ሸበቶ ገብስማ ወንዶች ወዳለሁ

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

ሸበቶ ገብስማ ወንዶች ወዳለሁ

Postby ቲቲ_990 » Tue Dec 18, 2012 9:33 pm

ጥሎብኝ :- ወጥጤ ና ጎረምሳ ሳይሆን ጥሩ የሰውነት አቋም ኖሯቸው በዕድሜ ሳያረጁ ግን ሽበት ጣል ጣል ያረገባቸው ወንዶች እነ ጆርጅ ኩሉኒ ዐይነቶቹ ልቤን ያጠፉታል
ቲቲ_990
ጀማሪ ኮትኳች
ጀማሪ ኮትኳች
 
Posts: 66
Joined: Wed Feb 23, 2005 4:23 am
Location: united states

Postby ጩጉዳ » Tue Dec 18, 2012 9:51 pm

ቲቲ ምን ችግር ኤለመንተሪ ስኩል አከባቢ ወረድ ብለሽ ሳንታ ክሎዝ ጥበሻ :lol: :lol: :lol:
መታገስንና መቻልን የመሰለ ብቀላ የለም ::
ጩጉዳ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1267
Joined: Mon Jan 31, 2005 6:40 am
Location: Studio City, Wilson Republic

Postby ገልብጤ » Tue Dec 18, 2012 10:37 pm

አይ ጩጉዳ ተደብቀህ ስታበቃ ..ምነው ጨረታ የወጣ ይመስል ገብስማ ቢጤ ጠረንገሎ እወዳለሁ ስትል ብቅ አልክሳ :roll: :roll:
የሷ አምሮት መች ያልቅና አንድ ሰሞን ጠማማ ዲክ እወዳለሁ ብላ ማስታወቂያ አውጥታ ነበር ታግኝ አታግኝ እንጃ..አሁን ደግሞ በገንስማ መጣች በይ ሾተልን ሆላ በይው በጓሮ
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm


Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests