እስቲ ተናዘዙ?

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

እስቲ ተናዘዙ?

Postby የቦግዪ » Mon Dec 10, 2012 10:01 pm

አለም መጥፊያዋ ቀርቧል አደል የሚሉት?
Gotta live my life like there's one more move to make.
የቦግዪ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 40
Joined: Sun Oct 28, 2012 6:56 pm

Postby ክቡራን » Tue Dec 11, 2012 12:31 am

ማናቸው ቦጌ እንዲህ እያሉ የሚያወሩት..? አቤት ምቀኖች ደሞ ባለም ላይ መጡባት... :D just kidding ...ባለፈው ብራዘር ካምፔን የሚባሉ የ 80 ምናምን አመት የፋሚሊ ሬድዮ ቄስ ( ስብከት የሚያካሂዱት በከፈቱት ሬድዮ ነው እንግዲ) ወደፊት እኔ እንደማስበው አይነት ማለት ነው... 8) እናልዎት ሜይ 21 አለም ትጠፋለች ብለው ምድር ቀውጢ ሆና ነበር...እኔማ ሁሌ ማታ ማታ የሳቸውን ፕሮግራም እየሰማሁ..ዋርካ ሁሉ መምጣት አቁሜ ነበር....በኌላ የተባለው ቀን ደረሰ ...መጀመሪያ አርማጌዶን በአውስታራሊያ በኩል ይጀምራል ብለው ነበር....ወደ ደቡብ ስላለች መሰለኝ..ከዛ ወደ ሰሜን አቅጣጫ ምድር እየተጠቀለለች ትመጣለች የሚል ቲዎሪ ነበራቸው:: አውስታራሊያ መሽቶ ነጋ!!! የጠፋችው አለም መሆኗ ቀርቶ ብራዘር ካምፔይን ራሳቸው ሆነው ተገኙ ..በሶስተኛው ቀን አካባቢ ይመስለኛል ምንም ነገር ሳይፈጠር ሲቀር ሽማግሌው ድካም ያዛቸው....ስትሮክ ነው ተባለና 911 ጠርተው ሆስፒታል ይዘዋቸው ሄዱ....ከየት እንደሰሙ የርሶውን ይንገሩኝና የዚህውን ዕውነተኛ ታሪክ ቀሪውን ደሞ አጫውቶታለሁ:: :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7963
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby የቦግዪ » Tue Dec 11, 2012 2:50 am

ውይ ስንት ጊዜው እኮ? ፊልም ሁሉ ሰርተውለት:: This movie: www.imdb.com/title/tt1190080/
First time I heard about it was around 2005/6 while watching some National Geographic Channel documentary about some Mars rover ('Curiousity', I think) that every 11 years a solar flare comes our way. And the 2012 one is somehow different in that it has a larger intensity (btw the same thing happened in 1859 which caused telegraphic communications blackout) They've given some detailed analysis about it. Apart from that, the end of the Mayan Calendar, the line-up of The Earth, The Sun and the center of the Milkyway galaxy... ዝም ብለው ያስፈራሩናል:: ለማንኛውም ይህን ቪዲዎ ተደበርበት:: https://www.youtube.com/watch?v=jfu1IeJczmo
Gotta live my life like there's one more move to make.
የቦግዪ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 40
Joined: Sun Oct 28, 2012 6:56 pm

Postby ጩጉዳ » Tue Dec 11, 2012 6:44 pm

ተው ባካችሁ አትሞኙ ባለፈው ያ የደከመ ሼባ ዶርተሮቹ የራሱን ቀን መጨረሻ መቅረቡን ቢነግሩት ዐለም ማለቂያዋ ደርሯል አለ:: :lol: ሼባው 98 ዐመቱ ሲሆን ስትሮክ ኒሞኒያ ሲፈራረቁበት በተባለው ዕለት ማግስት ራሱም ሰርቫይቭ አደርጋለሁ ብሎ አላሰበም ነበር:: ዘንድሮ ደግሞ የቱ ሳይንቲስት ይሁን መጫሪያው ቀን የተነገረው :lol:
መታገስንና መቻልን የመሰለ ብቀላ የለም ::
ጩጉዳ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1267
Joined: Mon Jan 31, 2005 6:40 am
Location: Studio City, Wilson Republic


Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest