እህምምም

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

እህምምም

Postby TAዛBI » Thu Nov 29, 2012 1:57 pm

አይ እንግሊዝኛ አይ እንጉ ለመሆኑ ዋርካ ላይ እንዳንቺ እንግሊዝ አፍ የሚያውቅ አለ ? (ሾተልን ሳይጨምር :lol: )

እኔ ግን በቃ እንግሊዝኛሽ በጣም ይመቸኛል እኔማ በግል እንግሊዝኛ እንድታስተምሪኝ ልልክብሽ ነበር ግን ባለትዳር ስለሆንኩ አልቻልኩም ሚስቴ ከሌላ ሴትጋር በግል እንድጻጻፍና እንድማማር አትፈቅድልኝም

አንቺ ግን ስንት ሰው እንግሊዝኛ አጻጻፍ እንድታስተምሪው በግል ሳጥንሽ ጠይቆሽ ይሆን :D ?
TAዛBI
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 152
Joined: Mon Dec 22, 2008 8:42 am

Re: እህምምም

Postby ሓየት11 » Thu Nov 29, 2012 8:14 pm

ቅቅቅ ስማ ... ልጅቱ ቀውጢ ነገር ናት ... ከእንጉው በፊት ... ብቻህን ማውራት ታስተምርሃለች ... ቅቅቅ

TAዛBI wrote:አይ እንግሊዝኛ አይ እንጉ ለመሆኑ ዋርካ ላይ እንዳንቺ እንግሊዝ አፍ የሚያውቅ አለ ? (ሾተልን ሳይጨምር :lol: )

እኔ ግን በቃ እንግሊዝኛሽ በጣም ይመቸኛል እኔማ በግል እንግሊዝኛ እንድታስተምሪኝ ልልክብሽ ነበር ግን ባለትዳር ስለሆንኩ አልቻልኩም ሚስቴ ከሌላ ሴትጋር በግል እንድጻጻፍና እንድማማር አትፈቅድልኝም

አንቺ ግን ስንት ሰው እንግሊዝኛ አጻጻፍ እንድታስተምሪው በግል ሳጥንሽ ጠይቆሽ ይሆን :D ?
ሓየት11
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2945
Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
Location: ላን'ሊይ

Re: እህምምም

Postby recho » Thu Nov 29, 2012 9:25 pm

ሓየት11 wrote:ቅቅቅ ስማ ... ልጅቱ ቀውጢ ነገር ናት ... ከእንጉው በፊት ... ብቻህን ማውራት ታስተምርሃለች ... ቅቅቅ
አይገርምህም ሓዩ እኔን ሪቾን እንጉ አስተምሪኝ ሳይል እህምም ጋር የሄደው ? በምን ሊግባቡ ነው ? እኔ ባይሆን የጥራዝ ነጠቁን ካስተማርኩት ቡሀላ እስዋ ጋር ቢሞክር ይሳካ ይሆናል እንጂ ... አይመስለኒ :lol: :lol: :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby እህምም » Thu Nov 29, 2012 10:37 pm

:lol: ስሜን ሳየው ደሞ ዛሬ ማን ሊሰድበኝ ቤት ከፈተ ብዬ ጠንግጬ ነበር:: :lol: ሾተል ትራማታይዝ ሳያረገኝ አይቀርም.....

ታዛቢ, የእንጉን ነገር ለኔ ተወው. በሰአት እንተሳሰብና እንደውሀ ነው ምትጠጣት :lol:

ሬች ግን የሰው ገበያ መውሰድ ተይ! ወዳጄም አልነበርሽ ?
Homage to darkness : http://yekolotemari.blog.com/2010/02/09 ... -darkness/

"Is it stealing
if I take
the pains of others

and make it my healing?"
http://elicitbeauty.blogspot.com/
እህምም
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2509
Joined: Mon Dec 19, 2005 10:36 pm
Location: on a small rock; between an ocean and a sea.

Postby ሾተል » Thu Nov 29, 2012 10:42 pm

እህምም wrote::lol: ስሜን ሳየው ደሞ ዛሬ ማን ሊሰድበኝ ቤት ከፈተ ብዬ ጠንግጬ ነበር:: :lol: ሾተል ትራማታይዝ ሳያረገኝ አይቀርም.....

ታዛቢ, የእንጉን ነገር ለኔ ተወው. በሰአት እንተሳሰብና እንደውሀ ነው ምትጠጣት :lol:

ሬች ግን የሰው ገበያ መውሰድ ተይ! ወዳጄም አልነበርሽ ?

እረ ተይ እህምም...እስከዚህ ድረስ እንደዚህ ስሜትን የሚጎዳና የሚቆጣጠር ስድብ ሰድቤሽ አውቃለሁ ማለት ነው?ለካስ የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም የሚባለው ነገር ይሰራል?

አንቺ ግን የሳይበርን አለም እንደ እውነት አድርገሽ ትቆጥሪያለሽ እንዴ?.....አይዞን ከንግዲኽ እኔና አንቺ አንሰዳደብም....የሚሰድብሽ ካለ ደግሞ አፈር ከድሜ ላበላልሽም እንድችል ቅጠሪኝ....

መልካም ውይይት ይሁንልሽ

ሾተል ነን
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9658
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby እህምም » Thu Nov 29, 2012 10:45 pm

ሾተል wrote:

:lol: እንዴ ሾተል ከመቼ ወዲ ነው መሬ የሆነክው :: እርቅ ፈጥረን የለ እንዴ? I just like poke fun at your reputation. it is what it is. no hard feelings. :)
Homage to darkness : http://yekolotemari.blog.com/2010/02/09 ... -darkness/

"Is it stealing
if I take
the pains of others

and make it my healing?"
http://elicitbeauty.blogspot.com/
እህምም
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2509
Joined: Mon Dec 19, 2005 10:36 pm
Location: on a small rock; between an ocean and a sea.

Postby ሾተል » Thu Nov 29, 2012 10:52 pm

እህምም wrote:
ሾተል wrote:
እህምም wrote::lol: ስሜን ሳየው ደሞ ዛሬ ማን ሊሰድበኝ ቤት ከፈተ ብዬ ጠንግጬ ነበር:: :lol: ሾተል ትራማታይዝ ሳያረገኝ አይቀርም.....

ታዛቢ, የእንጉን ነገር ለኔ ተወው. በሰአት እንተሳሰብና እንደውሀ ነው ምትጠጣት :lol:

ሬች ግን የሰው ገበያ መውሰድ ተይ! ወዳጄም አልነበርሽ ?

እረ ተይ እህምም...እስከዚህ ድረስ እንደዚህ ስሜትን የሚጎዳና የሚቆጣጠር ስድብ ሰድቤሽ አውቃለሁ ማለት ነው?ለካስ የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም የሚባለው ነገር ይሰራል?

አንቺ ግን የሳይበርን አለም እንደ እውነት አድርገሽ ትቆጥሪያለሽ እንዴ?.....አይዞን ከንግዲኽ እኔና አንቺ አንሰዳደብም....የሚሰድብሽ ካለ ደግሞ አፈር ከድሜ ላበላልሽም እንድችል ቅጠሪኝ....

መልካም ውይይት ይሁንልሽ

ሾተል ነን

:lol: እንዴ ሾተል ከመቼ ወዲ ነው መሬ የሆነክው :: እርቅ ፈጥረን የለ እንዴ? I just like poke fun at your reputation. it is what it is. no hard feelings. :)

እረ አልሆንኩም.....ግን የተጠቀምሽው ቃል ትንሽ ጊልቲነት ሊሰማኝ ስለጀመረኝ ነው......ትራማታይዝድ ጠንከር ያለ ቃል ነው......ግን በቀልድም ነው የወሰድኩት.....

መታረቅማ ታርቀናል....አንዴ ሰው ከታረቀ ሊጣላም የሚችል ካለ ከብት ነው....በእርቁ እርምጃ በዛው ጥሩ ወዳጅ መሆንና ልዩነትን በመማማር አጥፍቶ መቀራረብ ነው እንጂ ቂምና ጥላቻ ከጥል ጋር ምን ይሰራል ብለሽ ነው....ባክሽ ሰው ኮምፒውተሬ ተበላሸብኝ ስራልኝ ብሎኝ ላፕቶፕ ሰጥቶኝ ላፕቶፑን ቆሎ አድርጌው ሳበቃ ሰርቼ ስገጥመው ብሎኖች እንዳይተርፉኝ እያሰብኩ ነውና የትኛውን ብሎን ከየትኛው ጋር እንደምዶለው ሲጠፋኝ ትነግሪኛለሽ..

ቅቅቅ

ሾተል ነን
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9658
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ቱሉቦሎ » Fri Nov 30, 2012 5:05 am

ሾተል wrote:
ባክሽ ሰው ኮምፒውተሬ ተበላሸብኝ ስራልኝ ብሎኝ ላፕቶፕ ሰጥቶኝ ላፕቶፑን ቆሎ አድርጌው ሳበቃ ሰርቼ ስገጥመው ብሎኖች እንዳይተርፉኝ እያሰብኩ ነውና የትኛውን ብሎን ከየትኛው ጋር እንደምዶለው ሲጠፋኝ ትነግሪኛለሽ..

ቅቅቅ

ሾተል ነን

ዝተት ያንተም ብሎ ኮምፑተር ጠጋኝ :: አንተ ለራስህ ጭንቅላትክን የሚጠግን ያስፈልግሀል ::

እህምምሻ ከዚህ ቀውስ ራቂ ፊት ካሳየሽው ጭንቅላትሽ ላይ ሊቀዝን ይሞክራል...and that is a true statement...የእንጉ ችሎታችንን ለመግለጽ ያክል ነው
ቱሉቦሎ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 195
Joined: Tue Sep 04, 2012 8:13 pm

Postby recho » Sat Dec 01, 2012 2:02 am

እህምም wrote::lol: ስሜን ሳየው ደሞ ዛሬ ማን ሊሰድበኝ ቤት ከፈተ ብዬ ጠንግጬ ነበር:: :lol: ሾተል ትራማታይዝ ሳያረገኝ አይቀርም.....

ታዛቢ, የእንጉን ነገር ለኔ ተወው. በሰአት እንተሳሰብና እንደውሀ ነው ምትጠጣት :lol:

ሬች ግን የሰው ገበያ መውሰድ ተይ! ወዳጄም አልነበርሽ ?
እህምምቲ ቆንጆ .. ወዳጅሽማ ነኝ እንጂ .. ለዛም እኮ ነው የምቀናብሽ .. ቆይ በሚወዱት መቅናት በኔ ተጀመረ ... ይልቅ ቁምነገሩን . ደግሞ ሾተል ሰድቦኝ ቀረሁ ከዋርካ ገለመለ ምናምን ቅቅቅ ውይ ቆንጂዬ ዋርካ እኮ ውበትዋ መፋቀራችን ብቻ ሳይሆን መጣላታችንም ጭምር ነው .. አትቀየሚው ሾተልን .. ክፋት የለውም ...ቢናገርም በክፉ አትውሰጂበት .. ደግሞ ምን ትልሽ እህት ቢቆጡትም አለቃቆ ምልስ ነው እንጂ የምን ማኩረፍ ነው ... :lol:

ሾተል ሰላም ብያለሁ :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Re: እህምምም

Postby TAዛBI » Sat Dec 01, 2012 6:40 am

ሓየት11 wrote:ቅቅቅ ስማ ... ልጅቱ ቀውጢ ነገር ናት ... ከእንጉው በፊት ... ብቻህን ማውራት ታስተምርሃለች ... ቅቅቅ

TAዛBI wrote:አይ እንግሊዝኛ አይ እንጉ ለመሆኑ ዋርካ ላይ እንዳንቺ እንግሊዝ አፍ የሚያውቅ አለ ? (ሾተልን ሳይጨምር :lol: )

እኔ ግን በቃ እንግሊዝኛሽ በጣም ይመቸኛል እኔማ በግል እንግሊዝኛ እንድታስተምሪኝ ልልክብሽ ነበር ግን ባለትዳር ስለሆንኩ አልቻልኩም ሚስቴ ከሌላ ሴትጋር በግል እንድጻጻፍና እንድማማር አትፈቅድልኝም

አንቺ ግን ስንት ሰው እንግሊዝኛ አጻጻፍ እንድታስተምሪው በግል ሳጥንሽ ጠይቆሽ ይሆን :D ?

ሐዩ ኢህወደግ ከገባ ጀምሮ ህዝባችን ብቻውን ማውራት መማሩን ከኔ በላይ አንተ ታውቀዋለህ የስራውን ይስጠውና መለስ አንበሳውን ጋሽ ስየን እራሳቸውን ብቻቸዋን እንዲያወሩ አድርጓቸው የለ ? ስለዚህ በዛ በኩል ችግር የለብንም
አሁን ችግራችን እንጉ ነው ! :lol:
TAዛBI
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 152
Joined: Mon Dec 22, 2008 8:42 am

Re: እህምምም

Postby TAዛBI » Sat Dec 01, 2012 6:51 am

recho wrote:
ሓየት11 wrote:ቅቅቅ ስማ ... ልጅቱ ቀውጢ ነገር ናት ... ከእንጉው በፊት ... ብቻህን ማውራት ታስተምርሃለች ... ቅቅቅ
አይገርምህም ሓዩ እኔን ሪቾን እንጉ አስተምሪኝ ሳይል እህምም ጋር የሄደው ? በምን ሊግባቡ ነው ? እኔ ባይሆን የጥራዝ ነጠቁን ካስተማርኩት ቡሀላ እስዋ ጋር ቢሞክር ይሳካ ይሆናል እንጂ ... አይመስለኒ :lol: :lol: :lol: :lol:

ሪች ሪች ሪች አቲ ሪቾ ጥራዝ ነጠቁማ እኔ ጋርም መች ጠፋ አቦ ከተናገሩት እንደእህምሚቲ ጠራ ጸዳ ያለውን ጉራማይሌ ካልሆነም እንደለማ ጸዳ ያለ አማርኛ (ኦርጅናሌውን ) ነው እንጂ

ይህቺ ለእህምም ናት
TAዛBI
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 152
Joined: Mon Dec 22, 2008 8:42 am

Postby TAዛBI » Sat Dec 01, 2012 7:14 am

እህምም wrote::lol: ስሜን ሳየው ደሞ ዛሬ ማን ሊሰድበኝ ቤት ከፈተ ብዬ ጠንግጬ ነበር:: :lol: ሾተል ትራማታይዝ ሳያረገኝ አይቀርም.....

ታዛቢ, የእንጉን ነገር ለኔ ተወው. በሰአት እንተሳሰብና እንደውሀ ነው ምትጠጣት :lol:

ሬች ግን የሰው ገበያ መውሰድ ተይ! ወዳጄም አልነበርሽ ?

አይ እህምሚቲ በዛሬው ቀን እራሱ ስንት ሰው ትራማታይዝ የሚለውን ቃል ተማረ መሰለሽ እኔማ የእንጉን ነገር እንድውሀ ካስጠጣሽኝ የሂሳቡ ነገር ሀሳብ አይግባሽ ከፈለግሽ በዶላር ከፈለግሽ በዩሮ ሆነ በባውንድ እንዲበዛልሽ ከፈለግሽም በናቅፋም ቢሆን እከፍላለው :D

ሚስቴ ይሄ የማታ ማታ የቋንቋ ትምህርት ደስ አይለኝም ብላኝ ነበር ግን እህምሚቲ እራሷ ማታ ማታ ቋንቋ ስትማር መጀመርያ የተማረችው ቃል "NO!" የሚለውን ነው ብያት ተረጋግታ ፈቅዳልኛለች :lol:
TAዛBI
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 152
Joined: Mon Dec 22, 2008 8:42 am

Postby *ማህደረ* » Sat Dec 01, 2012 12:59 pm

ወይ ዋርካ! እንደው ዛሬ መንገድ ጠፍቶብኝ እዚህ ሰፈር ስንገላወድ ይቺን ቤት ጠቅ ማድረግ...እናማ ሳቅ በሳቅ...ቅቅቅ ስንቱ ግፈኛ ብቅ ብቅ ብሎል ጃል :lol: ለመሆኑ ደግዪ ናችሁ? የማስታውሳችሁ እና ያረሳችሁኝ.......እስኪ በነካካው እግሬ...ያንን ሙዝ ልፈልገው :D

ማህደረ
*ማህደረ*
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 419
Joined: Fri Aug 05, 2005 12:56 am
Location: ethiopia

Postby ሾተል » Sat Dec 01, 2012 1:12 pm

*ማህደረ* wrote:ወይ ዋርካ! እንደው ዛሬ መንገድ ጠፍቶብኝ እዚህ ሰፈር ስንገላወድ ይቺን ቤት ጠቅ ማድረግ...እናማ ሳቅ በሳቅ...ቅቅቅ ስንቱ ግፈኛ ብቅ ብቅ ብሎል ጃል :lol: ለመሆኑ ደግዪ ናችሁ? የማስታውሳችሁ እና ያረሳችሁኝ.......እስኪ በነካካው እግሬ...ያንን ሙዝ ልፈልገው :D

ማህደረ

እንዴ....አንቺ ልጅ እድሜሽ ረጅም ነው::ባለፈው ሳምንት ይመስለኛል እንዴው ከዋርካ የቀድሞ ታዳሚዎች ውስጥ በቅድሚያ ሀሳቤ ውስጥ መጥተሽ እውነት በጤናዋ ይሆን የጠፋችው?ምንም የአንድ ሰሞን ተቡዋቃሾች ብንሆንም ባለችበት ቦታ ሰላም ትሁን ብዬ ሳበቃ ለሌሎቹም ለጠፉት ስንቡዋቀስ ለነበሩትም የድሮዎቹ የዋርካ ታዳሚዎች ሰላሙን ተመኝቼላቸው ነበርና አሁን ሳይሽ በጣም ደስ አለኝ::

ዋናው በሰላም በህይወት መገኘትሽ ነው::ሌላው ትርፍ ነው::

ደህና ነሽ ግን?ባልተቤት...ልጆች?ቤተሰብ?ሁሉም ባንቺ በኩል ደህና ናቸው?

ሾተል ነን.....
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9658
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ጦምኔው » Sat Dec 01, 2012 5:28 pm

*ማህደረ* wrote: ለመሆኑ ደግዪ ናችሁ? የማስታውሳችሁ እና ያረሳችሁኝ....... :D

ማህደረ

ሰላም ሰላም......አለሽ ለመሆኑ? እንኳን ደህና መጣሽ:: አልተረሳሽም::

እህምም ኧረ እኛንም በነካካው እጅሽ በርቀት ትምሮ ልቀቂብን የ እንጉን ጉዳይ:: :lol:

ሪች ተከልመሻል

በተረፈ ሌሉቹ ወንዶች በጅምላ ሰላምታ!!
ጦምኔው
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1529
Joined: Sun Jan 14, 2007 10:40 pm
Location: Right here

Next

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 3 guests