ጃኪ ጎሲ አጭበረበረን ያሉት ስፖንሰሮቹ አቤቱታ::

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby recho » Fri Jan 04, 2013 4:52 pm

ገንዳው wrote:
ክቡራን wrote: ደሞ ቆንቃ አይባልም የወንድሜ ዲጎኔ አገር ሰው ነሽ እንዴ...ቌንቌ ነው የሚባል...!! :D


አታ ቧ! ቋንቋ እንዢ እንዲያ አይባልም አታ ደሞ የአቦይ ስብሐት አገር ሰው ነህ እንዴ :wink:
[/quote] :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: ገንዳው

ክብሻ የብሄር ብሄረሰቦች መብት ከተከበረባት ከታላቅዋ ኢትዩጵያ የበቀልክ አንተን የመሰልክ የልማት ጋዜጠኛ የነዲጎኔ ዘመዶችን ማጣጣልህ ከአገር መክዳት ወንጀል አይተናነስም .. እንዴት ነው ነገሩ የ ርኢቶ አለም ነው ምናምን የሚባለው ስልጠናቹን ስትካፈል ግማሹን ሰአት ተኝተህ ነበር ? :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ክቡራን » Fri Jan 04, 2013 5:41 pm

ወንድሜ ዲጎኔ እኮ ኢትዮጵያዊ አይደለም...አለማዊ እኮ ነው:: :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8360
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby recho » Fri Jan 04, 2013 5:44 pm

ክቡራን wrote:ወንድሜ ዲጎኔ እኮ ኢትዮጵያዊ አይደለም...አለማዊ እኮ ነው:: :D
አይይይይ አንተ ልጅ ! አለማዊ ዜግነት ነው እንዴ? ደግሞ ብለህ ብለህ በነጻ ያገኘውን ዜግነት ትነጥቀው ? ዲጎኔ ኢትዩጵያዊ ነው .. አዝ ፋር አዝ ማይ ኖውሌጅ ኢዝ ኮንሰርንድ ... አንተ የምታውቀው ነገር ካለ ተናገር .. እሺ የሪቾስ ዜግነት ምንድነው ? ዋርካዊ ? :lol: :lol: :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ክቡራን » Fri Jan 04, 2013 7:34 pm

አንቺ ልጅ ግን ፋራ እየሆንሽ ነው..ከነማን ጋር ነው የምትውዪው...?? :D እኔ ቅኔ እየዘረፍኩ ነው እንደገና b/n words የጻፍኴቸውን አንብቢ.... !! :D አንችን ነበር ጠረጴዛ ላይ አድርጎ ማንበብ....!! ምንባብ ፊት :D አይ አም ናት ኢን አ ጉድ ሙድ ናው ኢንተርቪው የማደርግበት ጃምቦx ( በ bluetooth ) ከስልኬ ጋር አገናኝቼ ነው የሚሰራው እምቢ ብሎኛል ሀይለኛ ቀጠሮ ከጃኪ ጎሴ ጋር ነበረኝ በጭቅጭቅ የተያዘ ቀጠሮ!! :cry: የተረገመ ጃም ቦx እምቢ አለ!! ያ ጔደኛዬ ስራ ፈት የት ነው ያለው..?? ለዚህ ልጅ አዲስ ስም ማውጣት አለብኝ ይሄ ስም አልተመቸኝም.. :D በይ ቻው ደሞ አትጥፊ...!! ቡዙ ባል አታብዥ... ...:D :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8360
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby recho » Fri Jan 04, 2013 7:46 pm

ክቡራን wrote:አንቺ ልጅ ግን ፋራ እየሆንሽ ነው..ከነማን ጋር ነው የምትውዪው...?? :D እኔ ቅኔ እየዘረፍኩ ነው እንደገና b/n words የጻፍኴቸውን አንብቢ.... !! :D አንችን ነበር ጠረጴዛ ላይ አድርጎ ማንበብ....!! ምንባብ ፊት :D አይ አም ናት ኢን አ ጉድ ሙድ ናው ኢንተርቪው የማደርግበት ጃምቦx ( በ bluetooth ) ከስልኬ ጋር አገናኝቼ ነው የሚሰራው እምቢ ብሎኛል ሀይለኛ ቀጠሮ ከጃኪ ጎሴ ጋር ነበረኝ በጭቅጭቅ የተያዘ ቀጠሮ!! :cry: የተረገመ ጃም ቦx እምቢ አለ!! ያ ጔደኛዬ ስራ ፈት የት ነው ያለው..?? ለዚህ ልጅ አዲስ ስም ማውጣት አለብኝ ይሄ ስም አልተመቸኝም.. :D በይ ቻው ደሞ አትጥፊ...!!
ቂቂቂቅ በቃ ዋሳፕ ዋሳፕ ዋሴ ነኝ ከዲሲ ልትይ እየሄድሽ ነው ? አደራ ባማርኛ አርገው ኢንተርቪውን ድጋሚ ሆዴን እንዳታሳምመኝ ቅቅቅ የኩዋስ ውድድሩ ጊዜ ባረከው ኢንተርቪው ያመመኝ ሆዴን የታከምኩበትን ቢል ከፍዬ አልጨረስኩም :lol: :lol: :lol: :lol:


ቡዙ ባል አታብዥ... ...:D :D
እንዴ ስምንት ብቻ ነው ያለኝ :cry: :cry: 10 ሲሆኑልኝ በቃ አላበዛም ከዛ ቡሀላ እንዴ :cry: [/quote]
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

ለወያኔ ተለጣፊ ባንዳዎች የሚመች ታርካዊ ስነግጥም

Postby እሰፋ ማሩ » Fri Sep 01, 2017 3:48 am

ለወያኔ ተለጣፊ ባንዳዎች የሚመች ታሪካዊ ስነግጥም፡-
እንሰት wrote:ዓይኔን ሰው አማረው
የሰው ያለህ የሰው !
አያ ደሙ በኔ የሳጥናኤል መሪ
የቀበሮ እንግዳ በቤት አሳዳሪ
ተበግ ተቀበሮ ቀበሮን አክባሪ
ቀበሮን ወደ ቤት በግን ገደል መሪ
የበግ ለምድ ለብሶ በጎች አባራሪ
በቀበሮው አዋጅ አገሩን ወራሪ
በለሰለሰ እርሻ አሜከላ ዘሪ
እጅግ ተጤንቅቆ አባቱን አፍቃሪ
አባቱን አፍቅሮ እናት አቃጣሪ
እናቱን አቃጥሮ አባት አሳሳሪ
አባት አሳስሮ በናቱ መካሪ
በናቱ ላይ መክሮ አዋጅ አስነጋሪ

በግራ የቆመው ሲመለስ ወደ ቀኝ
እኔም በናታችሁ ጎዳናው ሳይርቀኝ
በዚያን ጊዜ እናንተን የሚያይ ሰው ናፈቀኝ ::

(ቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሤ 1897-1935)
እሰፋ ማሩ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1550
Joined: Mon Sep 12, 2016 8:47 pm

Re: ለወያኔ ተለጣፊ ባንዳዎች የሚመች ታርካዊ ስነግጥም

Postby ጌታህ » Fri Sep 01, 2017 8:50 am

ቅቅቅቅቅቅቅ.....ፋራው አሰፋ ማሩ የዶንኪው ጏደኛ በዶንኪዎች ዓይን የተገጠም ሰነግጥም ነውና የዶንኪዎቹን ለዶንኪዎች ትተናል !!!!

ጌታህ ከፒያሳ (አራዳ)

እሰፋ ማሩ wrote:ለወያኔ ተለጣፊ ባንዳዎች የሚመች ታሪካዊ ስነግጥም፡-
እንሰት wrote:ዓይኔን ሰው አማረው
የሰው ያለህ የሰው !
አያ ደሙ በኔ የሳጥናኤል መሪ
የቀበሮ እንግዳ በቤት አሳዳሪ
ተበግ ተቀበሮ ቀበሮን አክባሪ
ቀበሮን ወደ ቤት በግን ገደል መሪ
የበግ ለምድ ለብሶ በጎች አባራሪ
በቀበሮው አዋጅ አገሩን ወራሪ
በለሰለሰ እርሻ አሜከላ ዘሪ
እጅግ ተጤንቅቆ አባቱን አፍቃሪ
አባቱን አፍቅሮ እናት አቃጣሪ
እናቱን አቃጥሮ አባት አሳሳሪ
አባት አሳስሮ በናቱ መካሪ
በናቱ ላይ መክሮ አዋጅ አስነጋሪ

በግራ የቆመው ሲመለስ ወደ ቀኝ
እኔም በናታችሁ ጎዳናው ሳይርቀኝ
በዚያን ጊዜ እናንተን የሚያይ ሰው ናፈቀኝ ::

(ቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሤ 1897-1935)
ጌታህ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1209
Joined: Sat May 30, 2009 3:05 pm

Previous

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests