ገላግሉኝ : ለዳኝነት ተቸገርኩ

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby ለማ12 » Sat Dec 08, 2012 9:57 am

የዳንግላው አየ የእኛ ቤት ሰው?

ሐያት መጀመሪያ ላይ የነገረህ ጥሩ ምክር ነው ባይ ነኝ. የሞተ ነገር ስለሆነ መተው ነው:
አሁን የፈራሁት ይህን ያንተን ጹህፍ አይታ ለባሪያው ትነግረውና ወደ አንተ እንዳይዞር ነው የሚአስፈራው:

ዋርካን አያውቁትም አትበል ዋርካን የማይውቅ ይኖራል ብለህ ነው?
እንደ ሾትል ያለ የመሰረተ ትምህርት ሽፍታ ሲጨፍርበት አይደል የሚውልና የሚአድር :

አሁን ራስህን ለማዳን መዘጋጀቱ የሚከፋ አይመስለኝም

ምን አይነት ፈተና ውስጥ ገባን እባካችሁ?
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1115
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby ደጉ » Sun Dec 09, 2012 11:09 am

የዳንግላው wrote:.... ደጉ አልተሳሳተ እረ ዱዱ ሁለት ገበሬዎች ብቻ ሳይሆን የሚያክለው ሁለት ገበሬዎች ከነ ቤተሰቡ ያክላል:: ቁመቱ 6 ፉት ምናምን የእጁ ትልቅነትና የደረቱ ስፋት ከፊቱ ግብዴነት ጋር ቡልዶዘር ይመስላል:: እውነቱን ብነግራችሁ ይህም ራሱ ትልቅ ስጋት ነው:: :(

...ወንድማችን በቃ እኔ ከዚህ እንደሚታየኝ ከሆነ ሰውየውን ከዛ ቤት ማላቀቅ አይቻልም....ስለዚህ እሱ ሚስቱን ይዞ ሰፈሩን ይልቀቅ... :D
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4424
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Sun Dec 09, 2012 11:32 am

ሠላም የዳንግላው

ዱዱ ሁለት ገበሬዎች ብቻ ሳይሆን የሚያክለው ሁለት ገበሬዎች ከነ ቤተሰቡ ያክላል :: ቁመቱ 6 ፉት ምናምን የእጁ ትልቅነትና የደረቱ ስፋት ከፊቱ ግብዴነት ጋር ቡልዶዘር ይመስላል :: እውነቱን ብነግራችሁ ይህም ራሱ ትልቅ ስጋት ነው ::

አገላለፅህ የአንተንም የጓደኛህንም ፍርሀት ግልፅ አድርጎታል.......እኔ እንደምገምተው ችግሩ ሰውየው ወንድማችን ጥቁር አሜሪካዊ ስለሆነም ይመስለኛል...ይሔኔ ነጭ ቢሆን ኖሮ ጓደኛህ ራሱ ምን የመሰለ "ብረት መዝጊያ" ጎረቤት አገኘሁ ብሎ; ራሱ ወጥ እየወጠወጠ ያጫውተው ነበር :wink:

ሰውየውን የጠረጠራችሁትና የፈራችሁት በቆዳው ቀለምና በግዙፍነቱ ነው......ቲፒካል የሐበሻ መደናበር.....ፕሪጀዲስ :!:

አለበለዚያ...."አንዳንዴ መኪናውን ፓርክ የሚያደርገው ወደራሱ ጋራዥ ጋ እያመጣ እንደሆነ ነው ::.....የጓደኛዬ ሚስትም ፓርታይም ስለምትሰራ አብዛኛውን ጊዜ ቤት የምትሆንበት ጊዜ ይበዛል .....እናማ ጓደኛዬ ይህን ዱድ ሆዱ ክፉኛ ጠርጥሮታል " ማለት እብደት ነው..ጭራሽ ደግሞ የአንተ..."እኔም አንድ ቀን ድንገት ቤታቸው ብቅ ብል ልጅቱ ክቺን ኩክ ስታደርግ ስትሬንጀሩ ጎረቤት ባለጌ ወንበር ላይ ዱቅ ብሎ የምትሰራውን ወጥ እንደ አባወራ ያያል :: ባለቤቷ ቤት የለም ::...." ምናምን ብለህ የቀባጠርከው ያስቃል :lol: :lol: ......አንተም ጓደኛህም ፀበል ሞክሩ.....ወይም ጓደኛህን ሚስቱን እንዲፈታት አስማማውና ከእንደዚህ አይነት ደንቆሮ ባል ገላግለህ ውለታ ዋልላት.....ወደፊት ትመርቅሀለች :D
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby TAዛBI » Sun Dec 09, 2012 1:38 pm

ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:ሠላም የዳንግላው

ዊዝ ኦል ዱ ሪስፔክክት ዳግሞ አንዳንዴ ጥሩ ሀሳብ ብትሰጥም አንዳንዴ ፈጽሞ የማይመስል ነገር ትናገራለህ

ሰውየው ነጭም ቢሆን ባልየው በሌለበት ኩሽና ለኩሽና ከሚስት ተብዬ ጋር የሚቀድ ከሆነ ነገሩን ያከብደዋል እንጂ አያቀለውም
እንዲሁም ሰውየው ግዙፍ ስለሆነም አይደለም ፒዛ ደሊቨሪ ቦይ ቢሆንም ፒዛውን በር ላይ አቀብሎ ከመሄድ ውጪ ባል በሌለበት አልፎ የሚገባ ከሆነ የአደጋ ምልክት ነው
አስበው ጥቁሩ ሞተርም ያለማምዳል አሉ think ዳግማዊ she would surely feel his hard coke behind her ታድያ ያ ምንዋ ጋር click የሚያደርግ ይመስልሀል ? እንዳንተ ምንም አይደለም ተብሎ ከታለፈ ነገ ደግሞ ውሀ ዋና ላለማምድሽ ይላል በግራ እጁ ጡትዋን ደግፎ በቀኝ እጁ እምቡጩ ደግፎ ዋና ያለማምዳል ይህም ምንም አይደለም ካልክ በሚቀጥለው ቀን ባልየው በሌለበት ኩሽና ሊያዋራ ሲሄድ the inevitable will happen

እና የቆዳ ቀለም ውይንም ሳይዝ has nothing to do withit this is a matter of principle .
TAዛBI
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 145
Joined: Mon Dec 22, 2008 8:42 am

Postby እህምም » Sun Dec 09, 2012 2:49 pm

ደጉ wrote:
የዳንግላው wrote:.... ደጉ አልተሳሳተ እረ ዱዱ ሁለት ገበሬዎች ብቻ ሳይሆን የሚያክለው ሁለት ገበሬዎች ከነ ቤተሰቡ ያክላል:: ቁመቱ 6 ፉት ምናምን የእጁ ትልቅነትና የደረቱ ስፋት ከፊቱ ግብዴነት ጋር ቡልዶዘር ይመስላል:: እውነቱን ብነግራችሁ ይህም ራሱ ትልቅ ስጋት ነው:: :(

...ወንድማችን በቃ እኔ ከዚህ እንደሚታየኝ ከሆነ ሰውየውን ከዛ ቤት ማላቀቅ አይቻልም....ስለዚህ እሱ ሚስቱን ይዞ ሰፈሩን ይልቀቅ... :D

:lol: we're riding the same wavelength ሰሞኑን:: ሰውየውን እኮ ስደቡት ወይንም ደብድቡት አልተባላችሁም :: ጨዋ በሆነ መንገድ "ባህላችን ባል በሌለበት አንተ ቤት መምጣትህን አይፈቅም" ማለት ምንም አደጋ ውስጥ አይከታችሁም.....ሰውየው የሰማይ ስባሪም ቢያክል ::
Homage to darkness : http://yekolotemari.blog.com/2010/02/09 ... -darkness/

"Is it stealing
if I take
the pains of others

and make it my healing?"
http://elicitbeauty.blogspot.com/
እህምም
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2509
Joined: Mon Dec 19, 2005 10:36 pm
Location: on a small rock; between an ocean and a sea.

Postby የዳንግላው » Tue Dec 11, 2012 8:35 am

አንዳንዶቻችሁ ተረማመዳችሁብንሳ ! ኦህ! ዳግማዊ ዋለልኝ ያንተ ደግሞ በዛዛሳ ባል በለለበት አጥር የሚጥስ ለበጎ አይደለም:: ሀበሻ ብቻ ሳይሆን ማንም ባለቤትር በለለበት ሚስቱ ጋ እንዲጠጋ የሚፈቅድ የለም:: እኔማ የጓደኞቼ ትዳር እንዳይናጋ ብዬ እንጂ እኔማ ብሆን ምንም የሰማይ ስባሪ ቢያክል መላ አላጣቅለትም ነበር:: ለሩጫ እኒያመቸኝ ባንድ እጄ በሩን በርገድ አርጌ በሌላኛው እጄ ሚጥሚጣ አቡንኜበት ነበር እንጣጣ እያልኩ እስኪደክመኝ በጫማ ጥፊ ማጣድፈው:: ምንም ብንቀጥን በደማችን ያለ ያሐበሻ ወኔ ያቅሚቲ ያህል አለን::

ይሁንን አወደ ቁም ነገሩ ልመለስና ወገኖች ወ/ሮ ሚስት ናት ትልቅ አብስትራክት የሆነችው:: ሰውዬውን አትጥርጥሩ እኔንም እመኑ ባይ ናት:: እንዲያውም ጥሩ ሰው ነው ሚስኪን ነው ትላለች:: ግን ሰውዬው ሲመጣ በር አልከፍትም:: በሚል ተስማምታለች:: ቤቴ አትምጣብኝ አልልም እሱ የባል ፋንታ ነው ባይ ናት:: አቶ ባል ቢፈልግ ይንገረው እኔ ሰውዬውን አላስቀይምም ትላለች::: ባል ግን አንቺ ነሽ ያስደፈርሽኝ ትዳራችንን ለማዳን ከፈለግሽ ባሌ በለለበት አትምጣብኝ ብለሽ ንገሪው ከሰውዬው ጋር አታጋጭኝ ይላል እውነቱ ግን ፍራቻ ይመስለኛል አልፈርድበትም ሰውዬው ከነቤቱ መጠለዝም ይችላል:: በተረፈ ለሀሳባችሁ ምስጋናዬን በድጋሚ !
የዳንግላው
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 69
Joined: Sat Dec 18, 2004 9:11 am
Location: Blackburn - Uk

(-:

Postby ደጉ » Tue Dec 11, 2012 9:38 am

እህምም wrote:... :lol: we're riding the same wavelength ሰሞኑን:: ሰውየውን እኮ ስደቡት ወይንም ደብድቡት አልተባላችሁም :: ጨዋ በሆነ መንገድ "ባህላችን ባል በሌለበት አንተ ቤት መምጣትህን አይፈቅም" ማለት ምንም አደጋ ውስጥ አይከታችሁም.....ሰውየው የሰማይ ስባሪም ቢያክል ::

:D ይመስላል !! ሰውየውን ደብድቡ ያላቸው የለም ግን ያው ነገሩን ስናየው አንድ የተፈራ ነገር ስላለ ነው ይሄ ሁሉ ትያትር ...;) ለዚህም ነው ለሰውየው መናገር ከፈራ በጹፍ በሩ ላይ ይለጥፍለት ያልኩት...ከዛ ሰውየው ሲያነብ በቀዳዳ ወይም ራቅ ብሎ ማየት ይችላል.. :D
....የዳንግላው አይይይይይ አለ ክበበው ገዳ ቅቅቅቅቅ ነገሩ ያስፈራው እሱ እያለ ምን ይሁን ብሎ ነው እሱዋን ንገሪ እሚላት...? እኛ አንድም ባል እምንሆነው እኮ ሚስታችንን እና ልጆቻችንን ከሚመጣ ችግር ለመከላከል ነው ...አለዛ እሱ የሱዋን ቀሚስ ይልበስና ሰውየውን ጠብቆ ይንገረው .. :D
....ቀላል እኮ ነው ወንድማችን ወይ ሁለታችሁም ሆናችሁ ያው አንተ ሚጥሚጥ ይዘህ :lol: ምን ትሉታላችሁ መሰለህ...አበጋዝ! አንተ እዚህ ቤት የኔን እግር ጠብቀህ መምጣት ከጀመርክ ጊዜ ጀምሮ መላው ቤተሰብ ስጋት ላይ ወድቁዋል...ስለዚህ ሰሞኑን ባደርገነው የቤተሰብ ዝግ ስብሰባ አንተ እግርህ እዚህ ቤት እንዳይረግጥ ተወስንውል....ቀይ መስመር ከተሰመረበት ማለፍ እምትችለው እኔ ባለሁበት ጊዜ በአመት አንድ ቀን ብቻ ነው በሉት...;)
....አለዛ ባልየው የአመት ፈቃድ ወስዶ እቤት ቁጭ ብሎ ሚስቱን ይጠብቅ ...:)
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4424
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Postby የአውራጃው_ሌባ » Tue Dec 11, 2012 9:39 am

የዳንግላው wrote: . . . ባልዬው በድብቅ የተቀረጸው ድምጽ የሰውዬውን መሥመር የለቀቅ አነጋገር . . .ወንድማችን ከዚህ የበለጠ ማስረጃ ከየት ይመጣል??? የዛ ገገማ ጓደኛህም ያንተም ዐይን ይብራ መቼስ ሁለታችሁም ከታወራችሁ ስለቆያችሁ ዐይናችሁ ይጥፋ አልልም ይብራላችሁ ልበል እንጂ ሰውዬው ጤነኛ አይደለም :!: :!: :!: ኤኒ ሀው ኢትስ ቱ ሌት ናው ! ብሮ !

ሞተር ሳይክል ማለማዱን ደግሞ እሷ እስክትነገረው መጣበቃችሁም ያስቃል:: ልንገርህ አይደል ዱድ ሰውዬው ደህና አርጎ እያስነጠሳት ነው የቆየው:: ጥቁሮች ኢኖሰንት የቤት እመቤት ሲያገኙ ደግሞ መብዳት ብቻ አይደለም ፖርን ላይ የሚታየው ሺት ሁሉ ያደርጋሉ:: ፑሲ መብላት ደግሞ ለሀበሻ ሴት መንግሥተ ሰማያት ማስጎብኘት ስለሆነ ከዛ በኋላ አናል ሴክስ ኦራል ሁሉ እያረጋት ሲሸናባት ይውላል:: እሷም ተመችቷታል:: ፍሪ ራይድ ነዋ ! አጂሬው ጓደኛህ ቤት አይውልም ፕሮባብሊ ለሞርጌጅ የሚሆን ሲለቃቅም ካንድ በላይ ስራ ይኖረዋል:: ቤት ሲመጣም ሚስኪኑ ወንድሜ ፑሲ ለመደብደብ አቅም ሊኖረው ቀርቶ ራሱ ናክ በአውት ወድቆ እንደ ሕጻን ተጠቅልሎ ኩሽ ይላል:: 8) ወይዘሮ ሚስት ደግሞ ፓርታይም ትሰራለች:: ጊዜ ነፍ ነው ይህን ቺዝ ምኑን ምኑን ስትለው ባይቭሬተርም ሳያስፈልጋት እኔ ነኝ ያለ ወጠምሻ ባሪያ ከጎረቤቷ ዱቅ ብሎላት ምን ታድርግ ?? ደግሞ እንዲህ ዐይነት ወንድ የሎንሊ ሴቶች ፋንታሲ ነው::

አይ ቤት ዩ ! ይሄኔ እሷው ትሆናለች ፍለርት ያረገችው:: ሕጉ እንደ ሲዖል ስለሚፈሯት የዚ አገር ወንዶች ገፍተው ሰው ቤት ዘው አይሉም:: በዐይኗ እየቀላወጠች ጎትታ ክቺን ድረስ ያመጣችው ቢች ናት:: ሶሪ ብሮ ! ዘ ጌምስ ኢዝ ኦቭር ካሁን በኋላ የሚሆነው ብትጠይቅ ይሻላል እንጂ ባሪያው የገባበት ጓደኛህ አይሆነውም::
የአውራጃው_ሌባ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 457
Joined: Sat Feb 19, 2005 7:30 am
Location: united states

Postby የቦግዪ » Tue Dec 11, 2012 12:08 pm

የአውራጃው_ሌባ wrote:
የዳንግላው wrote: . . . ባልዬው በድብቅ የተቀረጸው ድምጽ የሰውዬውን መሥመር የለቀቅ አነጋገር . . .ወንድማችን ከዚህ የበለጠ ማስረጃ ከየት ይመጣል??? የዛ ገገማ ጓደኛህም ያንተም ዐይን ይብራ መቼስ ሁለታችሁም ከታወራችሁ ስለቆያችሁ ዐይናችሁ ይጥፋ አልልም ይብራላችሁ ልበል እንጂ ሰውዬው ጤነኛ አይደለም :!: :!: :!: ኤኒ ሀው ኢትስ ቱ ሌት ናው ! ብሮ !

ሞተር ሳይክል ማለማዱን ደግሞ እሷ እስክትነገረው መጣበቃችሁም ያስቃል:: ልንገርህ አይደል ዱድ ሰውዬው ደህና አርጎ እያስነጠሳት ነው የቆየው:: ጥቁሮች ኢኖሰንት የቤት እመቤት ሲያገኙ ደግሞ መብዳት ብቻ አይደለም ፖርን ላይ የሚታየው ሺት ሁሉ ያደርጋሉ:: ፑሲ መብላት ደግሞ ለሀበሻ ሴት መንግሥተ ሰማያት ማስጎብኘት ስለሆነ ከዛ በኋላ አናል ሴክስ ኦራል ሁሉ እያረጋት ሲሸናባት ይውላል:: እሷም ተመችቷታል:: ፍሪ ራይድ ነዋ ! አጂሬው ጓደኛህ ቤት አይውልም ፕሮባብሊ ለሞርጌጅ የሚሆን ሲለቃቅም ካንድ በላይ ስራ ይኖረዋል:: ቤት ሲመጣም ሚስኪኑ ወንድሜ ፑሲ ለመደብደብ አቅም ሊኖረው ቀርቶ ራሱ ናክ በአውት ወድቆ እንደ ሕጻን ተጠቅልሎ ኩሽ ይላል:: 8) ወይዘሮ ሚስት ደግሞ ፓርታይም ትሰራለች:: ጊዜ ነፍ ነው ይህን ቺዝ ምኑን ምኑን ስትለው ባይቭሬተርም ሳያስፈልጋት እኔ ነኝ ያለ ወጠምሻ ባሪያ ከጎረቤቷ ዱቅ ብሎላት ምን ታድርግ ?? ደግሞ እንዲህ ዐይነት ወንድ የሎንሊ ሴቶች ፋንታሲ ነው::

አይ ቤት ዩ ! ይሄኔ እሷው ትሆናለች ፍለርት ያረገችው:: ሕጉ እንደ ሲዖል ስለሚፈሯት የዚ አገር ወንዶች ገፍተው ሰው ቤት ዘው አይሉም:: በዐይኗ እየቀላወጠች ጎትታ ክቺን ድረስ ያመጣችው ቢች ናት:: ሶሪ ብሮ ! ዘ ጌምስ ኢዝ ኦቭር ካሁን በኋላ የሚሆነው ብትጠይቅ ይሻላል እንጂ ባሪያው የገባበት ጓደኛህ አይሆነውም::

ግን እንደዚህ ያለ ስለ ጥቁሮች የተጻፈ ጽሁፍ ዋርካ ላይ ላለን ሴቶች ምን አይነት ስሜት ይፈጥርብን ይሆን? Tempted?? :lol:
Gotta live my life like there's one more move to make.
የቦግዪ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 40
Joined: Sun Oct 28, 2012 6:56 pm

Postby ገልብጤ » Tue Dec 11, 2012 1:50 pm

ዋርካ ላይ ላለን ሴቶች

ወይ ጉድ ስምንተኛው ሺ ዋርካ ላይ ጉድ እያሳየን እኮ ነው
ቦግዬም ሴት ሆና መጣሽ ወይስ ካይኔ ነው
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ለማ12 » Tue Dec 11, 2012 2:20 pm

አንዳንዶቻችሁ ስትጽፉ በእራሳችሁ ላይ የደረሰውን ይመስላል:ባልፈው ጊዜ አዲስ አበባ ያንዱን ሚስት አንዱ ቻይና ይጎበኛል ለአቶ ባል ሰወች በአሽሙር ቢነግሩት አልቀበልም ብሎ የምትለውን ያምናል የሰፈር ልጆችም ቻይና ቻይና እያሉ ስም ያወጡላትና በዚያው ይጠሩአታል
ነገሩ እየገፋ መጥቶ ይረገዝና ይወለዳል ሲአዩት እውነትም ደንበኛ ቻይና ይሆናል

በዚህ የተነሳ ባል ምን ብሎ ይጠይቃል አንቺ ይህ ልጅ ቻይና ይመስላል ምንድን ነው ነገሩ? ሲላት

ታዲያ ምን ላድረግ እነዚህ የሰፈር ልጆች ናቸዋ ቻይና ቻይና እያሉ አልችውና አርፈችው:.

አሁንም ሌላው ይቅርና ዘር እንዳይቀላቅል መጠንቀቅ ነው ::
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1115
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby ሙዝ1 » Tue Dec 11, 2012 5:36 pm

ኤጭ .... ስንት አይነት ወንድ አለ ባካችሁ --- የወንድ አልጫ ....
እንዴ? ጋሬጣዉ ጎጄ ሊገባኝ የማይችል ነገር በሚስት የመጣን ነገር ኮምፕሮማይዝ ማድረግ ነዉ ... ...

መጀመሪያ የማደርገዉ ....
በኤሌክትሮኒክ ስፓይ ማድረግ አይደለም ... ... በቀላል አማረኛ እሱን እኔ በሌለሁበት እቤቴ እንዳትገባ እለዋለሁ .... .... ... የሷንም መብት አልነፍግም .... መበዳት ትፈልጊያለሽ ወይ እላታለሁ .... አዎ ካለች መንገዱን ጨርቅ ያድርግልሽ ... ... ከኔ የተለዬ ቴክኒክ የሚያቅ ከሆነ እባክሽን አንዳንዴ እየመጣሽ አስተምሪኝ ወይንም በስልክ አስረጅኝ ... አይ ከሱ ጋ ምንም አይነት ግኑኝነት እንዲኖረኝ አልፈልግም ካለችኝ .... የመጀመሪያም የመጨረሻም ማስጠንቀቂያ አልሰጥም .... ... ማድረግ የምችለዉን ሁሉ አደርጋለሁ .... የምናባቱ ማስታመም ነዉ ... ያገሬ ሰዉ በሚስትና በርስት ቀልድ የለም ይላል ....
አይን ሁሉን ቢያይም አጠገቡ ያለዉን ቅንድብ አይቶ አያዉቅም ...
ሙዝ1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3128
Joined: Wed Feb 22, 2006 9:25 am

Postby ገንዳው » Tue Dec 11, 2012 6:38 pm

የአውራጃው_ሌባ wrote: . . . አይ ቤት ዩ ! ይሄኔ እሷው ትሆናለች ፍለርት ያረገችው:: ሕጉ እንደ ሲዖል ስለሚፈሯት የዚ አገር ወንዶች ገፍተው ሰው ቤት ዘው አይሉም:: በዐይኗ እየቀላወጠች ጎትታ ክቺን ድረስ ያመጣችው ቢች ናት:: ሶሪ ብሮ ! ዘ ጌምስ ኢዝ ኦቭር ካሁን በኋላ የሚሆነው ብትጠይቅ ይሻላል እንጂ ባሪያው የገባበት ጓደኛህ አይሆነውም::

እኔም እንደዚያው ያሰብኩት ..... ወንዶች ደፍረው ሰው ቤት አይገቡም ለዚያውም ባል በለለበት :P :P :P እውነትም ቢች !
ገንዳው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 334
Joined: Thu Dec 23, 2004 3:46 am
Location: united states

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Tue Dec 11, 2012 9:52 pm

ሠላም TAዛBI

TAዛBI wrote: ዊዝ ኦል ዱ ሪስፔክክት ዳግሞ አንዳንዴ ጥሩ ሀሳብ ብትሰጥም አንዳንዴ ፈጽሞ የማይመስል ነገር ትናገራለህ

እኔም ከአክብሮት ጋር በአንዳንድ ሀሳቦቼ አለመስማማትህን እንደምደግፍ ልገልፅልህ አፈልጋለሁ

ሰውየው ነጭም ቢሆን ባልየው በሌለበት ኩሽና ለኩሽና ከሚስት ተብዬ ጋር የሚቀድ ከሆነ ነገሩን ያከብደዋል እንጂ አያቀለውም
እንዲሁም ሰውየው ግዙፍ ስለሆነም አይደለም ፒዛ ደሊቨሪ ቦይ ቢሆንም ፒዛውን በር ላይ አቀብሎ ከመሄድ ውጪ ባል በሌለበት አልፎ የሚገባ ከሆነ የአደጋ ምልክት ነው

እኔ እኮ የፃፍኩት ዳንግላው የሰውየውን "አደገኝነት" ለመግለፅ "ጥቁር አሜሪካዊነቱና ግዙፍነቱን" ስለጠቀሰ; ይህንን የተሳሳተ አመለካከት ለማሳየት እንጂ 'ነጭ" ሰው ወይም ዴሊቨሪ ቦይ ይግባ አላልኩም :wink:

አስበው ጥቁሩ ሞተርም ያለማምዳል አሉ think ዳግማዊ she would surely feel his hard coke behind her ታድያ ያ ምንዋ ጋር click የሚያደርግ ይመስልሀል ? እንዳንተ ምንም አይደለም ተብሎ ከታለፈ ነገ ደግሞ ውሀ ዋና ላለማምድሽ ይላል በግራ እጁ ጡትዋን ደግፎ በቀኝ እጁ እምቡጩ ደግፎ ዋና ያለማምዳል ይህም ምንም አይደለም ካልክ በሚቀጥለው ቀን ባልየው በሌለበት ኩሽና ሊያዋራ ሲሄድ the inevitable will happen

እና የቆዳ ቀለም ውይንም ሳይዝ has nothing to do withit this is a matter of principle .

ይህ የራስህ አስተሳሰብ ችግር ነው.....አንተ የጓደኛህን/የጎረቤትህን ባለቤት ሞተርሳይክል ብታስተምር ምንድን ነው ችግሩ :?: ባየኸው; በሰማኸው ነገር ሁሉ click የሚያደርግብህ ከሆነ ሁሉም ሰው እንዳንተ ነው ማለት አይደለም :D ደግሞ click ለማድረግ የግድ ሞተርሳይክል ላይ መፈናጠጥ የለብህም.....መፅሀፉ እንደሚል "አይቶ የተመኘም ነው" :wink: በተጨማሪም ዳንግላው እንዳለው ከሆነ ክሱ "ሞተርሳይክል እንዳለማመዳት አስቀድማ ለምን አላሳወቀችም ነው" :lol: በድንገት በር ላይ ተገናኝተው "መንዳት ትፈልጊያለሽ" ቢላት "ቆይ ለባሌ ደውዬ ልንገረው" እንድትል ፈልጎ ነበር :?: በአጋጣሚ ሞተርባይክ የመንዳት አጋጣሚ አገኘች; መንዳት ፈለገች; ነዳች; ለባሏ ዛሬ ሞተር ባይክ ነዳሁኝ" ብላ ነገረች...ምን አጠፋች :?:

ሠላም የዳንግላው

የዳንግላው wrote:ግን ከጥቂት ጊዜ ወዲህ በመሐላቸው ትንሽ ንትርክ እየተጀመረ ነው ::

ታሪኩን የጀመርከው በዚህ ሀሳብ ነው.....ምንም ሳይፈጠር ባል ተብዬው ጓደኛህ በቅናት ጭቅጭቅ መጀመሩን :lol:

1. ምስኪኗ ሚስት ምንም በማታውቀውና ባላሰበችው ጉዳይ የዞረበት ባል ተብዬ ጭቅጭቅ ጀመረ :lol: እስካሁን ከጻፍካቸው ውስጥ የሚስትየዋን አንድም ጥፋት አልቻልኩም......በአንተ ምክር ተደብቃችሁ "ሲያወሩ ቀዳናቸው" ብለኽም እንኳን እሷ ምንም አልተገኘባትም.....የፈረደባት ምስኪን...

2. አይደለም የሚስትየዋ; የጎረቤትዬው ጥፋትም ሊገባኝ አልቻለም

ሀ. የጓደኞችህና የእሱ ልጆች እንዲጫወቱ እያለ ጎረቤቶቹ ጋር ይሄዳል.....በዛ ላይ እንደነገርከን ከሆነ ጥቁር በብዛት የሌለበት ሰፈር ስለሆነ ጥቁር እንደመሆኑና እነሱም ጥቁር ስለሆኑ ደስ ብሎት ሊሆን ይችላል

ለ. በምናልባት ደግሞ ሰውየው ሰው ቤት እግር ማብዛትና ማውራት የሚወድም ሊሆን ይችላል......በመኖሪያ ኮምፓውንድ; በስራ ቦታ; መጠጥ ቤት ውስጥ ወዘተ የሚያሰለች ሰው አለ.....ታዲያ መፍትሄው ቀላል ነው.....ጭራሽ በቤትህማ ደጉ እንዳለው ሌላው ቀርቶ "የአይንህ ቀለም አላማረኝምና ሁለተኛ ድርሽ እንዳትል" ማለት መብትህ ነው :lol: ከቻልክ "ያቅሚቲዋን የሐበሻ ወኔ" ለጓደኛህ አካፍለው :wink:

ሐ. ሞተርሳይክል አለማመዳት.....ከላይ ለታዛቢ ነግሬዋለሁ.....ጓደኛህ ለመሆኑ ከስራ ባልደረቦቹ (ሴቶች) ጋር ሻይ አይጠጣም; አያወራም; መፅሀፍ አይዋዋስም; ልምድ አይለዋወጥም :?: ወይንስ ሀጢያት የሚሆነው ጎረቤት ሞተርባይክ ሲያለማምድህ ነው :?:

መ. ቀዳናቸው ባልከው ውስጥ ራሱ ምንም ተጨባጭ ነገር ሳይኖር "መረን የለቀቀ" ብለህ አለፍከው....."መረን የለቀቀ" በጣም ሰብጀክቲቭ ነው :wink: የተቀዳውን እዚህ እንደማትለጥፍልን ቢገባኝም; ምን እንዳለ ንገረን.....በአስተርዮ ማርያም ይዤሀለሁ ሳትጨምር; ሳትቀንስ :lol: ምክንያቱም ይሔ የሐበሻ የጭቅጭቅ መጀመሪያ ነው......"እከሌ በጎሪጥ አየኝ" ይልሀል...ይሔኔ እኮ ሰውየው ጭራሽም አላየው :lol:

በተረፈ....."ሰውየው ደበረኝ; ቀልቤ አልወደደውምና ቤቴ አይምጣ" ማለት የአባት ነው........እዳው ገብስ ነው....ምንም ያላደረገውን ጥሩ ጎረቤት ማጣት ነው.......ምንም ማለት አይደለም :lol: .......ከዚህ ውጪ በቅናትና በራስ ካለመተማመን ምክንያት ምንም ያላደረገችውን ሚስት ከመሬት ተነስቶ መጨቅጨቅና መነትረክ ነውርና ደንቆሮነት ነው :!:
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby Konjit » Tue Dec 11, 2012 10:27 pm

ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:ሠላም TAዛBI

Very well said ዳግማዊ,
የዳንግላው ነጮቹ እንደሚሉት "Easier said than done" እናንተ የሴትየዋን ሀጢያ ስታበዙባት እና ድምጾን ስትቀዱ ቀላሉን መፍትሄ ረስታቹታል ሁሉም እንደሚነግርህ ሰውየውን ከቤት አትምጣ ማለት ከዛ ባል ተብየው እና አንተ ምን ሰራች አልሰራች እያላቹ እቃቃ ከምትጫወቱ እና የሷን ሀጢያት ከምትቆጥሩ በቀጥታ እሷን ማናገር እና ይቅርታ መጠየቅ :wink: then ሰውየውን ከቤት አስቀሩት ከዛም ካለፈ ደሞ ካውንስሊንግ ይሂዱ as much as አንተ ጥሩ ነገር ለማድረግ እየሞከርክ ቢሆንም may be professional help ሊያስፈልጋቸው ይችላል ምክንያቱም ችግራቸው ከዚህ ሰውዬ ውጭ ስለሚመስል :wink: እንጂ አንተ ያቀረብከው ለሁለቱ ትዳር መበጥበጥ ዋንኛው ምክንያት አይመስልም :wink:
Faith is putting all your eggs in God's basket, then counting your blessings before they hatch. ~Ramona C.
Konjit
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 473
Joined: Sun Sep 07, 2003 6:59 am

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests

cron