የልጅ ልጄን Girlfriend...

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

የልጅ ልጄን Girlfriend...

Postby ዳግማዊ ቅዥቢው » Tue Dec 04, 2012 4:30 pm

በዳሁ...ሰይጣን ሆይ እናትን ልብዳልህና አያደርገውም ብለህ ነበር አይደል የፈተንከኝ?በዳሁ ምንታመጣለህ?ሂድና አቃጥር አቃጣሪ...
እንዲህ ሆነላችሁ...
የ21 ዓመት ጎረምሳ ከሆነ የልጅ ልጄ ጋር ነው 'ምኖረው::እሱም እንደኔ ጨቤና በዴ ነው::
ከቀናት በፊት ነው እንደ ልምዴ ጨብ ብየ እየፎከርኩና እያቅራራሁ ወደ በቴ ገባሁ::ወደ መኝታ ቤቴ ሳቀና አሪፍ የሲቃ ድምጽ ሰማሁ...ድምጹን ወደ ሰማሁበት የልጅ ልጄ መኝታ ቤት አቅጣጫ በፍጥነት አመራሁ::ዓይኔን ማመን አልቻልኩም::ያችን የ19 ዓመት ቂጣም ፈረንጅ አስፈንድዶ ይሸከሽክልኛል::ወንዳታ!በሩ አልተዘጋ መብራትቱ አልጠፋ እንደው ዝም ብለው ሁለቱም በስሜት ኦህ ያ ኦህ ያ ኦህ ያ ይባባሉልኛል::እኔም በሞቅታ
"የደከመ የሽሮ ሌባ ቂጥ ቂጡን በወለባ
የደከመ የሽሮ ሌባ ቂጥ ቂጡን በወለባ"
በማለት መኛታ ቤቱን በጩኸት አደምቅኩት...
ጎረምሳው የልጅ ልጄም Hey you stupid old bitch አለና የጫማ ጥፊ ሰነዘረብኝ::እድሜ ለመሸታ ሕይወቴ ድንገት 'ሚሰነዘሩ ቡጢዎችንና የጫማ ጥፊዎችን ጎንበስ ብሎ የማሳለፍ ክህሎቱና ተሞክሮው አለኝ::የአጅሬንም ጥቃት በቀላሉ ሽል አልኳት...
ይቀጥላል...
ዳግማዊ ቅዥቢው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 117
Joined: Mon Nov 26, 2012 1:08 am

Postby ዘጌ_ዘጋንባው » Thu Dec 13, 2012 7:39 pm

ምነው ጀምረክ ተውከው?
አሪፍ ነበር ብትቀጥለው

እኔ ራሴ የሆነ ልጅ አቃለሁ በወቅቱ እድሜው 27 ነበር.. ከሀገርቤት የመጣበት ኬዝ ግን ገና 16 አመቴ ነው ብሎ ምናምን ነበር.... እናልክ እዚ እኔ ያለሁበት ስቴት ኑሮ ክብዱ ብሎት..በቃ ኖርዝ ዳኮታ ሄጄ ድንች ልፈንቅል ብሎ ጫረ ማለት ነው.... እዛ ደርሶ ሀይስኩል ሲንየር ነኝ ብሎም ተመዘገበልክና..የሆነች ቲኔጀር ብሎንድ ይጠብሳል .... አይገርምክም? በ 28 አመቱ "ፕሮም" ምናምን ብሎ ሱፍ ገድግዶ ከህጻናት ጋ ሚሪንዳ እየጠጡ ደንሶዋል.... ቅቅቅቅቅ...ልጁ እኮ ሀገር ቤት ጥዋት ከንቅልፉ ሲነሳ በ አሰላ ቁንዱፍቱ አረቄ ይጉመጠመጥ የነበረ ልጅ ነበር...

ብቻ ታሪኩን አላርዝመውና.... ብሎንዷ እኩያዋ መስሏት የጎልማሳ ቁላ ለምዳ.. ወዳው ምናምን... ማዘርዋ ጋ ቤት እየሄዱ አስተዋውቃው ሁላ...ከትምሮ ቤት መልስ ከሰአት ላይ...ሀሪ ፖተር.... እና ትዋይላይት የሚባሉ ፊልሞችን ካርፔት ላይ እየተንከባለሉና.... ሀት ቻክሌት እየጠጡ....ይኮመኩማሉ....
ኤኒዌይስ የፈረንጅ እናቶች እንደምታቀው...በዴ ነገርና ዊርድ ስለሆኑ ... ከልጁ ጋ እየተደበቁ ይታኙ ጀመረልካ....

ከዛ እናትየው የሆነች ዴስፐሬንስ ሀውዝ ዋይፍ ነገር ናት... ወይ እኔን ወይ ልጄን ምረጥ ብላ ስታፋጠው...ልጁ ተደናግጦ ተመልሶ እነ ስቴት ከች አለ እልካለው.....
ዘጌ_ዘጋንባው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 176
Joined: Wed Aug 18, 2010 5:45 am


Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 6 guests

cron