ትዝብት

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

ትዝብት

Postby mulumebet » Sat Jan 05, 2013 7:22 pm

በመረጃ እንነጋገር;; የጎረቤት ሀገር እህቶቻችን ስልጣኔ መስሏቸው በጣም ስህተት ዉስጥ ገብተዉብናል;; ምክር ቢጤ ካላቹ ምከሯት እባካቹ

http://www.fox3.com/free3/click.php?id= ... ans-online
mulumebet
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 119
Joined: Thu Dec 08, 2005 2:01 am

Re: ትዝብት

Postby ገልብጤ » Sat Jan 05, 2013 9:49 pm

mulumebet wrote:በመረጃ እንነጋገር;; የጎረቤት ሀገር እህቶቻችን ስልጣኔ መስሏቸው በጣም ስህተት ዉስጥ ገብተዉብናል;; ምክር ቢጤ ካላቹ ምከሯት እባካቹ

http://www.fox3.com/free3/click.php?id= ... ans-online


ወይዘሮ ሙሉመቤት ይቺ ቅንዝራም የወፈፌው ኢሳያስ ሀገር ናት ...እናም ለሚመለከተው አካል ሄደው አቤት ይበሉ አንዳንድ ኤረወች እንዲህ ናቸው እኮ ,,,የኤርታራ ባንዴራ ቤቷ ግድግዳ ላይ በግብዳው ይታይ የለ.....እናም ዋርካ ፖለቲካ ቤት ለካሊዶ ብለው ቢያመለክቱ ይደርሳቸው ይሆናል
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm


Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests