ደበረኝ

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby ለማ12 » Sat Dec 22, 2012 11:18 am

ሞንማናዬ
በየት ዞረህ መጣ?
በዚህ በኩል አንታማም ደግሞ ካልን ከልብ ነው ከአንገት በላይ እውድሀለሁ ማለትን አናውቅም:

:roll: :roll: :roll: :roll:
ለሁሉም ጠቆም አርገኝ ከፈለክ አለዝያም እሱአ ትነግርህ አለች
የምጽፋቸውን ቃላቶች መራርጠህ ንገራት:


በል በርታ: :arrow: :arrow: :arrow:


የተሞናሞነው wrote:
ገልብጤ wrote:ወለፈንዴ
ምን ማለት ነው
በቃ ዋርካን ጎጄወች ወረሩዋት ማለት ነው


ገልብጣቸው ጠራህኝ ልበል :roll:

ጋሽ ለማ እንዴት ሰንብተሃል...እንዴው ማርቆስ ስለ ሆነች ልጅ ልጠይቅህ ነበር...የተማረችው ድብዛ ነው...እዚህ ከሙዝ ጋር ማርቆስኛ ስታወሩ አንተ አጎቷን እየመሰለህኝ :) ....ልቤ ድንግጥ ድንግጥ እያለ ተቸገርኩልህ....አዲስ አበባ የሚኖሩ ሀብታም አጎቶች አሏት...እኔ ደግሞ የወጣትነት የፍቅር ሸፍጥ ሰርቸባታለሁ...ልተንፍሰው ይሆን :? የሚገርመው እስካሁን ሞቅ ባለኝ ቁጥር በደረቁ ሌሊት ሁሉ ስደውልላት 'የኔ ፍቅር እወድሃለሁ' ብላ ነው ወሬዋን የምትጀምረው :cry: :cry: አመንዝራነቴ :cry:
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1105
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Previous

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: Bing [Bot] and 2 guests