ሾተልን ያያቹ

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

ሾተልን ያያቹ

Postby ገልብጤ » Fri Jan 11, 2013 3:14 pm

ወንድማችን ሾተል ከብቶቹን በትኖ የገባበት አልታወቀም 15 ሆነው እና እኛ ወንድሞቹ ሀሳብ ስለገባን አይተነዋል የምትሉ ሆላ ትሎን ዘንዳ እንጠይቃለን
ጃነዋሪ 1 ይህንን ፖስታ አድርጎ ነበር
ሰክሬያለሁ

ግን የጨዋ ልጆቹንም ከብቶቼንም ሁላችሁንም ከልቤ እወዳችሁዋለሁ ...........ግን ያንን ስል ኒካችሁን እንጂ የት አውቃችሁኝ የት እውነተኛ እናንተናችሁን አውቄ ?

ተበላ .......ግማሹ አጬሰ .....ግማሹ ነጩን አሸተተ ......ዱቄቱን ባፍንጫው ማገ .......ከዛ ተጠጣ ......አገር የሚያድበለቀልቅ ርችት በየደቂቃው ከያንዳንዳችን ተተኮሰ ........እኩለ ለሊት ሆነ ........ሻምፓኝ ተከፈተ .........በአዲሱ አመት ጥሩ ያጋጥም ዘንዳ ....ጤና ይሁኑ .....ሀብት እድሜ ብልጽግና እንዲጎናጸፉ ጽዋ ተነስቶ ሁላችንም ለያንዳድናችን ተመኛኘኝ ......ርችቱ ድብልቅልቅ እያደረገ ጆሮአችንን አደነቆረን ......አደንቁዋሪ .... ......

ስልክ ተደወለ .....አንዱ ጉዋደኛችን ካለበት ሌላ ሎካል ውስጥ ችግር ደረሰበት .....ማለት ብቻውን ስለነበረ ጉልቤ ነን የሚሉ ሊያጠቁት .....የሴት ጉዋደኛውን ሊወስዱ ሲያስፈራሩት ደረስን ......

ቤቷ ትንሽ ብትሆንም ብዙ ሰዋ አጭቃ ንበር ...

ባይተዋሩ ጉዋደኛችን በወረሩት ወጠጤዎች ኮንፊደንስ አጥቶ የነበረው እኛን ሲያይ ነፍስ ዘርቶ እንደ አነር ተነፋፍቶ ማን ይቻለው ?

የተጋትኩት አንቡላ ለጊዜው በቅቶኝ ነበርና አብረን የመጣነው የሚጠጣ ሲያዙ እኔ ለጊዜው ቀደምት ከተጋትኩት ጋር ላለማዋሀድ ያለ ምንም መጠጥ በመቆም ግሩፖቼን ከአጥቂ በአይነ ቁራኛ መጠበቄን ተያያዝኩት ....

ሁላቸውም እኛን ሲያዩ ነገሮች ከመረግጋት አልፎ ረጉ ::

እኔም የሁሉንም መረጋጋት ሳውቅ የምጋተውን አንቡላ አዘዝኩና አብሬ ከምእመኑ ጋር የሚደበላልቅ ነበርና ተደበላለቅኩ ....

ኡውውውውውውው ....አይ ካንት ራይት ኖ ሞር

ልክ ከምሳ ሰአት በሁዋላ 12:37 ፒ ኤም በቭየና የሰአት አቆጣጠር ይላል ...

መጻፍ ሁሉ ነው ያቃተኝ ....

ካስታወስኩት ነገ ታሪኩን እጨርስላችሁዋለሁ ....

ሀይለኛ የሚገርም የብድ ታሪክ አለው ....

የአዲስ አመት ምኞታችንንም እንመኝላችሁዋለን

ሾተል ነን ........መልካም የብድ አዲስ አመት ::
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Re: ሾተልን ያያቹ

Postby Gosa » Fri Jan 11, 2013 5:28 pm

ገልብጤ wrote:ወንድማችን ሾተል ከብቶቹን በትኖ የገባበት አልታወቀም 15 ሆነው እና እኛ ወንድሞቹ ሀሳብ ስለገባን አይተነዋል የምትሉ ሆላ ትሎን ዘንዳ እንጠይቃለን
ጃነዋሪ 1 ይህንን ፖስታ አድርጎ ነበር
ሰክሬያለሁ

ግን የጨዋ ልጆቹንም ከብቶቼንም ሁላችሁንም ከልቤ እወዳችሁዋለሁ ...........ግን ያንን ስል ኒካችሁን እንጂ የት አውቃችሁኝ የት እውነተኛ እናንተናችሁን አውቄ ?

ተበላ .......ግማሹ አጬሰ .....ግማሹ ነጩን አሸተተ ......ዱቄቱን ባፍንጫው ማገ .......ከዛ ተጠጣ ......አገር የሚያድበለቀልቅ ርችት በየደቂቃው ከያንዳንዳችን ተተኮሰ ........እኩለ ለሊት ሆነ ........ሻምፓኝ ተከፈተ .........በአዲሱ አመት ጥሩ ያጋጥም ዘንዳ ....ጤና ይሁኑ .....ሀብት እድሜ ብልጽግና እንዲጎናጸፉ ጽዋ ተነስቶ ሁላችንም ለያንዳድናችን ተመኛኘኝ ......ርችቱ ድብልቅልቅ እያደረገ ጆሮአችንን አደነቆረን ......አደንቁዋሪ .... ......

ስልክ ተደወለ .....አንዱ ጉዋደኛችን ካለበት ሌላ ሎካል ውስጥ ችግር ደረሰበት .....ማለት ብቻውን ስለነበረ ጉልቤ ነን የሚሉ ሊያጠቁት .....የሴት ጉዋደኛውን ሊወስዱ ሲያስፈራሩት ደረስን ......

ቤቷ ትንሽ ብትሆንም ብዙ ሰዋ አጭቃ ንበር ...

ባይተዋሩ ጉዋደኛችን በወረሩት ወጠጤዎች ኮንፊደንስ አጥቶ የነበረው እኛን ሲያይ ነፍስ ዘርቶ እንደ አነር ተነፋፍቶ ማን ይቻለው ?

የተጋትኩት አንቡላ ለጊዜው በቅቶኝ ነበርና አብረን የመጣነው የሚጠጣ ሲያዙ እኔ ለጊዜው ቀደምት ከተጋትኩት ጋር ላለማዋሀድ ያለ ምንም መጠጥ በመቆም ግሩፖቼን ከአጥቂ በአይነ ቁራኛ መጠበቄን ተያያዝኩት ....

ሁላቸውም እኛን ሲያዩ ነገሮች ከመረግጋት አልፎ ረጉ ::

እኔም የሁሉንም መረጋጋት ሳውቅ የምጋተውን አንቡላ አዘዝኩና አብሬ ከምእመኑ ጋር የሚደበላልቅ ነበርና ተደበላለቅኩ ....

ኡውውውውውውው ....አይ ካንት ራይት ኖ ሞር

ልክ ከምሳ ሰአት በሁዋላ 12:37 ፒ ኤም በቭየና የሰአት አቆጣጠር ይላል ...

መጻፍ ሁሉ ነው ያቃተኝ ....

ካስታወስኩት ነገ ታሪኩን እጨርስላችሁዋለሁ ....

ሀይለኛ የሚገርም የብድ ታሪክ አለው ....

የአዲስ አመት ምኞታችንንም እንመኝላችሁዋለን

ሾተል ነን ........መልካም የብድ አዲስ አመት ::

እውነትም ምን ሆኖ ነው ግን እንደዚህ የጠፋው? በስድብም ቢሆን ዋርካን ያሟሙቃት ነበር ቅቅቅቅ:: ጨዋ ብቻ ሲበዛ ጸጥታ ይበዛል:: ሾተል ወንድሜ ባለጌ ነው ማለቴ ሳይሆን ተጫውቶ ያጫውታል ልል ፈልጌ ነው:: ሾተል ካለህ ብቅ ብለህ ጣትህን አሳየን ቅቅቅቅ
We must learn to live together as brothers or perish together as fools.
Martin Luther King, Jr.
Gosa
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 377
Joined: Mon Nov 21, 2011 2:43 pm
Location: ethiopia

Re: ሾተልን ያያቹ

Postby ጌታ » Fri Jan 11, 2013 10:17 pm

Gosa wrote: ሾተል ካለህ ብቅ ብለህ ጣትህን አሳየን ቅቅቅቅ

የትኛውን ጣት?
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Sat Jan 12, 2013 5:11 am

እውነትም ክቡርነታቸው ሾተል የሌሉበት ዋርካ አይደምቅም :!:

ክቡርነትዎ ሾተል.....ኧረ ግድየለዎትም ብቅ ይበሉ :D
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Re: ሾተልን ያያቹ

Postby Gosa » Sat Jan 12, 2013 2:34 pm

ሰላም ጌታ!
ምነው ልጁ ሙሉ ጣት የለውም እንዴ? ወይም አይታዘዙለትም ይሆን :D ስለ ጣቶቹ የምታውቀው ጉዳይ ይኖር ይሆን እንዴ :?: :lol:
ጌታ wrote:
Gosa wrote: ሾተል ካለህ ብቅ ብለህ ጣትህን አሳየን ቅቅቅቅ

የትኛውን ጣት?
We must learn to live together as brothers or perish together as fools.
Martin Luther King, Jr.
Gosa
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 377
Joined: Mon Nov 21, 2011 2:43 pm
Location: ethiopia

Postby ቱሉቦሎ » Sat Jan 12, 2013 7:04 pm

ሾተልማ

USED

ABUSED

AND DUMPED

BY Woyane.

Now he is confused, disgusted and depressed.
ቱሉቦሎ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 195
Joined: Tue Sep 04, 2012 8:13 pm

Postby ገልብጤ » Sat Jan 19, 2013 4:23 pm

ስልክ ተደወለ .....አንዱ ጉዋደኛችን ካለበት ሌላ ሎካል ውስጥ ችግር ደረሰበት .....ማለት ብቻውን ስለነበረ ጉልቤ ነን የሚሉ ሊያጠቁት .....የሴት ጉዋደኛውን ሊወስዱ ሲያስፈራሩት ደረስን ......

ቤቷ ትንሽ ብትሆንም ብዙ ሰዋ አጭቃ ንበር ...

ባይተዋሩ ጉዋደኛችን በወረሩት ወጠጤዎች ኮንፊደንስ አጥቶ የነበረው እኛን ሲያይ ነፍስ ዘርቶ እንደ አነር ተነፋፍቶ ማን ይቻለው ?

የተጋትኩት አንቡላ ለጊዜው በቅቶኝ ነበርና አብረን የመጣነው የሚጠጣ ሲያዙ እኔ ለጊዜው ቀደምት ከተጋትኩት ጋር ላለማዋሀድ ያለ ምንም መጠጥ በመቆም ግሩፖቼን ከአጥቂ በአይነ ቁራኛ መጠበቄን ተያያዝኩት ....

ይቺ ምክኒያት ትሆን ያጠፋችህ :?:
በቦዘኔነት ሽቤ አሰገቡህ እንዴ :?:
ወይስ ሎሚ ለመወርወር ወደ አገር ቤት ገባህ :roll:
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby መስለ መላጣው » Sun Jan 20, 2013 8:03 am

ሾተል እንደ ታጋይ መለስ ሁሉ ተሰውቷል ነፍስ ይማር ወንድሜ ኮልታፋው ሾተል

አይዞኝ ነው የሚባለው ሾተል የጠፋውን አህየየን ስሙ ይናገርን ሊፈልግ ሄዶ በዛው ጠፋብኝ አህያየ ገደል ገብቶ መሞቱን አይቶ በዛ አዝኖ ነው የጠፋው በምትኩ ዳጎኒ የሚባል አህያ ገዝቶ ላከልኝ
መስለ መላጣው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 401
Joined: Wed Jul 28, 2010 10:42 pm

Postby ዲጎኔ » Mon Jan 21, 2013 4:11 am

ሰላም ለሁሉ ለመዥገር ተባዮቹ ጀሌ መሰለ መላጣ ጭምር
አዎ ደቡብና ኦሮሚያ ህዝቦችን በቀላዋጭነት ድሮም ዛሬም እየገቡ ደም ለሚመጡ መጅገሮች የገባሮቹ እውነተኛ ልጆች ስሙይናገርና ዲጎኔ የውስጥ እግር እሳት ነን::ይልቅ ያኔ ስትቀላውጥ ብስራተወንጌል በሰማህው የወንጌል ቃል ራስህን መርምር ሳይመሽብህና እንደጌታህ መቀመቅ ሳትወርድ በጊዜ ንስሀ ግባ!

መስለ መላጣው wrote: አህየየን ስሙ ይናገርን ሊፈልግ ሄዶ በዛው ጠፋብኝ አህያየ ገደል ገብቶ መሞቱን አይቶ በዛ አዝኖ ነው የጠፋው በምትኩ ዳጎኒ የሚባል አህያ ገዝቶ ላከልኝ
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 4 guests