ገላግሉኝ : ለዳኝነት ተቸገርኩ

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby ሞጥሟጢት » Mon Jan 07, 2013 7:30 am

ዳንግላው :- ምክር ፈልገሀልና መልሱ በጣም ቀላል ነው::

:idea: በርግጥ ሌላ ችግር በመካከላቸው ከለለ የጓደኞችህ ትዳር መበጥበጥ ጎረቤትዬው ከሆነ ባጭሩ ወ/ሮ ሚስት ባለችበት አቶ ባል እኔ በለለሁበት ቤቴ እትምጣብኝ ይበል ይህን መዕክት ለእነሱ ካላደረስክ አንተው ነህ በጥባጭ :lol: :lol: :lol:
ሞጥሟጢት
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 56
Joined: Mon Feb 28, 2005 3:37 am
Location: united states

Previous

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests