እስመላለም.....

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

እስመላለም.....

Postby ገልብጤ » Tue Dec 25, 2012 7:30 pm

እስመላለም ምረቱ
እስመላለም ምረቱ
.
.
.
የየኔታ ቤት ትዝታ በህልሜ ትዝ ብሎኝ
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Re: እስመላለም.....

Postby ለማ12 » Tue Dec 25, 2012 7:59 pm

ገልቡ ህልም ነው ቅዠት ?
ወደ ግርግዳው ዞረህ ተኛህ መሰለኝ:


ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ


ገልብጤ wrote:እስመላለም ምረቱ
እስመላለም ምረቱ
.
.
.
የየኔታ ቤት ትዝታ በህልሜ ትዝ ብሎኝ
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1107
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby ገልብጤ » Tue Dec 25, 2012 8:05 pm

ወደ ግርግዳው ዞረህ ተኛህ መሰለኝ
ነው

አይ ..አይ...
እሙሙ ተደግፌ ነው የተኛሁት
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ለማ12 » Tue Dec 25, 2012 8:19 pm

ቅቅቅቅቅ
ያንተ ብጤ ጎረምሳ ምን አለ መሰልህ

ወንዶች ሲጎረምሱ እቤት ጤና ይንሳሉ አባትን አያከብሩም ፉጨት ያበዛሉ
ታዲያ አንዱ በጣም ቤተሰቡን ሰላም ሲነሳ አቫቱ በጣም ተናደው በሰል ያለች ጎረምሳ ፈልገው ያጋቡታል
ባገራችን ሲአገቡ ለብቻቸው ቤት ይስጣቸውና እዚያ እንዲደሰቱ ይደረጋል
ታዲያ ብልጁ የተናደዱት አባት ሚስት ያጋቡና ለብቻው ቤት ሰጥተው በል እንግዲህ ይሉታል
ለልጅቱ በየሳቱ ምግብ እያሰጡ በይ አጣድፊው ይሉአታል እሱአም በታዘዘችው መሰረት እየበላች እይጠጣች ና በል ትለዋለች
እሱ ጎኑ ተነክቶ ሲነሳ ሲወድቅ ጅቡ ሲጮህ ይሰማል
ምን አለው መሰለህ
ና እም.... ብላ ሌላስ የለም አለ

አሁንም እንዳትቃዥ ዞረህ አትተኛ ነው ያልኩት ::


ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

ገልብጤ wrote:
ወደ ግርግዳው ዞረህ ተኛህ መሰለኝ
ነው

አይ ..አይ...
እሙሙ ተደግፌ ነው የተኛሁት
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1107
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am


Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 5 guests

cron