ናሸፍ ያለ ጨዋታ

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

ናሸፍ ያለ ጨዋታ

Postby nebsie » Thu Jan 10, 2013 3:11 am

ሰላም ለቀድሞ ወዳጆቼ እንዲሁም ወገኖቼ;; ዛሬ ከአመታት በኋላ ተመልሼ መጥቻለሁ ናሸፍ ካለ ጨዋታ ጋር;;; ይመቻቹ!!!
ነገሩ እንዲህ ነው;; ጎዋደኛሞች ናቸው;; ሁሉም ፍራንክ የላቸውም;; አዲስ አበባ ነው ነገሩ;; ስራ የላቸውም;; ታዲያ በየቀኑ ማታ ማታ ላይ የሚጠጡበት ቦታ ላይ አንደኛው ልጅ ሁልጊዜ እየተንደረደረ እኔ ነኝ የምከፍለው እያለ ይከፍላል;; ስራ እንደሌለው የሚያውቁት ፍሬንዶቹ ከየት ነው ገንዘብ የሚያመጣው ብለው ተደብቀው ከጠዋት ጀምረው ሲከታተሉት ለካ አጅሬው ለካ የሰፈር ዶሮ እየጠለፈ እየሸጠ እየመጣ ነው ለካ;; የሰፈር ዶሮ አይቀረውም ሲሰርቅ;; ይሄንን የተረዱት ፍሬንዶቹ ማታ ላይ እንደተለመደው ሲመጣ ቅቅቅቅቅ ስም አውጥተው ጠበቁቅ;; ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ስሙ ነው የሚያስቀው ቅቅቅቅቅ እንደለመደው ቅምቀማ ቤት ሊቀላቀል ሲመጣ አዲስ ስም ወጥቶለታል ሳያውቀው ቅቅቅቅ ኩኩ ሰብስቤ ተባለ
ቅቅቅቅቅቅቅቅ

ቸር ይግጠመን
nebsie
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 260
Joined: Wed Sep 17, 2003 10:51 am

Re: ናሸፍ ያለ ጨዋታ

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Thu Jan 10, 2013 3:25 am

nebsie wrote:ሰላም ለቀድሞ ወዳጆቼ እንዲሁም ወገኖቼ;; ዛሬ ከአመታት በኋላ ተመልሼ መጥቻለሁ ናሸፍ ካለ ጨዋታ ጋር;;; ይመቻቹ!!!
ነገሩ እንዲህ ነው;; ጎዋደኛሞች ናቸው;; ሁሉም ፍራንክ የላቸውም;; አዲስ አበባ ነው ነገሩ;; ስራ የላቸውም;; ታዲያ በየቀኑ ማታ ማታ ላይ የሚጠጡበት ቦታ ላይ አንደኛው ልጅ ሁልጊዜ እየተንደረደረ እኔ ነኝ የምከፍለው እያለ ይከፍላል;; ስራ እንደሌለው የሚያውቁት ፍሬንዶቹ ከየት ነው ገንዘብ የሚያመጣው ብለው ተደብቀው ከጠዋት ጀምረው ሲከታተሉት ለካ አጅሬው ለካ የሰፈር ዶሮ እየጠለፈ እየሸጠ እየመጣ ነው ለካ;; የሰፈር ዶሮ አይቀረውም ሲሰርቅ;; ይሄንን የተረዱት ፍሬንዶቹ ማታ ላይ እንደተለመደው ሲመጣ ቅቅቅቅቅ ስም አውጥተው ጠበቁቅ;; ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ስሙ ነው የሚያስቀው ቅቅቅቅቅ እንደለመደው ቅምቀማ ቤት ሊቀላቀል ሲመጣ አዲስ ስም ወጥቶለታል ሳያውቀው ቅቅቅቅ ኩኩ ሰብስቤ ተባለ
ቅቅቅቅቅቅቅቅ

ቸር ይግጠመን

ሠላም nebsie

አንተን ሳይሆን ጌታና rechoን ታዘብኳቸው :D

ጨዋታ የሚችል የዋዛ አይደለም ሲሉ ሰምቼ ነበር......ግና ምነው የዛሬ 30 ዓመት የተቀለደ የጠነዛ ጨዋታ እንደአዲስ ይዘህ ትመጣ :?: :lol: :lol: :lol: :lol:
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Re: ናሸፍ ያለ ጨዋታ

Postby ቱቱያ » Thu Jan 10, 2013 9:19 am

ሠላም nebsie

አንተን ሳይሆን ጌታና rechoን ታዘብኳቸው :D

ጨዋታ የሚችል የዋዛ አይደለም ሲሉ ሰምቼ ነበር......ግና ምነው የዛሬ 30 ዓመት የተቀለደ የጠነዛ ጨዋታ እንደአዲስ ይዘህ ትመጣ :?: :lol: :lol: :lol: :lol:[/quote]

ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ በጣም አሳቀኝ ከቀልዱ ይበልጥ ያንተ መልስ ቅቅቅቅ :P :P :P :P :P :P :P
one love!!!
ቱቱያ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 14
Joined: Thu Dec 29, 2005 8:59 am
Location: upthere

Re: ናሸፍ ያለ ጨዋታ

Postby recho » Thu Jan 10, 2013 3:49 pm

ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:ሠላም nebsie

አንተን ሳይሆን ጌታና rechoን ታዘብኳቸው :D

ጨዋታ የሚችል የዋዛ አይደለም ሲሉ ሰምቼ ነበር......ግና ምነው የዛሬ 30 ዓመት የተቀለደ የጠነዛ ጨዋታ እንደአዲስ ይዘህ ትመጣ :?: :lol: :lol: :lol: :lol:
ዝበል አመዳም አዲስ ገቢ .. እናንተ አዲስ ገቢዎች እኮ በጣም ነው ያበዛቹት ከምርን ... ነፍሴ ነፍስ የሆነ ልጅ ነው ምንም አይወጣለት .. ቀልዱም ቢሆን ያስቃል ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

ምን ታመጣ እንግዲህ ቁቁቁቁቁቅቅቅቅቅ :lol: :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests