ሰላምታ ካዲስ ተመዝጋቢ

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

ሰላምታ ካዲስ ተመዝጋቢ

Postby ፈሱ መርዝ » Sat Jan 12, 2013 11:23 pm

እንተዋወቅ:
አዲስ እንኮአ አይደለሁም በፊት ኣልፎ ኣልፎ ቻት እሳተፍ የነበርኩ ተገልጋይ ነኝ አሁንን ግን ስመለስ ማንንም ኣላቅም እና እንደአዲስ ልተዋወቃቹህ ወሰንሁ:: ስሜ ፈሱ መርዝ ሢባል እድሜዬም በሐያዎች መባቻ የሚገኝ ሰላማዊ ዜጋ ሥሆን ሰላምን የሚያደፈረስ ኣንድ እንከን ቢኖርብኝ ቱስ የማረጋት ያች ፈሤ ናት ስለዚ ቻሎኣት:: የመጀመርያው ኣላማዬ በጣም ተራቁቶ ያገኘውትን የችኮች ቁጥርን ለማሳደግ ደከመኝ ሰለቸኝ ሳልል በ ሰኣት ዙርያ/around the clock በመስርኣት ቀድሞ የነበረበት ደእርጃ ማድረስ ባልችል ቢያንስ ሬሽዮውን ለ አንድ ወንድ 3 ችኮች አድርሼ ወንበሬ ላይ ተደላድዬ ለመቀመጥ ነው አላማዬ:: give me 3 months

ፈሱ ደስ ደስ
አንጀት የሚያርስ

ነኝ ከ ቦሎቄ ተራ
ፈሱ መርዝ
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 1
Joined: Sat Jan 12, 2013 10:53 pm

Postby ክቡራን » Sat Jan 12, 2013 11:36 pm

ነፍሤ በዚህ ስምህ እንኴን ሴት የወንድንም ቁጥር አትጨምርም:: :D ሌላ አሪፍ ስም ፈልግ!! ግን እዚህ ዋርካ ውስጥ እኮ የሚፈለገው ፕሮፐር የሚያስብና ፕሮፐር የሚናገር ሳይሆን ሲስቅ ""ቁቅ"" የሚል ነው ትራፊክ የሚያገኘው...ይቅናህ አቦ:: ጥሩ ስም ነው የመረጥከው :D 8)
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8083
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ቱቱያ » Sun Jan 13, 2013 6:25 am

ክቡራን wrote:ነፍሤ በዚህ ስምህ እንኴን ሴት የወንድንም ቁጥር አትጨምርም:: :D 8)

በጣም ስምህ አዝናንቶኛል::
one love!!!
ቱቱያ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 14
Joined: Thu Dec 29, 2005 8:59 am
Location: upthere


Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests