትና ልጠይቅህ መልስልኝና ከዚያ አስተያይቴን እቀጥላለሁ:: ምን አይነትና የማንን ፖለቲካ የሚያስተጋባ ጋዜጠኛ ለሚለው ችግር የለውም....እሱ በግልጽ ስለሚታወቅ አያጣላንም::

ጥያቄ.....ራስህን ጋዜጠኛ ነኝ ብለህ ታስባለህ :?:

ይህንን መልስልኝ ከዚያ እንቀጥላለን::

ጋሽ ለማ ሰላም ሁን... ቅቅቅቅቅቅቅ ብቻ ሁሌም ስቄ ነው የምወጣው በምትጽፈው ሁሉ :lol:

ለማ12 wrote:ጉብልን አጫውቶ አጭውቶ አይኑአን ጠንቆሎ መስደድ ነው ነው የሚሉት ?

ትንሽ ይጋባናል በሚሉት ሶወች አነጋገር ልነግርህ ብሞክር
ይህ ደንጋይ ራስህ ሊቀበለው አልቻለም አይፈረድበትም ያንተ ራስ አይደል ?

ቅቅቅቅቅ

እንዳንተ ያለውን ደንጋይ ራስ ደንጋይ ራስ ካላሉት አይገባውም
ለሁሉም ይብቃህ

ከሰዎች ጋር ሲነጋገሩ በደፈናው በወል ስም ነው መሆን ያለበት አይገባህ
ልማታዊ ጋዜጠኛ ሲሉህ እውነት መሰለህ :

ቅቅቅቅ
አንተንና አንተን የመሰሉ ከብቶችን የወያኔ ካድሪ ሲሉአችሁ እውነት እየመሰላሁ እሰው ራስ ላይ ተውጣላችሁ:
ተገቢ አይደለም

የጻፍኩትን ሁሉ ተመልሰህ ለማንበብ ሞክር
እንዳንት ጠቅጠቅ የሚል አይደልም የተወሰኑ ነገሮችን ያስተላልፋል:

ዳሩ አንተ ደንጋይ ራስ አይደለህ : ----:

ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ክቡራን wrote:ለሜ ለሚቾ ቶኮቾ አውጎቾ....ቆሪቾ ( ቆርቆሮያለው ማለት ነው) :D ዋንኪቾ ( ዋንኬ ማለት ነው ዋንኬ ደሞ ፍየል ማለት ነው:: ) :) ምነው ለሜ ላሜ ቦራ!! ጨዋታ የያዝን መስሎኝ!! እንዲህ ምታመር መሆንህን ባቅ ኖሮ የደረስክበትም አልደርስም ነበር:: እኔ ጨዋታ የምታቅ መስሎኝ እንጂ እንዲህ አገጫም መሆንህን ባቅማ አልቀርብህም ነበረ:: አሁንም የሆነ እንደሆነ ያላስብኩትን ሲሳይ ነው የሰጠሀኝ:: ተወው ባንድ አፍ ብያለሁ:: :D እንደፈረደብኝ እኔ ሁለቱንም እጠቀላለሁ:: የኔ ፋሚሊ ሳይዝ አልጋ እንኴን ለሶስት ላራት ሰውም ይበቃል... :D ስማ ዋናው ደሞ ፍቅር ነው:: ፍቅር ከሁሉም ትበልጣለች ይላል መጽሀፍ እኮ ነው:: ደህና ሁን ወንድም አለም:: ግን አትቆጣ ጨዋታ ነው ከምር:: 8)
የተሞናሞነው
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1129
Joined: Wed May 11, 2011 5:39 pm

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Fri Nov 30, 2012 10:15 pm

የሰፈሩን እንማው ልጅ wrote:ጥያቄ.....ራስህን ጋዜጠኛ ነኝ ብለህ ታስባለህ :?:

መጀመሪያ ራስህ ተጠየቅ :wink: ጋዜጠኛ ማለት ምን ማለት ነው :?:......ይህን ካስረዳህ በኻላ "ጋዜጠኛ ነኝ ብለህ ታስባለህ ወይ" ብለህ ብትጠይቅ ግልፅ ይሆናል....አይመስልህም :?:
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby የተሞናሞነው » Fri Nov 30, 2012 10:56 pm

ስማ ግሙ,,,,እስኪ ይህችን ግጥም ተቻት....ሀሜት ናት ትንቢት :roll: :lol: እንዲህ ነነ አየህ... :lol:

@ጋሽ ለማ ይህንን ግጥም መለስ ከመሞቱ ከአንድ አመት በፊት ጽፌ በአመቱ ተሰናበተ...ዳግማዊ ግሙም ግማቱን እንደታቀፈ...ሊቀ-ሊቃውንት እዬዬዬ...እይይይ እያለ እንዳለቀሰ እንደተግማማ ቀረ :lol:

ግሙ ግን ሲሪየስሊ እናውራና በጣም ሳትግማማ ግጥሟን ትተቻት ዘንድ ፈቅጀልሀለሁ :lol:

አንዴ ባህር አንዴ ገደል

ይጥለዋል ዥው አድርጎ

አጠገቡ ግዙፍ ሰዉም ያያል

ይደነግጣል በርግጎ

እድሜ ጠገብ የጽድ ዛፎችም

ይስቁበታል ያስካካሉ

እንደሰው አጉረጥርጠው

ጦር በሱ ላይ ይሰብቃሉ

በደስታ ይንጫጫሉ ይጮሃሉ

የጫካው ወፎች በሙሉ

ደግሞም አዬ

ያንበሳ ደቦል እያገሳ መጥቶ

ልቡን ፈልቅቆ ሲጥላት

ከደረቱ መሃል አዉጥቶ

ሚስቱንም አያት

ፊቷ ጠወላልጎ ከሳስቶ

በወርቅ በሀምራዊ አጊጣ ሳይሆን

አገልድማ ቡትቶ

ትንሽ በራ ራሱንም አያት

ካንገቱ ተገንጥላ

በዛፎች ቅርንጫፍ ላይ

እንደ ቅል ተንጠልጥላ

የህዝብ ፉከራ እልልታም ሰማ

በሀገሪቱ በሞላ

ብዙ ነገስታትንም አዬ

እስከ ጃንሆይ ሃይለስላሴ

በዙፋናቸው ተቀምጠው

ታጂበው በክብር በዉዳሴ

በጳጳሳት ተከብበው

በቀሳዉስት ዝማሜና ቅዳሴ

በዚያ ሁሉ መሃል ነበር

'ተነስ እንጂ ምነው '?

የአጋዚዉን አለቃ

ለስብሰባ ለምክክር የቀጠርነው

ዛሬ እኮ ነው '

የሚል የሴት ድምጽ ያባነነው

ከጩሀቱ ከመዓቱ

ከጣር ከጭንቀት የገላገለው

ነቅቶ ትንሽ ልቡ ድው ትር እያለች ተሸብራ

በላብ ተዘፍቆ

ሃፍረተ ስጋው እየታየች ቀስቃሹንም ሳይፈራ

እየተንደረደረ ሄዶ

ከፍቶ ማዬት ጀመረ አልጀዚራ ::
የተሞናሞነው
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1129
Joined: Wed May 11, 2011 5:39 pm

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Fri Nov 30, 2012 11:38 pm

የ"ሰፈሩን እንማው" ልጅ wrote:ሀሜት ናት ትንቢት እንዲህ ነነ አየህ

:lol: :lol: :lol:

በሐሜት ተኮትኩተህ ስላደግህ; ሐሜት ከሁሉ ነገር ጋር ይምታታብሀል....አንዴ..."ሐሜት ማለት የእናትና ልጅ ፍቅር መገለጫ ነው" ብለህ የጻፍከውን አይቼ አሳዘንከኝም; በጣም አሳቅከኝም :lol: :lol: :lol: ምስኪን...በአንተ አይፈረድም :lol: አሁን ደግሞ "ሐሜትና ትንቢት" አልህ :lol: :lol: ያኔ ራስህ እንደነገርከን "የእከሌ ልጅ አረገዘች መሰለኝ" እያልክ ከእናትህ ጋር ሰፈሩን ስታሙ; ለካ ትንቢትም ይመስልህ ኖሯል ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

በፃፍህ ቁጥር እናትህን ይበልጥ እየሰደብካት ነውና.....ይቅርብህ....አሁን የተጠየቅከውን ብቻ መልስ

ጋዜጠኛ ማለት ምን ማለት ነው :?: :wink: :lol:
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby ክቡራን » Sat Dec 01, 2012 2:06 am

ዲቦራ እንደጨለፉት..እጠቅሳለሁ..
እሪ በይ ጎንደር :: ለምሻ ፎጣ ወረወረ ? ክቡዬ ይሄ ላንቺ ግንቦት 20 ማለት እኮ ነው እኔ እንኳን የምር ጫወታሽ ይመቸኛል ::

ታዲያ ምን ችግር አለ....? ዲቦራ ነፍሴ እንጫወታለን እኔ ከሚጫወት ጋር መጫወት እውዳለሁ:: በመሰረቱ እኔና እርሶ እንኴን የፖሎቲካ አመለካከታችን ቢለያይም .እንዲሁም ..በእድሜም ብንለያይም ( ሴቶች በእድሜ ትንሽ ዘለል ቢሉ ጥሩ ነው ብሏልና ቤንጃሚን ፍራንኪሊን ..) :D በሌላው ግን ጥሩ ማች የምናደርግ ይመስለኛል:: እኔ ወንድ መስሎኝ ለለማ አስቤለት ነበር:: ንፍጣም ነው ይቅርብዎት:: !! መጽሀፍ ይወዳሉ ዲቦራ..? በአሉ ግርማ የስነ ጽሁፍ ስራዎች ውስጥ ተረት ሰፈር ውስጥ የሚኖሩ ሀጂ አሉ...ደራሲውን ቤቴን ልቀቅ እያሉ ያስቸግሩታል..ደራሲው ደሞ አልቀቅም ይላቸዋል..ሀጂ ይበሳጫሉ...የሳቸው ፍላጎት ልጅ ወልደው ላአሀ ነፍስ ለማብዛት ነው...የደራሲው ፍላጎት ደሞ የጀመረው መጽሀፍ አለ ያንን መጨረስ ነው:: አሁን ሆኔ ሳስበው ሀጅ ልክ ናቸው:: ቤት ያስፈልጋቸዋል ልጅ መውለድ አለባቸው...ላላህ በረከት መስጠት ይፈልጋሉ...የሁለቱም ስሜትና ፍላጎት በቀኘና በግራዬ አለ...ሀጂ ላላህ በረከት የሚሆን ልጅ ሲያስፈልጋቸው ደራሲው ደሞ ለምድር ነፍሳት በረከት መስጠትን ይፈልጋል....አዩ ሁለቱም ፍቅርን እንጂ ጥፋትን አልተመኙም:: እኔ ደሞ ለርሶ በረከት የሚሆን ልጅ እሰጥዎታለሁ ብዬ ኣሰብኩ..ዲቦራ.. ብቻዎን ይሆኑ ዘንድ መልካም አይደለም...ዲቦራ!! :D ስጥ አብሮ የሚጠብቅልዎት ቡና ሲያፈሉ የሚያጫውትዎት አንድ ልጅ ያስፈልግዎታል...እንደ እርሶ ሁሉ እዚህ ዋርካ ውስጥ አንድ ቢራቦሮ አለች እንደ ቢራቢሮ ብር ብር ትላለች...እሷም አንድ ልጅ ያስፈልጋታል... አረፍ ብላ ህይወትን እንድታጣጥም..!! :D እነሆ ሳልነጠቅ ሳልሄድ ተጠቀሙብኝ!! ካሁኗ ሰአት ጀምሮ የግል መልክቴ ለሁለታችሁም ክፍት ነው:: ዘራቹ ይበርክት ...እንደ ባህር አሸዋ ይብዛ እንደ ሰማይ ክዋክብት ያብራ!! ቶሎ ቶሎ እንግዲ እጄን እያሻሻሁ ቀስት የሆነች ሸሚዜን ተኩሼ እኔም ቀስት ሆኜ በኒቫ ክሬም ትሙክ የሚሉ ጉንጮቼን አባብሼ ካቫ የሚባል የፈረንሳይ ሽቶ ለብሼ ( በፈረንጅኝኛ (አይ ዌር ኮሎን) ይባላል..እየጠበኵኝ ነው>>>> ሰቡ ረቡ በዙ ወዙ ..ከሚሉ ያውጧችሁ..! :D እያንጔለለ..እያንጔለለ..እያንጔለለ... ውይወይወይ ..እርሪሪሪሪ!! :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby recho » Sat Dec 01, 2012 2:30 am

እንዴ ጨዋታው ደርቶ የለ እንዴ ቅቅቅቅቅ ለምይዬ ገደልከኝ በሳቅ @ ያንተ ጭንቅላት አይደል እንዴ ቅቅቅቅ ውይ ውይ ውይ ምነው አንተ እንደዚህ ያለ ርህራሄ አቀመስከው ? በሉ በሉ ተስማሙ .. አንድ ቀን ከዋርክዬ ብርቅ ይሄ ሁሉ ፈን አመለጠኝ ቅቅቅቅቅ ማሪያምን ትን እስኪልኝ ነው የሳኩት ...

ክብይዬ እኔ አንቺን ውድድድድድ ሆዴ .. :lol: :lol: :lol: :lol:

ለምዬ አከላቴ ሰላም ነህልኝ ? ናፈቅከኝ ከምርን :lol: :lol: :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Sat Dec 01, 2012 3:42 am

recho ወሳኟ......እኔ ደግሞ ያሳቀኝ "ሁሉን ነገር ቀለል አድርጋችሁ ውሰዱ" እያለ ሲመክር የነበረው ለማ; እንዲህ ጨርቁን ሲጥል ማየቴ ነው :lol: :lol: :lol: :lol: እውነትም 'ፎጣውን ወረወረ" :lol: :lol: .....ተረቶቹ ሁሉ ጠፉበት እኮ ቅቅቅቅቅቅቅቅ

recho wrote:እንዴ ጨዋታው ደርቶ የለ እንዴ ቅቅቅቅቅ ለምይዬ ገደልከኝ በሳቅ @ ያንተ ጭንቅላት አይደል እንዴ ቅቅቅቅ ውይ ውይ ውይ ምነው አንተ እንደዚህ ያለ ርህራሄ አቀመስከው ? በሉ በሉ ተስማሙ .. አንድ ቀን ከዋርክዬ ብርቅ ይሄ ሁሉ ፈን አመለጠኝ ቅቅቅቅቅ ማሪያምን ትን እስኪልኝ ነው የሳኩት ...

ክብይዬ እኔ አንቺን ውድድድድድ ሆዴ .. :lol: :lol: :lol: :lol:

ለምዬ አከላቴ ሰላም ነህልኝ ? ናፈቅከኝ ከምርን :lol: :lol: :lol: :lol:
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby መራራ » Sat Dec 01, 2012 11:07 am

አንቺ እኮ ፊት ከሰጡሽ ቫዝሊን ትቀቢያለሽ ክቡዬ :lol: :lol: :lol: እኔ የምልሽ ግብዳ ኮርማ ግቢያችሁ አቁማችሁ ጊደሮችን የማስጠቃት ቢዝነስ ትሰሩ ነበር እንዴ? :lol: :lol: :lol: ወሬሽ ሁሉ እኮ ስለ ዘር መባዛት ሆነ:: እማሆይ ወደ ዋርካ ብቅ ሲሉ የ 19 አመት ፍንዳታ ነበሩ:: ይሄ እውነት ነው:: ዛሬ ስንት ሆኑ ማለት ነው? :lol: :lol: :lol: እናም ለ ርቢው ገና ቡዙ ሰአት አላቸው:: ታምራት ገለታም የቅርብ ወዳጅሽ እንደነበር በደንብ ያስታውቅብሻል:: እንዲያውም ለማስረጃ ከተያዘበት ውድ ንብረቶቹ አንዱ የሆነውን የ ወርቅ ጸጉር ማበጠሪያ አንቺ ስለት ያስገባሽው ሳይሆን ይቀራል? :lol: :lol: :lol: በነገራችን ላይ ለማን በጓሮ ምን ብታደርጊው ነው እንዲህ እፉዬ-ገላ የሆነው? እረ አረጋጊው ደግሞ አይደል:: :lol: :lol: :lol:

ክቡራን wrote:ዲቦራ እንደጨለፉት..እጠቅሳለሁ..
እሪ በይ ጎንደር :: ለምሻ ፎጣ ወረወረ ? ክቡዬ ይሄ ላንቺ ግንቦት 20 ማለት እኮ ነው እኔ እንኳን የምር ጫወታሽ ይመቸኛል ::

ታዲያ ምን ችግር አለ....? ዲቦራ ነፍሴ እንጫወታለን እኔ ከሚጫወት ጋር መጫወት እውዳለሁ:: በመሰረቱ እኔና እርሶ እንኴን የፖሎቲካ አመለካከታችን ቢለያይም .እንዲሁም ..በእድሜም ብንለያይም ( ሴቶች በእድሜ ትንሽ ዘለል ቢሉ ጥሩ ነው ብሏልና ቤንጃሚን ፍራንኪሊን ..) :D በሌላው ግን ጥሩ ማች የምናደርግ ይመስለኛል:: እኔ ወንድ መስሎኝ ለለማ አስቤለት ነበር:: ንፍጣም ነው ይቅርብዎት:: !! መጽሀፍ ይወዳሉ ዲቦራ..? በአሉ ግርማ የስነ ጽሁፍ ስራዎች ውስጥ ተረት ሰፈር ውስጥ የሚኖሩ ሀጂ አሉ...ደራሲውን ቤቴን ልቀቅ እያሉ ያስቸግሩታል..ደራሲው ደሞ አልቀቅም ይላቸዋል..ሀጂ ይበሳጫሉ...የሳቸው ፍላጎት ልጅ ወልደው ላአሀ ነፍስ ለማብዛት ነው...የደራሲው ፍላጎት ደሞ የጀመረው መጽሀፍ አለ ያንን መጨረስ ነው:: አሁን ሆኔ ሳስበው ሀጅ ልክ ናቸው:: ቤት ያስፈልጋቸዋል ልጅ መውለድ አለባቸው...ላላህ በረከት መስጠት ይፈልጋሉ...የሁለቱም ስሜትና ፍላጎት በቀኘና በግራዬ አለ...ሀጂ ላላህ በረከት የሚሆን ልጅ ሲያስፈልጋቸው ደራሲው ደሞ ለምድር ነፍሳት በረከት መስጠትን ይፈልጋል....አዩ ሁለቱም ፍቅርን እንጂ ጥፋትን አልተመኙም:: እኔ ደሞ ለርሶ በረከት የሚሆን ልጅ እሰጥዎታለሁ ብዬ ኣሰብኩ..ዲቦራ.. ብቻዎን ይሆኑ ዘንድ መልካም አይደለም...ዲቦራ!! :D ስጥ አብሮ የሚጠብቅልዎት ቡና ሲያፈሉ የሚያጫውትዎት አንድ ልጅ ያስፈልግዎታል...እንደ እርሶ ሁሉ እዚህ ዋርካ ውስጥ አንድ ቢራቦሮ አለች እንደ ቢራቢሮ ብር ብር ትላለች...እሷም አንድ ልጅ ያስፈልጋታል... አረፍ ብላ ህይወትን እንድታጣጥም..!! :D እነሆ ሳልነጠቅ ሳልሄድ ተጠቀሙብኝ!! ካሁኗ ሰአት ጀምሮ የግል መልክቴ ለሁለታችሁም ክፍት ነው:: ዘራቹ ይበርክት ...እንደ ባህር አሸዋ ይብዛ እንደ ሰማይ ክዋክብት ያብራ!! ቶሎ ቶሎ እንግዲ እጄን እያሻሻሁ ቀስት የሆነች ሸሚዜን ተኩሼ እኔም ቀስት ሆኜ በኒቫ ክሬም ትሙክ የሚሉ ጉንጮቼን አባብሼ ካቫ የሚባል የፈረንሳይ ሽቶ ለብሼ ( በፈረንጅኝኛ (አይ ዌር ኮሎን) ይባላል..እየጠበኵኝ ነው>>>> ሰቡ ረቡ በዙ ወዙ ..ከሚሉ ያውጧችሁ..! :D እያንጔለለ..እያንጔለለ..እያንጔለለ... ውይወይወይ ..እርሪሪሪሪ!! :D
መራራ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 753
Joined: Sat Sep 25, 2004 9:58 am
Location: united states

Postby ሾተል » Sat Dec 01, 2012 11:22 am

ሰላም ሪቾ......መቼም በሰማይ ቤት ግፍሽን አይቶ የሚምርሽ አብይመስለኝም እንዴው በክብርነታችን ሆነን እንጸልይልሻለን ምሮ ገነትም መንግስተ ሰማያትን እንዲያወርስሽ.....ግን አንቺ ምን ሆነሽ ነው እንደዚህ ለማ የሚሉትን እንከፍ ከብት ጠምደሽ የምታርሺው?በቃ አንድ ፋራ እንዳይኖር ነው?ከጥቅም ውጭ ይኸንን ፋራ ከማድረግሽ ውጭ የከብቱን ጊዜ ልብ ህልም ሁሉንም አጠቃለሽ ወስደሽ ኑሮውን ሁሉ አንቺን እንዲያስብና ጭራሽ አልፎም ዶሮ ብታልም ጥሬዋን እንደሚባለው ይኼ ግብዴ ጨለሌ ይመኝሽና ከመመኘትም አልፎ እንትን ሊልሽ ይመኝ ገባ::ጭራሽ ባልተቤቴ ስትይ ይኼ እግር እግር ወይም የሸተተ ካልሲ ካልሲ የሚለውን ተረት አይሉት ቀልዱን እረስቶ መንተባተብ ሁሉ ጀመረ::

እኔ የሚገርመኝ ከብቶቼ ለምንድነው ግን እንዳቅማችሁ የማትኖሩት?ህልማችሁንም በቅጡ አድርጉት::

ሪቾ

አይ ለምዬ .. እንዴት ነህ ወዳጄ ? ያው እንዳልኩህ ባልተቤቴ ጉዳቸውን በቲቪ ቁጭ ብለው ስለሚያዩ ለኔ የሰነዘርከው እሱምጋር እንዳይደርስ ቆጠብ አርገህ አንዳንዴ ?

ከዛ ለማ በገበያ ባልተቤቴ ስላለች ደነገጠና ቅናት ነገር ቢጭረው አፉ አይደለም ጽሁፉ መንቀጥቀጥ ቢጀምር የሚጽፈውን አጣ.....እበት ኩበት የሚለው ቀልድ ተብዬውን እረስቶ የሰይጣን ቋንቋ ከታች እንዳለው ይጽፍ ገባ

ለማ በገበያ
እረ እኔ በሱ አላልኩም አለ ያጎበዝ :
ሪቺ ጨዋታ ነው በይው የተከበረውን ባልተቤትሽን .:

እንደ ተርዳሁት ካንዳንዶቹ እዚህ ላይ ብዙ ነገሮችን ቁምነገር አድርገው ሲወራጩ አያለሁ በጣም ባዝንም
በዚህ መልኩ መፈላለጉ የጨንቀው ርጉዝ ያገባል አይነት ነው ተጫወቱ ሌላው ግን ትርፍ ነው የፈለጋችሁትን እግራችሁ እስኪላጥ በእግር ነው መፈለግ ::

ሪች አንተባተብሽው ነው የሚባለው....አዝረክርከሽ ተጫወትሽበት እንጂ......አቦ ያራዳ ልጅ ይግደለኝ::ግን የሚያሳዝነው ክብርነታችንን ሳታስፈቅጂ እንደዚህ ከብቶቼን መላጫ ማላገጫ አድርገሽ ከጥቅም ውጭ አድርገሽ በፍቅርሽ ገለሻቸው እራቁታቸውን መሬት ላይ ቫዝሊን ቀብተሽ እግርሽን ስታለሰልሽባቸው ነው....ለዚህም እኔ የከብቶቹ ባለሀብት መጠየቅ አለብን.....የእኛ ናቸው::ለምሳሌ ከብቱና ንፍጣሙ ለማ የነ የግለ ከብት ስለሆነ እኔ ካልፈቀድኩ ማንም እንደዚህ ሊያዝረከርከው ቢገባና የዲሞክራሲ መብቱም ቢሆንም ገሎ ቢገላግለኝ ደስታውን እንደማልችለው ሁላ ለማ ንፍጦን ሪቾ ከመግደልም አልፋ በቁሙ ስለቀበረችልኝና ሌት ተቀን ያላቅሙ ፍቅር ውስጥ ገብቶ ጊዜውን ዋርካ ላይ እያባከነ ይሄ ብኩን የማንም መጫወቻ ስለሆነ ደስታውን አልቻልኩም ስል በክብርነታችን ሆነን እንጂ እንደዚህ የሚያዝረከርክልኝ ሲገኝ ሸክም ሲነሳ ፈስ ቀለለ ነውና ሪች በርቺና ጠምደሽ እረሺልኝ::

ፋራ ይኑር እንዲያስደብር::

ቅቅቅቅቅ.....

ሾተል ነን.................ለማ የሚሉት ከብታችንን ሰው ወስዶ ጠርቦ እያበለሻሸልኝ ስለሆነ ደስ ብሎናል ደስ ይበላችሁ.....
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9644
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ክቡራን » Sun Dec 02, 2012 2:22 pm

እንዴ ዲቦራ ነፍሴ ...እንዴት እቺን ሳላነባት አለፍኩ..? መልስ ጽፈው ነበር ለካ..? ምን እኮ ያገሬን ድንበር ለመጠበቅ አንዴ ዋርካ ጄኔራል አንዴ ዋርካ ፖሎቲካ ስል ለፍቅር ጊዜ አጣሁ:: አሸባሪዎች ዋርካ ጄኔራልና ዋርካ ፖሎቲካ ገብተዋል:: ለዛ ነው የጤፋሁት:: :D አንደኛው አሸባሪማ መጽሀፍ ቅዱስ ሼልፉ ላይ ደርድሮ ነው የሚያሽብረው.. :lol: ዘንድሮ መቼም ጉድ ነው ዲቦራዬ ጉድ ሳይሰሙ አዲሱ አመት አይገባም...ደህና ነዎት ግን ...ሁሉ ሰላም...?? ዋርካ ስገባ 19 አመቴ ነበር ነው ያሉኝ..እስኪ ልደምረው ባለፈው የሪቾን እንድደመርኩት...( ደመረው አለች...አልተናገርኩትም እንጂ በሳቅ ነው የሞትኩት.. :D ) እና ዲቦራ ነፍሴ..እውነት ከሆነ እኮ እርሶ በ20ቹ መጨረሻ ያሉ የባህር ንፋስ የሚያወዛውዝዎት ዘምባባ ነዎት ማለት እኮ ነው...አይ አሪፍ ነገር ነው ...ችግር የለውም...እንደዛ ከሆኑ እኔ እበልጠዎታለሁ ማለት ነው በእድሜ 20ቹ ውስጥ አይደለሁም:: አልፌዋለሁ እሱን.. :D ግን የታወቁት የስነ ልቦና ተመራማሪና ያገር መድሀኒት አዋቂ ጣሰው ሸለምላሜ እንዳሉት እጠቅሳለሁ " ወንድ ልጅ ከሴት ልጅ በእድሜ ቢቢልጥ ጥሩ ነው የግኑኝነት ቦንዳቸው ይጠነክራል"" የሚል ጽፎ አንቤባለሁ:: የጥቅሱ መጨረሻ:: ስለዚህ አብሽር ነው...ብቻ እኔና እርሶ እዚህ ቡዙ ባንታይ ደስ ይለኛል..ሌላ ቦታ እየተገናኘን ዎክ ምናምን ብናደርግ ሻይ ቡና ብንባባል ጥሩ ነው...ስንገናኝ ምክንያቱን እነግርዎታለሁ :D ሰላም ይሁኑልኝ ዲቦራ ..ስለ ለማ ከዛሬ ጀምሮ አይጠይቁኝ ጔደኛዬ አይደለም...እንኴንም አልሆነ.. :D

መራራ wrote:አንቺ እኮ ፊት ከሰጡሽ ቫዝሊን ትቀቢያለሽ ክቡዬ :lol: :lol: :lol: እኔ የምልሽ ግብዳ ኮርማ ግቢያችሁ አቁማችሁ ጊደሮችን የማስጠቃት ቢዝነስ ትሰሩ ነበር እንዴ? :lol: :lol: :lol: ወሬሽ ሁሉ እኮ ስለ ዘር መባዛት ሆነ:: እማሆይ ወደ ዋርካ ብቅ ሲሉ የ 19 አመት ፍንዳታ ነበሩ:: ይሄ እውነት ነው:: ዛሬ ስንት ሆኑ ማለት ነው? :lol: :lol: :lol: እናም ለ ርቢው ገና ቡዙ ሰአት አላቸው:: ታምራት ገለታም የቅርብ ወዳጅሽ እንደነበር በደንብ ያስታውቅብሻል:: እንዲያውም ለማስረጃ ከተያዘበት ውድ ንብረቶቹ አንዱ የሆነውን የ ወርቅ ጸጉር ማበጠሪያ አንቺ ስለት ያስገባሽው ሳይሆን ይቀራል? :lol: :lol: :lol: በነገራችን ላይ ለማን በጓሮ ምን ብታደርጊው ነው እንዲህ እፉዬ-ገላ የሆነው? እረ አረጋጊው ደግሞ አይደል:: :lol: :lol: :lol:

ክቡራን wrote:ዲቦራ እንደጨለፉት..እጠቅሳለሁ..
እሪ በይ ጎንደር :: ለምሻ ፎጣ ወረወረ ? ክቡዬ ይሄ ላንቺ ግንቦት 20 ማለት እኮ ነው እኔ እንኳን የምር ጫወታሽ ይመቸኛል ::

ታዲያ ምን ችግር አለ....? ዲቦራ ነፍሴ እንጫወታለን እኔ ከሚጫወት ጋር መጫወት እውዳለሁ:: በመሰረቱ እኔና እርሶ እንኴን የፖሎቲካ አመለካከታችን ቢለያይም .እንዲሁም ..በእድሜም ብንለያይም ( ሴቶች በእድሜ ትንሽ ዘለል ቢሉ ጥሩ ነው ብሏልና ቤንጃሚን ፍራንኪሊን ..) :D በሌላው ግን ጥሩ ማች የምናደርግ ይመስለኛል:: እኔ ወንድ መስሎኝ ለለማ አስቤለት ነበር:: ንፍጣም ነው ይቅርብዎት:: !! መጽሀፍ ይወዳሉ ዲቦራ..? በአሉ ግርማ የስነ ጽሁፍ ስራዎች ውስጥ ተረት ሰፈር ውስጥ የሚኖሩ ሀጂ አሉ...ደራሲውን ቤቴን ልቀቅ እያሉ ያስቸግሩታል..ደራሲው ደሞ አልቀቅም ይላቸዋል..ሀጂ ይበሳጫሉ...የሳቸው ፍላጎት ልጅ ወልደው ላአሀ ነፍስ ለማብዛት ነው...የደራሲው ፍላጎት ደሞ የጀመረው መጽሀፍ አለ ያንን መጨረስ ነው:: አሁን ሆኔ ሳስበው ሀጅ ልክ ናቸው:: ቤት ያስፈልጋቸዋል ልጅ መውለድ አለባቸው...ላላህ በረከት መስጠት ይፈልጋሉ...የሁለቱም ስሜትና ፍላጎት በቀኘና በግራዬ አለ...ሀጂ ላላህ በረከት የሚሆን ልጅ ሲያስፈልጋቸው ደራሲው ደሞ ለምድር ነፍሳት በረከት መስጠትን ይፈልጋል....አዩ ሁለቱም ፍቅርን እንጂ ጥፋትን አልተመኙም:: እኔ ደሞ ለርሶ በረከት የሚሆን ልጅ እሰጥዎታለሁ ብዬ ኣሰብኩ..ዲቦራ.. ብቻዎን ይሆኑ ዘንድ መልካም አይደለም...ዲቦራ!! :D ስጥ አብሮ የሚጠብቅልዎት ቡና ሲያፈሉ የሚያጫውትዎት አንድ ልጅ ያስፈልግዎታል...እንደ እርሶ ሁሉ እዚህ ዋርካ ውስጥ አንድ ቢራቦሮ አለች እንደ ቢራቢሮ ብር ብር ትላለች...እሷም አንድ ልጅ ያስፈልጋታል... አረፍ ብላ ህይወትን እንድታጣጥም..!! :D እነሆ ሳልነጠቅ ሳልሄድ ተጠቀሙብኝ!! ካሁኗ ሰአት ጀምሮ የግል መልክቴ ለሁለታችሁም ክፍት ነው:: ዘራቹ ይበርክት ...እንደ ባህር አሸዋ ይብዛ እንደ ሰማይ ክዋክብት ያብራ!! ቶሎ ቶሎ እንግዲ እጄን እያሻሻሁ ቀስት የሆነች ሸሚዜን ተኩሼ እኔም ቀስት ሆኜ በኒቫ ክሬም ትሙክ የሚሉ ጉንጮቼን አባብሼ ካቫ የሚባል የፈረንሳይ ሽቶ ለብሼ ( በፈረንጅኝኛ (አይ ዌር ኮሎን) ይባላል..እየጠበኵኝ ነው>>>> ሰቡ ረቡ በዙ ወዙ ..ከሚሉ ያውጧችሁ..! :D እያንጔለለ..እያንጔለለ..እያንጔለለ... ውይወይወይ ..እርሪሪሪሪ!! :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Previous

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests