እህምምም

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby ሓየት11 » Sat Dec 01, 2012 7:50 pm

ስማ ንጂ ጠምን ... ጅምላ ይኺድብህና ... ቅቅቅ ... ስማችን ይጠራ ዘንድ ... የግድ ቀሚስ መልበስ አለብን ንዴ ... :lol: ... ለነገሩ ችግር የሎም ሪችን ከከለምክ እኔንም ከለምሀል ... አንድም ሁለትም ከሆንን ከርመናል :wink:

ጦምኔው wrote:
*ማህደረ* wrote: ለመሆኑ ደግዪ ናችሁ? የማስታውሳችሁ እና ያረሳችሁኝ....... :D

ማህደረ


ሰላም ሰላም......አለሽ ለመሆኑ? እንኳን ደህና መጣሽ:: አልተረሳሽም::

እህምም ኧረ እኛንም በነካካው እጅሽ በርቀት ትምሮ ልቀቂብን የ እንጉን ጉዳይ:: :lol:

ሪች ተከልመሻል

በተረፈ ሌሉቹ ወንዶች በጅምላ ሰላምታ!!
ሓየት11
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2945
Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
Location: ላን'ሊይ

Postby *ማህደረ* » Sun Dec 02, 2012 2:20 am

ሾተል ሰላም! እንደ ዋርካው ልጅነቴ ቢሆን ኖር ብዙ ብዙ እናገር ነበር :lol: ሰላም ነህ?

ውዱ የአራዳ ልጅ ጦመን :lol: አገር አማን ነው? ከንፈሬ ቢደርቅም እስኪ ጠጋ በል ሳም ላድርግህ :lol: እዚህ ሰፈር አለህ እንዴ? ኑርልኝ...


ማህደረ
*ማህደረ*
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 419
Joined: Fri Aug 05, 2005 12:56 am
Location: ethiopia

Postby TAዛBI » Sun Dec 02, 2012 6:44 am

ጦምኔው wrote:
*ማህደረ* wrote: ለመሆኑ ደግዪ ናችሁ? የማስታውሳችሁ እና ያረሳችሁኝ....... :D

ማህደረ


ሰላም ሰላም......አለሽ ለመሆኑ? እንኳን ደህና መጣሽ:: አልተረሳሽም::

እህምም ኧረ እኛንም በነካካው እጅሽ በርቀት ትምሮ ልቀቂብን የ እንጉን ጉዳይ:: :lol:

ሪች ተከልመሻል

በተረፈ ሌሉቹ ወንዶች በጅምላ ሰላምታ!!


ጦምኔው

you are one of a kind ዋርካ ላይ :- ትርጉሙን አላውቀውም ግን ዋርካ ላይ እንዳንተ የሚያዝናና የለም ማለት ይመስለኛል

and your poems are awesome :-ግጥሞችህ ደግሞ ህያው ናቸው ደስ ይላሉ ማለት መሰለኝ አየህ በትንሽ ሰአት እህምም እንዴት እንዳሰለጠንችኝ አንተም ቶሎ ተመዝገብ በእንጉ ምርጥ ግጥም ታስነብበናለህ :D

አክባሪህ
TAዛBI
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 152
Joined: Mon Dec 22, 2008 8:42 am

Postby እህምም » Sun Dec 02, 2012 4:02 pm

:lol: ቀላል አላኮራኸኝም ታዛቢ !
ጦምንሻ glad to see you back. ትንሽ ሊንገር አርግ እስቲ :: we missed you here :)
Homage to darkness : http://yekolotemari.blog.com/2010/02/09 ... -darkness/


"Is it stealing
if I take
the pains of others

and make it my healing?"
http://elicitbeauty.blogspot.com/
እህምም
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2509
Joined: Mon Dec 19, 2005 10:36 pm
Location: on a small rock; between an ocean and a sea.

Postby TAዛBI » Mon Dec 03, 2012 7:39 am

እህምም wrote::lol: ቀላል አላኮራኸኝም ታዛቢ !
ጦምንሻ glad to see you back. ትንሽ ሊንገር አርግ እስቲ :: we missed you here :)


እህምሚቲ አሁን ለታ ሰው በተሰበሰበበት ፍየል ከመድረሷ ቅጠል መበጠሷ የሚለውን በእንግሊዝኛ ተርቸው ስንት ሰው ኢምፕረስ እንዳደረግኩ አትጠይቂኝ

ድሮ ድሮ እንጉ ሳወራ ተሳቅቄ በስሞል ሌተር ነበር የማወራው አሁንማ እኔ ያንቺ ተማሪ ኮንፊደንስ በኮንፊደንስ ሆኜ እንጉን በድፍረት በካፒታል ሌተር ሳቀላጥፋት ብትኮሪም ይገባሻል ገና በደንብ ስማር ደሞ :D

በነገራችን ላይ ክቡራንና ገልብጤ አንቺ ጋር እንዲመዘገቡ ሰጀስት አድርግያለው
TAዛBI
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 152
Joined: Mon Dec 22, 2008 8:42 am

Postby ሙዝ1 » Mon Dec 03, 2012 9:03 am

*ማህደረ* wrote:ወይ ዋርካ! እንደው ዛሬ መንገድ ጠፍቶብኝ እዚህ ሰፈር ስንገላወድ ይቺን ቤት ጠቅ ማድረግ...እናማ ሳቅ በሳቅ...ቅቅቅ ስንቱ ግፈኛ ብቅ ብቅ ብሎል ጃል :lol: ለመሆኑ ደግዪ ናችሁ? የማስታውሳችሁ እና ያረሳችሁኝ.......እስኪ በነካካው እግሬ...ያንን ሙዝ ልፈልገው :D

ማህደረ


ጉድ ጉድ ጉድ ቱ ሲ ዩ ማ ዲር መሀዲ ቆንጆ ..... ያዉ በ እንጉ ያደረኩት ስተቴን ስታርሙኝ እንድማር ብዬ ነዉ ... የቤቱ አቅጣጫ ያ ስለመሰለኝ ነዉ ....

እህምምቲን ደግሞ ምን አሏት ብዬ ጎራ ስል .... የኔዋን ተናፋቂ ከወደ ግርጌ ዱቅ ብላ አገኘሗት ... ማህዲና ቆንጆ ዋዉ ከልቤ ስላየሁሽ እጅጉን ደስ ብሎኛል ...

ለሁሉም አትጥፊ .... ከቻልሽ ደዉይ ... ካልቻልሽም አለመቻልሽን አሳውቂና በአዲስ የስልክ ዉድነት እቁብም ቢሆን ገብቼ የሆነ ቀን እደዉላለሁ :wink:
አይን ሁሉን ቢያይም አጠገቡ ያለዉን ቅንድብ አይቶ አያዉቅም ...
ሙዝ1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3128
Joined: Wed Feb 22, 2006 9:25 am

Postby TAዛBI » Mon Dec 03, 2012 1:33 pm

ሙዝ1 wrote:
ጉድ ጉድ ጉድ ቱ ሲ ዩ ማ ዲር መሀዲ ቆንጆ ..... ያዉ በ እንጉ ያደረኩት ስተቴን ስታርሙኝ እንድማር ብዬ ነዉ ...


Dear ሙዝ1 ጉድ ጉድ ጉድ ስትል i tought your ጉድ was boiling ( ጉድህ የፈላ መስሎኝ ነበር ) ስልህ በእንጉ ከሆነ ለመህዲ አንድ ጉድ አይበቃትም ጉድን ሶስቴ ከደጋገምካት እኮ ከእንጉ ወደአማራ አፍ ትቀየራለች :D

አርሙኝ ስላልክ ነው :D

አክባሪህ
(አዲሱ የእንጉ ተማሪ )
TAዛBI
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 152
Joined: Mon Dec 22, 2008 8:42 am

Re: እህምምም

Postby sheissin » Wed Jan 09, 2013 6:31 pm

What language here all write?
Beautiful russian women interested in dream marriage, no need to pay for every letter or video. You may talk to Russian women of your dream directly!
sheissin
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 1
Joined: Wed Jan 09, 2013 6:17 pm

Re: እህምምም

Postby recho » Wed Jan 09, 2013 8:03 pm

sheissin wrote:What language here all write?
አቶ ገብታለች (ሺኢዝኢን :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: ) አማርኛ ነው አብዬ .. አማርኛ ..! :lol: :lol: :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby femrus » Sun Mar 17, 2013 5:44 pm

Malheureusement, les systèmes d'exploitation occidentaux ne prend pas en charge ces polices ... même à travers google translate pas traduire le forum :(
Rencontres avec les femmes russes pour le mariage
femrus
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 1
Joined: Sun Mar 17, 2013 5:31 pm
Location: France

Postby ሳምራውው33 » Sun Mar 17, 2013 9:25 pm

femrus wrote:Malheureusement, les systèmes d'exploitation occidentaux ne prend pas en charge ces polices ... même à travers google translate pas traduire le forum :(


Nous ne comprenon pas Francais . Esque vous voulez ecrir en Englais quand vous ecrivez dans ce forum ? Merci becoup. Je suis tres dissole pour mon Francais.
The love of money is the root of all evil.

ሳምራውው 33 የግጥም አርበኛ
ስንኝ ቋጣሪ በውብ አማርኛ ::
_________________
ሳምራውው33
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 530
Joined: Thu Jun 21, 2007 12:23 am

Postby jHose » Mon Mar 18, 2013 8:19 am

ሳምራውው33 wrote:Esque vous voulez ecrir en Englais quand vous ecrivez dans ce forum ?


this forum has an English section?
Chicas rusas son hermosas, libres, buscan relaciones serias
jHose
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 1
Joined: Mon Mar 18, 2013 8:16 am
Location: Spain

Postby ሳምራውው33 » Mon Mar 18, 2013 1:55 pm

jHose wrote:
ሳምራውው33 wrote:Esque vous voulez ecrir en Englais quand vous ecrivez dans ce forum ?


this forum has an English section?


Je voudrais dire a lui , il peut ecrir en Englais s'il veux participer dans ce forum.

There is no English section. Most Ethiopians understand English than French.
The love of money is the root of all evil.

ሳምራውው 33 የግጥም አርበኛ
ስንኝ ቋጣሪ በውብ አማርኛ ::
_________________
ሳምራውው33
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 530
Joined: Thu Jun 21, 2007 12:23 am

Postby ክቡራን » Sat Mar 23, 2013 2:05 pm

ሳምራዊ እንዳለው ልጠቅስ ነው ጠቀስኩ..."" There is no English section. Most Ethiopians understand English than French.
.."" የጥቅሱ መጨረሻ::

ሳምሩ ነፍሴ እንደምን አለህልኝ...ሰላም ድዩ.. :D እኔ የምልህ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ እንግሊዝኛ ይገባዋል ያልከው አንተን ጨምሮ ማለት ነው ወይስ እንዴት ነው ይሄ ነገር..?? ስላልገባኝ ብዬ ነው ትንሽ ብታብራራልኝ ብዬ ነው:: :D ደሞ እንዳትቆጣኝና ኬምስትሪ አውቃለሁ..እንዳትለኝ አንተ እኮ ብልጭ ሲልብህ ነው ንዴትህን በኬምስትሪ :lol: የምትወጣው... ለሰላምታ ያህል ነው:: :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9241
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby recho » Sat Mar 23, 2013 2:38 pm

ክቡራን wrote:
ሳምሩ ነፍሴ እንደምን አለህልኝ...ሰላም ድዩ.. :D

ሰላም ድዩ? ምንኛ ነው? :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:

እኔ የምልህ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ እንግሊዝኛ ይገባዋል ያልከው አንተን ጨምሮ ማለት ነው ወይስ እንዴት ነው ይሄ ነገር..?? ስላልገባኝ ብዬ ነው ትንሽ ብታብራራልኝ ብዬ ነው:: :D ደሞ እንዳትቆጣኝና ኬምስትሪ አውቃለሁ..እንዳትለኝ አንተ እኮ ብልጭ ሲልብህ ነው ንዴትህን በኬምስትሪ :lol: የምትወጣው... ለሰላምታ ያህል ነው:: :D
ሲ ሁ ዝ ቶኪንግ :lol: :lol: :lol: :lol: [/quote] :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests