እስኪ ከሴቶች ከራሳቸው እንስማ...!!

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby recho » Thu Jan 17, 2013 5:20 pm

አውቃው አረፈችው ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
ጌታ wrote:
ክቡራን wrote:አንድ ጊዜ ልጅ እያለሁ አንድ የምስራች የምትባል ልጅ ተጣላንና ትግል ተያይዘን:: እኔ ሰውነቷ ሲለሰለስለኝ መጣላታችን ረሳሁት ለካ የምስራች አቂማ ኖሮ ገለበጠችኝ:: አልተረፍኩም:: ከቡጨራ ጀምሮ ቡዙ ነገር ደርሶብኛል:: :D :D አመታት አልፈው እስከታረቅንበት ጊዜ ድረስ እቺ ልጅ ቀሚስ የለበሰች ወንድ ትሆን እንዴ ? እያልኩ ማሰቤ ግን አልቀረም ነበር....

እኔም ከታዛቢ ጋር ተመሳሳይ ጥያዜ ነበረኝ.........አሁን ተመልሶልኛል:: ሪቾ ለካ የየምሥራች ነጸብራቅ ናት :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby TAዛBI » Sun Jan 20, 2013 11:59 am

ክቡራን wrote:ነገር ሳላበዛ ባጭሩ ላስቀምጥ ! ከዚህ በፊት ጾታን በተመለከተ ግልጽ ጥያቄ ሪቾ ለሚባለው ( ለምትባለው ) ካርካተር አቅርቤ ነበር:: ጾታን ግልጽ አድርጎ ማሳየት ብርቅ አይደለም ብዬ ምሳሌዎችን በመጥቀስ አስረድቼ ነበር:: በምላሹ ያገኘሁት ግንን ከወፍራም ዱርዬ የከፋ የቦክስ ምት ነበር::

አንድ ጊዜ ልጅ እያለሁ አንድ የምስራች የምትባል ልጅ ተጣላንና ትግል ተያይዘን:: እኔ ሰውነቷ ሲለሰለስለኝ መጣላታችን ረሳሁት ለካ የምስራች አቂማ ኖሮ ገለበጠችኝ:: አልተረፍኩም:: ከቡጨራ ጀምሮ ቡዙ ነገር ደርሶብኛል:: :D :D አመታት አልፈው እስከታረቅንበት ጊዜ ድረስ እቺ ልጅ ቀሚስ የለበሰች ወንድ ትሆን እንዴ ? እያልኩ ማሰቤ ግን አልቀረም ነበር....ወደፊት ከሚታተሙት መጽሀፍቶቼ የተወሰደ....ቅምሻ ነው.. :D

ነገሩ ወዲህ ነው እንዴ ኩቡራን እነሪቾ ዉሹ እና ታይክዋንዶ የተማሩ ለት ነው ለካ ግራ ያጋቡን

አሁን ገባኝ የተበላሸው እኮ ሴቶቻችን ገልብጠውን ከላይ መሆን የጀመሩ ለት ነው ከላይ ሆነው ዘይ አር ቶታሊ ኢን ኮንትሮል እኮ

አንድ ጨዋታ ላጫውትህ እስቲ

አንድ ኮንሰርቫቲቭ ሰው የዘመኑን አንዳንድ ነገር ያየች ሴት (ለታሪኩ እንዲመች የምስራች እንበላት ይሆን ? ) ያገባሉ

እና የምስራች ሀይለኛ ስለሆነች ከላይ መሆን ትወዳለች እሳቸው ደግሞ ወግ አክባሪ ናቸው ይህ ነገር ስለማይመቻቸው አረ ይቅር ቢሉም ምስራች እያሸነፈች ከላይ ትሆናለች

ታድያ እኚህ ባለታሪካችን አንድ ግዜ ይታመሙና ሽንት አስመርምሩ በተባሉት መሰረት አርሾ ሽንት ይሰጣሉ ታድያ ያገራችንን ላብ ታውቀው የለ ከሌላ ሰው ጋር ያቀላቅሉባቸውና ውጤቱ ላይ "የሶስት ወር እርጉዝ " የሚል ይመጣላቸዋል

ብስጭት ብለው ሚስታቸው ጋር ይደውሉና " አንቺ ይኸው ይቅር ይቅር ስልሽ እምቢ ብለሽ አስረግዘሽኝ አረፍሽው " አሏት አሉ

..እና ክቡ ሲገለብጡህ እግሬ አውጪኝ ማለት ነው እንግዲህ

...አንድ ደግሞ ሁሌም የሚጣሉ ባልና ሚስት ነበሩ አና አንድ ግዘ ሚስትየዋ ሀይለኛ ኖራ ሰውየውን ዘርግፋ ከላይ ታበጥራቸዋለች ሰውየው ታድያ አልችል ቢሉ እሪታውን ያቀልጡታል ታድያ ጎረቤት ሊገላግል መሯዋሯጡን የሰማችው ሚስት ሰውየው እንዳያፍር እሷ ከስር ሆና ሰውየውን ከላይ ታደርገዋለች
ጎረቤት ሲደርስ እሱ ከላይ ነው ' እንዴ አንተው እየደበደብካት መልሰህ እሪ ትላለህ እንዴ ቢሉት ምን አለ መሰለህ ....

....እቺን ጨዋታ ለማ ይጨርሳት

እኔ ትንሽ ሳር አጨዳ አለችብኝ ልሂድ ሰላም ሁኑ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
TAዛBI
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 145
Joined: Mon Dec 22, 2008 8:42 am

Postby ለማ12 » Sun Jan 20, 2013 2:17 pm

ከታናግሮ አናጋሪ ያድንህ ነው የሚባለው?
እረ አድስ ግልብጥ ነኝ ነው መሰል ያለው !TAዛBI wrote:
ክቡራን wrote:ነገር ሳላበዛ ባጭሩ ላስቀምጥ ! ከዚህ በፊት ጾታን በተመለከተ ግልጽ ጥያቄ ሪቾ ለሚባለው ( ለምትባለው ) ካርካተር አቅርቤ ነበር:: ጾታን ግልጽ አድርጎ ማሳየት ብርቅ አይደለም ብዬ ምሳሌዎችን በመጥቀስ አስረድቼ ነበር:: በምላሹ ያገኘሁት ግንን ከወፍራም ዱርዬ የከፋ የቦክስ ምት ነበር::

አንድ ጊዜ ልጅ እያለሁ አንድ የምስራች የምትባል ልጅ ተጣላንና ትግል ተያይዘን:: እኔ ሰውነቷ ሲለሰለስለኝ መጣላታችን ረሳሁት ለካ የምስራች አቂማ ኖሮ ገለበጠችኝ:: አልተረፍኩም:: ከቡጨራ ጀምሮ ቡዙ ነገር ደርሶብኛል:: :D :D አመታት አልፈው እስከታረቅንበት ጊዜ ድረስ እቺ ልጅ ቀሚስ የለበሰች ወንድ ትሆን እንዴ ? እያልኩ ማሰቤ ግን አልቀረም ነበር....ወደፊት ከሚታተሙት መጽሀፍቶቼ የተወሰደ....ቅምሻ ነው.. :D

ነገሩ ወዲህ ነው እንዴ ኩቡራን እነሪቾ ዉሹ እና ታይክዋንዶ የተማሩ ለት ነው ለካ ግራ ያጋቡን

አሁን ገባኝ የተበላሸው እኮ ሴቶቻችን ገልብጠውን ከላይ መሆን የጀመሩ ለት ነው ከላይ ሆነው ዘይ አር ቶታሊ ኢን ኮንትሮል እኮ

አንድ ጨዋታ ላጫውትህ እስቲ

አንድ ኮንሰርቫቲቭ ሰው የዘመኑን አንዳንድ ነገር ያየች ሴት (ለታሪኩ እንዲመች የምስራች እንበላት ይሆን ? ) ያገባሉ

እና የምስራች ሀይለኛ ስለሆነች ከላይ መሆን ትወዳለች እሳቸው ደግሞ ወግ አክባሪ ናቸው ይህ ነገር ስለማይመቻቸው አረ ይቅር ቢሉም ምስራች እያሸነፈች ከላይ ትሆናለች

ታድያ እኚህ ባለታሪካችን አንድ ግዜ ይታመሙና ሽንት አስመርምሩ በተባሉት መሰረት አርሾ ሽንት ይሰጣሉ ታድያ ያገራችንን ላብ ታውቀው የለ ከሌላ ሰው ጋር ያቀላቅሉባቸውና ውጤቱ ላይ "የሶስት ወር እርጉዝ " የሚል ይመጣላቸዋል

ብስጭት ብለው ሚስታቸው ጋር ይደውሉና " አንቺ ይኸው ይቅር ይቅር ስልሽ እምቢ ብለሽ አስረግዘሽኝ አረፍሽው " አሏት አሉ

..እና ክቡ ሲገለብጡህ እግሬ አውጪኝ ማለት ነው እንግዲህ

...አንድ ደግሞ ሁሌም የሚጣሉ ባልና ሚስት ነበሩ አና አንድ ግዘ ሚስትየዋ ሀይለኛ ኖራ ሰውየውን ዘርግፋ ከላይ ታበጥራቸዋለች ሰውየው ታድያ አልችል ቢሉ እሪታውን ያቀልጡታል ታድያ ጎረቤት ሊገላግል መሯዋሯጡን የሰማችው ሚስት ሰውየው እንዳያፍር እሷ ከስር ሆና ሰውየውን ከላይ ታደርገዋለች
ጎረቤት ሲደርስ እሱ ከላይ ነው ' እንዴ አንተው እየደበደብካት መልሰህ እሪ ትላለህ እንዴ ቢሉት ምን አለ መሰለህ ....

....እቺን ጨዋታ ለማ ይጨርሳት

እኔ ትንሽ ሳር አጨዳ አለችብኝ ልሂድ ሰላም ሁኑ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1115
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby ክቡራን » Sun Jan 20, 2013 6:08 pm

አጨዳው እንዴት እየሄድልህ ነው አቶ ታዛቢው..? በርታ :D

TAዛBI wrote:
ክቡራን wrote:ነገር ሳላበዛ ባጭሩ ላስቀምጥ ! ከዚህ በፊት ጾታን በተመለከተ ግልጽ ጥያቄ ሪቾ ለሚባለው ( ለምትባለው ) ካርካተር አቅርቤ ነበር:: ጾታን ግልጽ አድርጎ ማሳየት ብርቅ አይደለም ብዬ ምሳሌዎችን በመጥቀስ አስረድቼ ነበር:: በምላሹ ያገኘሁት ግንን ከወፍራም ዱርዬ የከፋ የቦክስ ምት ነበር::

አንድ ጊዜ ልጅ እያለሁ አንድ የምስራች የምትባል ልጅ ተጣላንና ትግል ተያይዘን:: እኔ ሰውነቷ ሲለሰለስለኝ መጣላታችን ረሳሁት ለካ የምስራች አቂማ ኖሮ ገለበጠችኝ:: አልተረፍኩም:: ከቡጨራ ጀምሮ ቡዙ ነገር ደርሶብኛል:: :D :D አመታት አልፈው እስከታረቅንበት ጊዜ ድረስ እቺ ልጅ ቀሚስ የለበሰች ወንድ ትሆን እንዴ ? እያልኩ ማሰቤ ግን አልቀረም ነበር....ወደፊት ከሚታተሙት መጽሀፍቶቼ የተወሰደ....ቅምሻ ነው.. :D

ነገሩ ወዲህ ነው እንዴ ኩቡራን እነሪቾ ዉሹ እና ታይክዋንዶ የተማሩ ለት ነው ለካ ግራ ያጋቡን

አሁን ገባኝ የተበላሸው እኮ ሴቶቻችን ገልብጠውን ከላይ መሆን የጀመሩ ለት ነው ከላይ ሆነው ዘይ አር ቶታሊ ኢን ኮንትሮል እኮ

አንድ ጨዋታ ላጫውትህ እስቲ

አንድ ኮንሰርቫቲቭ ሰው የዘመኑን አንዳንድ ነገር ያየች ሴት (ለታሪኩ እንዲመች የምስራች እንበላት ይሆን ? ) ያገባሉ

እና የምስራች ሀይለኛ ስለሆነች ከላይ መሆን ትወዳለች እሳቸው ደግሞ ወግ አክባሪ ናቸው ይህ ነገር ስለማይመቻቸው አረ ይቅር ቢሉም ምስራች እያሸነፈች ከላይ ትሆናለች

ታድያ እኚህ ባለታሪካችን አንድ ግዜ ይታመሙና ሽንት አስመርምሩ በተባሉት መሰረት አርሾ ሽንት ይሰጣሉ ታድያ ያገራችንን ላብ ታውቀው የለ ከሌላ ሰው ጋር ያቀላቅሉባቸውና ውጤቱ ላይ "የሶስት ወር እርጉዝ " የሚል ይመጣላቸዋል

ብስጭት ብለው ሚስታቸው ጋር ይደውሉና " አንቺ ይኸው ይቅር ይቅር ስልሽ እምቢ ብለሽ አስረግዘሽኝ አረፍሽው " አሏት አሉ

..እና ክቡ ሲገለብጡህ እግሬ አውጪኝ ማለት ነው እንግዲህ

...አንድ ደግሞ ሁሌም የሚጣሉ ባልና ሚስት ነበሩ አና አንድ ግዘ ሚስትየዋ ሀይለኛ ኖራ ሰውየውን ዘርግፋ ከላይ ታበጥራቸዋለች ሰውየው ታድያ አልችል ቢሉ እሪታውን ያቀልጡታል ታድያ ጎረቤት ሊገላግል መሯዋሯጡን የሰማችው ሚስት ሰውየው እንዳያፍር እሷ ከስር ሆና ሰውየውን ከላይ ታደርገዋለች
ጎረቤት ሲደርስ እሱ ከላይ ነው ' እንዴ አንተው እየደበደብካት መልሰህ እሪ ትላለህ እንዴ ቢሉት ምን አለ መሰለህ ....

....እቺን ጨዋታ ለማ ይጨርሳት

እኔ ትንሽ ሳር አጨዳ አለችብኝ ልሂድ ሰላም ሁኑ :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8084
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Sat Sep 21, 2013 2:13 pm

ለካ እዚህ ሰፈር ሰፊ እርስት አለኝ.. :D ረስቼው ነበር....ከሴቶችና ከወንዶች ታማኞች ማናችን ነን..ግን ?? የውነት ውይይት እናድርግ!! ሴቶች ወንድን ከቀረቡና እንደውም ወደ አልጋ አብረው ከሄዱ..( ያው ይገባችኌል ብዬ ነው..) :D ከሌላ ወንድ ጋር የመውጣት ፍላጎቱ ቡዙም የላቸውም...እኛ ግን እንጃ!! ቡዙ ታማኞች አይደለንም...( ከማውቀው ከራሴም ልምድ ከሰማሁት....ወ.ዘ.ተ ነው የማወራቹ..) እውነተኛ የምናፈቅራትን ልጅ ስላላገኘን ነው..ወይስ የመስረቅ አመል ስላለብን ነው...? በጥልቀት ተወያዩበት ! 8)
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8084
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Previous

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests