እህምምም

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Re:

Postby ጦምኔው » Thu May 03, 2018 11:27 pm

ሓየት11 wrote:ስማ ንጂ ጠምን ... ጅምላ ይኺድብህና ... ቅቅቅ ... ስማችን ይጠራ ዘንድ ... የግድ ቀሚስ መልበስ አለብን ንዴ ... :lol: ... ለነገሩ ችግር የሎም ሪችን ከከለምክ እኔንም ከለምሀል ... አንድም ሁለትም ከሆንን ከርመናል :wink:


ይህቺ ነገር ትብራራልኝማ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ጦምኔው
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1529
Joined: Sun Jan 14, 2007 10:40 pm
Location: Right here

Re: Re:

Postby ሪች » Thu Aug 09, 2018 12:03 am

ጦምኔው wrote:
ሓየት11 wrote:ስማ ንጂ ጠምን ... ጅምላ ይኺድብህና ... ቅቅቅ ... ስማችን ይጠራ ዘንድ ... የግድ ቀሚስ መልበስ አለብን ንዴ ... :lol: ... ለነገሩ ችግር የሎም ሪችን ከከለምክ እኔንም ከለምሀል ... አንድም ሁለትም ከሆንን ከርመናል :wink:


ይህቺ ነገር ትብራራልኝማ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

ሓዮ ቅቅቅቅቅቅ አይ ድሮ እኮ ደስ ማለቱ
ሪች
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 5
Joined: Wed Nov 02, 2005 7:12 am
Location: ethiopia

Re:

Postby ዉቃው » Sun Aug 19, 2018 8:39 pm

*ማህደረ* wrote:ወይ ዋርካ! እንደው ዛሬ መንገድ ጠፍቶብኝ እዚህ ሰፈር ስንገላወድ ይቺን ቤት ጠቅ ማድረግ...እናማ ሳቅ በሳቅ...ቅቅቅ ስንቱ ግፈኛ ብቅ ብቅ ብሎል ጃል :lol: ለመሆኑ ደግዪ ናችሁ? የማስታውሳችሁ እና ያረሳችሁኝ.......እስኪ በነካካው እግሬ...ያንን ሙዝ ልፈልገው :D

ማህደረ

አንች ሰገጤ ..እንኩአን ካብ ዋርካን ብሰላሚን አብፃእኩም ፤ ለመሆኑ ሙዝ አብይ አህመድ መሆኑን አታውቂምን ?
ጉዟችን ረጅም : ግባችንም ሩቅ ነው !!!!
ዉቃው
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1032
Joined: Sun Jan 07, 2007 2:48 am

Re: Re:

Postby እሰፋ ማሩ » Sun Aug 19, 2018 9:12 pm

ዉቃው/ማህደረ
የዋርካው ሙዝ(ገልብጤ) ዶ/ር አብይ አይሆንም፡፡ ሙዝ ወራዳ ስድቦችን በእናት ላይ ሳይቀር የሚተፋ ስድ የወያኔ ወኪል ባህርዳር ተወልዶ ያደገ ትግሬ ነው፡፡ዶ/ር አብይ ጨዋ የስነምግባር ሰው የሆነ የአጋሮ ኦሮሞ ሲሆን በኒክ ቢጠቀም ጨዋ በሳል ፖስቶች የሚያቀርብ ነው፡፡
ዉቃው wrote:
*ማህደረ* wrote:

ለመሆኑ ሙዝ አብይ አህመድ መሆኑን አታውቂምን ?
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1550
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Previous

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest