ሪቾ የምትባለዋ ሸዋዬ ቺካጎ ውስጥ ታየች::

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

ሪቾ የምትባለዋ ሸዋዬ ቺካጎ ውስጥ ታየች::

Postby ክቡራን » Fri Feb 01, 2013 8:00 pm

በብዕር ስሟ ሪቾ በሚባል የምትታወቀው ራሄል ( ሸዋዬ) ቺካጎ ውስጥ መታየቷን የደረሰን ዜና አመለከተ:: ሪቾ በችካጎ አደባባይ ስትሄድ የታየችው ባለፈው ሳምንት ሲሆን ቀይ ጥለት ያለው ቀሚስና ነጠላ እንዲሁም በሙሽሪት አስተሳሰር የታሰረ ቀይ ባለሻማ ሻሽ አስራ እንደነበር በስፍራው የነበረው ዘጋቢያችን ገልጦልናል:: ዘገቢያችን ባደረገው ክትትል ሪቾ ወይንም ራሄል አንገቷንና ግንባሯን እንደ እናቶቻችን ለመነቀስ ወይም በዘመነኛው አጠራር ""ታቱ"" ለመደረግ እንደምትፈልግ ገለጻ በባህላዊ መንገድ ለሚነቅሳት ወይም ለሚያስነቅሳት ውለታውን ለመክፈል ዝግጁ መሆኗን ከዘጋቢያችን ሪፖርት ለመረዳት ችለናል:: ባንድ ወቅት የዋርካ ጥብስ አራዳ የነበረችው ሪቾ ባንድ የዋርካ ተሳታፊ የጎጃም አገር ሰው አፍዝ አደንግዝ እንደተደረገባት መዘገባችን አይዘነጋም:: :D አድማጮች ቀሪ ዜናዎቻችን ይቀጥላሉ:: :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8093
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Fri Feb 08, 2013 8:04 pm

ሪቾ ማንን መሆን ትፈልጊያለሽ..?? ተብላ ለተጠየቅችው ጥያቄ በሰጠችው መልስ ""የኔ ሮል ሞዴል እዚህ ቪዲዮ ላይ ያለችው ባለ ቅንሳቷ ሴት ናት እሷን መሆን ነው የምፈልገው..."" ስትል አስተያተቷንና ፍላጎቷን ገልጻለች:: የሪቾን ሮል ሞዴል ለማየት እቺን ይጫኑ::
https://www.youtube.com/watch?v=MBVFWyBUmwI
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8093
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ለማ12 » Thu Feb 21, 2013 8:49 pm

ክቡ ለብቻህ ተዝናናበት እንጂ ማንም ሰው ሎግ ኢን ማድረግ አይችልም

ወይም በተወሰነ ኮምፑትር ነው መግባት የሚቻለው
ቫይረስ አለበት ተብሎ ስለተጠረጠረ ጉግል አግዶታል

እስከሚያስለቅቁት አንተ ለብቻህ ዝፈንበት

ለሁሉም ይመችህ ::
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1121
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby ክቡራን » Sat Feb 23, 2013 2:54 am

ሪቾ ሰለመች::

አድማጮቻችን...በዋርካ ስሟ ሪቾ በመባል የምትታወቀው ያንድ ወቅት የዋርካ እንዝርት አራዳ አዚም ዐዙሪት እንደተደረገባትና በቺካጎ አደባባይ ቀይ ሻሽ አድርጋ መታየቷን ባለፈው ዜናችን መጠቆማችን ይታወሳል:: ምንጮቻችን ከቺካጎ እንዳደረሱልን ከሆነ ሪቾ እምነቷን ቀይራ ሰልማለች:: ሪቾ ይሄን ጉዳይ አስመልክታ ለቅርብ ጔደኝOቿ እንደነገረችው ""እኔን የሚያድንኝ አላህ ወይም ያውሄ ወይም ጆሆቫ ጃራ ነው"" ብላ መናገሯን ጔደኞቿ ይመሰክራሉ:: ሪቾ ከዚህም በተጨማሪ በእስላም ባህል መሰረት ለመጋባት ፍቃደኛ እነደሆነችና የምታገባው ሰው ሙስሊም እንደሆንላት የምትፈለግ ሲሆን ከሁለት በላይ ሚስቶች ቢኖሩትም እንደምትቀበለው ሳትገልጽ አላለፈችም:: ቡዙዎቹን ጔደኞቿን ግራ ያጋበው ነገር ግን የወደፊት ባሏ ስም አብደላ እንዲባል የምትፈለግ መሆኗን መግለጻ ነው:: ሪቾ ካንድ ሰው ጋር በጀመረችው ድንግተኛ ግኑኝነት ምክንያት አፍዝ አደንዝዝ የሚባል በተለይ ደብረ ብርሀን ና ቡልጋ አካባቢ ያሉ በጎችን የሚያጠቃና ፍሪዝ የሚያደርግ ልክፍት እንደያዛት መዘገባችን አይዘነጋም:: አንዳንዶች ከዋርካ መጥፍቷንም ከዚሁ ጉዳይ ጋር አያይዘው ሲገልጹት ማስተዋል ተችሏል::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8093
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Thu Feb 28, 2013 2:46 pm

ወጣ ወጣና እንደ ቶርጲዶ ተንከባለለ.... እንደ ማሲንቆ ...አሉ አባቶች እኮ ናቸው ሲተርቱ:: የሪቾ ( ስርጉቴ ) መጨረሻ እንደዚህ መሆኑ በእጅጉ ያሳዝናል:: :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8093
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ሁሉበጎ » Thu Feb 28, 2013 7:15 pm

ክቡራን wrote:ወጣ ወጣና እንደ ቶርጲዶ ተንከባለለ.... እንደ ማሲንቆ ...አሉ አባቶች እኮ ናቸው ሲተርቱ:: የሪቾ ( ስርጉቴ ) መጨረሻ እንደዚህ መሆኑ በእጅጉ ያሳዝናል:: :D

ሀሀሀሀኅ
ናፈቅችህ ? ፍቅር ነው ለካ የሚያነጫንጭህ ሀሀሀህ;;;;;;;
ሁሉበጎ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 157
Joined: Fri May 20, 2005 10:52 am
Location: ethiopia

Postby ክቡራን » Thu Feb 28, 2013 7:24 pm

በላ እንዲህ ብለህ በጎጃሜው ውሽማዋ አስደብደበኛ!! :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8093
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ሁሉበጎ » Thu Feb 28, 2013 7:26 pm

ክቡራን wrote:በላ እንዲህ ብለህ በጎጃሜው ውሽማዋ አስደብደበኛ!! :D
ታዲያን እሱ ሲጣራት አላየሁም አንተው እንጂ ሀሀሀህ እንዲህ ተባሰብህ መልክት ልንገርልህ:: ባጩሩ ጻፈው እዚህላይ ደውዬ ነግርልሀለሁ ሀሀሀህ
ሁሉበጎ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 157
Joined: Fri May 20, 2005 10:52 am
Location: ethiopia

Postby ክቡራን » Thu Feb 28, 2013 8:17 pm

መልክት አልፈልግም አባው!! :lol: እኔ ውሎዋ ከጥዋት እስከ ማት ጠንቌይ ቤት ነው ስላሉኝ አሳስቦኝ እንጂ ፍቅር ይዞኝአይደለም:: ሲጀመር እኔና ሪቾ ( ደቤ ) ጸበኞች እንጂ ፍቅረኞች አይደለንም...ልንሆንም አንችልም:: አራት ነጥብ:: :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8093
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ለማ12 » Thu Feb 28, 2013 8:28 pm

ቁቅቅቅቅቅቅ ክቡ:

ታዲያ አንቺ እያወቅሽኝ ለምን መጣሽ አለ ያጎበዝ:

ታዲያ ይህን ያህል ስትፈራ ለምን ሰው ቀና ብለህ ትናገራለህ?

ቁቅቅቅቅቅቅቅ አዞህ አይነካህም :

እስኪ አየ አንጋጓለለው ዘንድ ሂድ ወይም ሰው ላክ ያቺን ለእሱ የምትዘፍነውን አዝማሪ አውቃለሁ ስትል አልነበር?


ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅአይዞህ ሎግ ኢን ማድረግ አይቻልም በተለይም ከማይክሮሶፍት ኤክስፕሎረር ውጪ የሚጠቀሙ ለመግባት አይችሉም በተለየ መንገድ ካልሆን በቀር ሊኑክስ ኦፐርቲንግ ሲስተመ የሚጠቀም ደግሞ ዘዴውን ካወቀው ቀላል ነው :
መግባት አልችል ያለች ይመስለኛል ትመጣልህ አለች

ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

እስኪ እዚያ ጠቅ የምታደርግበት ምንጭ ላይ ጥራት :


ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅክቡራን wrote:በላ እንዲህ ብለህ በጎጃሜው ውሽማዋ አስደብደበኛ!! :D
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1121
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby ሁሉበጎ » Thu Feb 28, 2013 10:25 pm

ክቡራን wrote:መልክት አልፈልግም አባው!! :lol: እኔ ውሎዋ ከጥዋት እስከ ማት ጠንቌይ ቤት ነው ስላሉኝ አሳስቦኝ እንጂ ፍቅር ይዞኝአይደለም:: ሲጀመር እኔና ሪቾ ( ደቤ ) ጸበኞች እንጂ ፍቅረኞች አይደለንም...ልንሆንም አንችልም:: አራት ነጥብ:: :D
አይ ደህና እንግዴው:: አንት ላይ የሚታየው ግን ናፍቆና ፈቅር ነው:: አትግደርደር መመንህ የሚቀይረው ነገር የለማ:: ለሪከርዱ ያክል ግን ሪቾ ጥሩ ክርስታን ናት : ጦንቃይ ቤጥ ምናምን አታውቅም::
ሁሉበጎ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 157
Joined: Fri May 20, 2005 10:52 am
Location: ethiopia

Postby ክቡራን » Thu Feb 28, 2013 11:37 pm

ወቸው ጉድ ወንድሜ ጥብቅና ቀጥርህእላች እንዴ..?? :D እንዴት አወክ ግን አንተ ክርስቲያን መሆኗን .>> ? እኔ ባለፈው እንደውም የአሳማ ሾርባ ለብርድ ጥሩ ነው ስትል የሰማሁ መሰለኝ... :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8093
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Fri Mar 01, 2013 12:49 am

ወንድሜ እየቀመቀምክ ነው እንዴ የምትጽፈው?? ጽሁፍህ የሰካራም ይመስላል:: :D

አይ ደህና እንግዴው :: አንት ላይ የሚታየው ግን ናፍቆና ፈቅር ነው :: አትግደርደር መመንህ የሚቀይረው ነገር የለማ :: ለሪከርዱ ያክል ግን ሪቾ ጥሩ ክርስታን ናት : ጦንቃይ ቤጥ ምናምን አታውቅም ::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8093
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby መራራ » Sat Mar 02, 2013 1:17 pm

ሆዳም ሰው ፍቅር አያውቅም እያሉን አድገን ክቡዬ ፍቅር ይይዘዋል ብለን ጠርጥረንም አናውቅ ነበር :lol: :lol: :lol: ሬቾ ወንድ ነው: ጢማም ነው: 2 ሌባ ጣቶቹን አፉ ከቶ ሲያፋጭ በ አይኔ በ ብረቱ አይቸዋለው: ሌላም ሌላም እያለች ክቡ ስትቀባጥር የነበረው ወዳ አልነበረም ለካ? :lol: :lol: :lol: አይ ፎንቃ:: ያውም የምናቡ አለም ፎንቃ :lol: :lol: :lol: ማሪያም በሽልም ታውጣኽ ክቡዬ :lol: :lol: :lol: አይዞኽ በዚህ 14 ቀን ውስጥ እሪቾን ወደ ዋርካ አንደርድሮ የሚዶል መስተ-ዋርካ ሰርቻለሁ:: :lol: :lol: :lol: :lol:
መራራ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 753
Joined: Sat Sep 25, 2004 9:58 am
Location: united states

Postby ክቡራን » Sat Mar 02, 2013 5:18 pm

መራራ ዲቦራ እንዳሉት:-
አይዞኽ በዚህ 14 ቀን ውስጥ እሪቾን ወደ ዋርካ አንደርድሮ የሚዶል መስተ -ዋርካ ሰርቻለሁ ::

ዲቦራ ( መራራ) , ማ ይሙት አሁን እርሶ ሪቾ ዋርካ ፍቅር ላይ ተመልሶ ( ሳ) እንድትታይ ከልብዎ ይፈልጋሉ...?? :D
ዋርካ ውስጥ የእስካሁን ፍቺ ያላገኘሁለት ነገር የደምቦቾ ( ደቤ ) ጠረንግሎ ወንድነት ና የርሶ ሴትነት ብቻ ነው:: እንዴት እናሳታርቀው..?? :lol: :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8093
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Next

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests