የሆስቴስ አበራሽና አይን ያጠፋው 20 አመት ተከናነበ::

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

የሆስቴስ አበራሽና አይን ያጠፋው 20 አመት ተከናነበ::

Postby ክቡራን » Thu Jan 10, 2013 2:56 am

ቅጣቱ ለ14 አመት ነበር:: አቃቤ ህግ ግን አይበቃኝም ቅጣቱ ይክበድልኝ ሲል ጠይቌል:: በዚህም መሰረት ያበራሽን ብርሀን እስከ ዘላለሙ ያጨለመው X- Husband (ነበር-ባሏ) የ20 አመት ጽኑ እስራት ተፈረዶበታል:: እቺን ገጭ::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8083
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 1 guest