ደበረኝ

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

ደበረኝ

Postby ገልብጤ » Fri Dec 21, 2012 5:42 pm

እኅኅኅኅኅኅ

ምን ልሁነው :roll:
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Re: ደበረኝ

Postby recho » Fri Dec 21, 2012 5:43 pm

ገልብጤ wrote:እኅኅኅኅኅኅ

ምን ልሁነው :roll:
ልጅቱ የት ሄደች ? ስራዋን ዘንግታው ነው? አይዞን አባ .. እናዳብርሀለና እዚህ ምን ችግር .. የታባቱ .. :cry:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ገልብጤ » Fri Dec 21, 2012 5:52 pm

ልጅቱ ብትኖርማ...ልጂቱ
ትንሽ ተጫወቺ ቁጭ በይ ማሚቱ

አሀ..አሀ..ኦሆ

ክረምቱ እኮ ነው ቦሪንግ የሆነብኝ ...ላይፍ ራሱ የመከራ ሽንኩርት ነው...ስንልጠው የሚያስለቅስን
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby recho » Fri Dec 21, 2012 5:56 pm

ገልብጤ wrote:ክረምቱ እኮ ነው ቦሪንግ የሆነብኝ ...ላይፍ ራሱ የመከራ ሽንኩርት ነው...ስንልጠው የሚያስለቅስን
እክክሽና ... ! የመጀመሪያ ክረምትህ ነው እንዴ? እኔ ያለሁበት ነገር አለሙ ሁሉ ነጭ ነው .. በዛላይ አሁን ወደኔጌቲቩ ሁሉ ገብተን ሳንጫወት አንቀርም .. እጅጉን በርድዋል .. ግን ውስጥህ የሚበርድ ነገር ከሌለ ክረምቱ ብቻውን እንዲህ አያርግህ አብዬ .. ይሉቁን ያሉህን በረከቶች ቁጠር ( ሪቾ እንዲህ ብላ በመምከርዋ በሪቾ በራስዋ :lol: :lol: :lol: ) ይልቅ ሞቅ ሞቅ አርገውና ያለችህን ቀን በደስታ አሳልፋት ... :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ገልብጤ » Fri Dec 21, 2012 6:05 pm

ክረምት በመጣ ቁጥር ለኔ አዲስ ነው..አይደለም እንዴ
እኔ ያለሁበት ነገር አለሙ ሁሉ ነጭ ነው

እኔም እኮ ይህን ጥያቄ ሁሌ የማነሳው ነው...እናም እኛም የሀገር ልብሳችንን ለብሰን ከበረዶው ጋር መመሳሰል ነዋ...አንቺዬዋ
በዛላይ አሁን ወደኔጌቲቩ ሁሉ ገብተን ሳንጫወት አንቀርም ..

ኧረ እየተጫወትን ነው ...ደራርበን የምንወጣው እኮ ምስክር ነው
ግን ውስጥህ የሚበርድ ነገር ከሌለ ክረምቱ ብቻውን እንዲህ አያርግህ አብዬ

ከውስጤ አይበርዳትም ...ወጫዊ ገጽታዬ ነው እንጂ ሳይበርደው ብርድ ብርድ የሚለው
ይሉቁን ያሉህን በረከቶች ቁጠር

አዋ ልውጣና ልቁጠር
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ገልብጤ » Fri Dec 21, 2012 6:14 pm

ወለፈንዴ
ምን ማለት ነው
በቃ ዋርካን ጎጄወች ወረሩዋት ማለት ነው
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ለማ12 » Fri Dec 21, 2012 7:18 pm

ተው ሰው አትንካ:
ያልገባህን ጠቅ

ለብርዱ የተሰጠህ ምክር ይበቃ ይመስለኛል


:roll: :roll: :roll:


ገልብጤ wrote:ወለፈንዴ
ምን ማለት ነው
በቃ ዋርካን ጎጄወች ወረሩዋት ማለት ነው
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1105
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby recho » Fri Dec 21, 2012 7:43 pm

ገልብጤ wrote:ወለፈንዴ
ምን ማለት ነው
በቃ ዋርካን ጎጄወች ወረሩዋት ማለት ነው
:?: :?: :?: :roll:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ለማ12 » Fri Dec 21, 2012 8:00 pm

ከምን ጋር እንደተጠቀመበት ማየት ያስፈልጋል


ደረቁን መተርጎም ያልተፈለገውን ትርጉም ሊሰጥ ይችላል :P :P :P


recho wrote:
ገልብጤ wrote:ወለፈንዴ
ምን ማለት ነው
በቃ ዋርካን ጎጄወች ወረሩዋት ማለት ነው
:?: :?: :?: :roll:
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1105
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby recho » Fri Dec 21, 2012 8:03 pm

የቱጋር ነው የተነሳው ቃሉ ባጠቃላይ ? ቢድሊቅሊቅ አታርጉብኛ :lol: :lol: :lol:

ለማ12 wrote:ከምን ጋር እንደተጠቀመበት ማየት ያስፈልጋል


ደረቁን መተርጎም ያልተፈለገውን ትርጉም ሊሰጥ ይችላል :P :P :P


recho wrote:
ገልብጤ wrote:ወለፈንዴ
ምን ማለት ነው
በቃ ዋርካን ጎጄወች ወረሩዋት ማለት ነው
:?: :?: :?: :roll:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ከርታታው88 » Fri Dec 21, 2012 8:05 pm

የወለፌንዳ ስልቻ ጤፍ ይቁዋጥራል ባቄላ ያፈሳል
ገልብጤ wrote:ወለፈንዴ
ምን ማለት ነው
በቃ ዋርካን ጎጄወች ወረሩዋት ማለት ነው
ከርታታው88
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 530
Joined: Tue Jan 10, 2006 7:43 pm

Postby ለማ12 » Fri Dec 21, 2012 8:07 pm

እዚህ አምጥቶ ለጠፈው እንጂ ምን አውቃለሁ !:roll: :roll: :roll: :roll:


recho wrote:የቱጋር ነው የተነሳው ቃሉ ባጠቃላይ ? ቢድሊቅሊቅ አታርጉብኛ :lol: :lol: :lol:

ለማ12 wrote:ከምን ጋር እንደተጠቀመበት ማየት ያስፈልጋል


ደረቁን መተርጎም ያልተፈለገውን ትርጉም ሊሰጥ ይችላል :P :P :P


recho wrote:
ገልብጤ wrote:ወለፈንዴ
ምን ማለት ነው
በቃ ዋርካን ጎጄወች ወረሩዋት ማለት ነው
:?: :?: :?: :roll:
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1105
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby recho » Fri Dec 21, 2012 8:10 pm

ከርታታው88 wrote:የወለፌንዳ ስልቻ ጤፍ ይቁዋጥራል ባቄላ ያፈሳል
ገልብጤ wrote:ወለፈንዴ
ምን ማለት ነው
በቃ ዋርካን ጎጄወች ወረሩዋት ማለት ነው
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: ዋርክየ ለዘላለም ኑሪልኝ !!!!! :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ለማ12 » Fri Dec 21, 2012 8:17 pm

ነገረኛ ገደል
በሬ ያሳልፋክ
ዥንጀሮ ይጠልፋል ማለት ነው:


:lol: :lol: :lol:


ባለፈው መድፌ የፈለገውን ሰውየ ታሪክ ነግሬች የለም


ሳታምሀኝ ብላኝ ማለት አይነት ነው ::
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1105
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby የተሞናሞነው » Fri Dec 21, 2012 9:02 pm

ገልብጤ wrote:ወለፈንዴ
ምን ማለት ነው
በቃ ዋርካን ጎጄወች ወረሩዋት ማለት ነው


ገልብጣቸው ጠራህኝ ልበል :roll:

ጋሽ ለማ እንዴት ሰንብተሃል...እንዴው ማርቆስ ስለ ሆነች ልጅ ልጠይቅህ ነበር...የተማረችው ድብዛ ነው...እዚህ ከሙዝ ጋር ማርቆስኛ ስታወሩ አንተ አጎቷን እየመሰለህኝ :) ....ልቤ ድንግጥ ድንግጥ እያለ ተቸገርኩልህ....አዲስ አበባ የሚኖሩ ሀብታም አጎቶች አሏት...እኔ ደግሞ የወጣትነት የፍቅር ሸፍጥ ሰርቸባታለሁ...ልተንፍሰው ይሆን :? የሚገርመው እስካሁን ሞቅ ባለኝ ቁጥር በደረቁ ሌሊት ሁሉ ስደውልላት 'የኔ ፍቅር እወድሃለሁ' ብላ ነው ወሬዋን የምትጀምረው :cry: :cry: አመንዝራነቴ :cry:
የተሞናሞነው
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1129
Joined: Wed May 11, 2011 5:39 pm

Next

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest