አይ እንግሊዝኛ አይ እንጉ ለመሆኑ ዋርካ ላይ እንዳንቺ እንግሊዝ አፍ የሚያውቅ አለ ? (ሾተልን ሳይጨምር :lol: )
እኔ ግን በቃ እንግሊዝኛሽ በጣም ይመቸኛል እኔማ በግል እንግሊዝኛ እንድታስተምሪኝ ልልክብሽ ነበር ግን ባለትዳር ስለሆንኩ አልቻልኩም ሚስቴ ከሌላ ሴትጋር በግል እንድጻጻፍና እንድማማር አትፈቅድልኝም
አንቺ ግን ስንት ሰው እንግሊዝኛ አጻጻፍ እንድታስተምሪው በግል ሳጥንሽ ጠይቆሽ ይሆን :D ?