ሪቾ የምትባለዋ ሸዋዬ ቺካጎ ውስጥ ታየች::

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby መራራ » Sun Mar 03, 2013 4:37 pm

ታምራት ገለታ ጋር እንደለመድሽው በርሶ መጀን ነው የሚባለው ክቡዬ :lol: :lol: :lol: የፍቅር ሀያልነት ደርሶብን አስደርሰንም ስለምናውቀው ጉዳትሽ ዘልቆ ስለተሰማን እኮ ነው መስተ-ዋርካ መስራታችን:: እናም አታስቢ:: በ ቀጣዩ 13 ቀኖች ውስጥ ሪቾ ትከሰታለች:: :lol: :lol: :lol: እንዴት ሆዳምን ሰው ፍቅር ያዘው ግን? የገረመኝ ይሄ ብቻ ነው :lol: :lol: :lol:

ክቡራን wrote:መራራ ዲቦራ እንዳሉት:-
አይዞኽ በዚህ 14 ቀን ውስጥ እሪቾን ወደ ዋርካ አንደርድሮ የሚዶል መስተ -ዋርካ ሰርቻለሁ ::

ዲቦራ ( መራራ) , ማ ይሙት አሁን እርሶ ሪቾ ዋርካ ፍቅር ላይ ተመልሶ ( ሳ) እንድትታይ ከልብዎ ይፈልጋሉ...?? :D
ዋርካ ውስጥ የእስካሁን ፍቺ ያላገኘሁለት ነገር የደምቦቾ ( ደቤ ) ጠረንግሎ ወንድነት ና የርሶ ሴትነት ብቻ ነው:: እንዴት እናሳታርቀው..?? :lol: :D
መራራ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 753
Joined: Sat Sep 25, 2004 9:58 am
Location: united states

Postby ክቡራን » Sun Mar 03, 2013 5:38 pm

የፍቅር ሀያልነት ደርሶብኝ ያውቃል ነው የሚሉኝ ዲቧራ..? :D እርሶን የመሰለ "አለሌ" ፍቅር ይዞት ነበር ብሎ መገመት አይደለም ማሰብም በራሱ በፍቅር ላይ ወንጀል እንደ መስራት የሚታይ ይመስለኛል.. :D እስኪ ውነት በህይወትዎ ፍቅር ይዞት ከሆነ አንዱ ን ገድልዎን ይጻፉት ልብ ካለዎት... :lol: አደራ መራራ የሰሙትን አይደለም ግን... እርሶ ደርሶብኛል ..ያሉትን...አይዞዎት በርታ በሉ....አይፍሩ ...!! :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8200
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby መራራ » Sun Mar 03, 2013 7:28 pm

የሚሉሽ በሰማሽ ሸምሱ ሱቅ ባልመጣሽ አለ ያገሬ ሰው :lol: :lol: :lol: ባለፈው እኮ ለቅምሻ ያህል መራራ ወደ ዋርካ ብቅ ስትል 2004 ላይ የ 19 አመት ፍንዳታ መሆናን ጠቆም አድርጋሽ ነበር ክቡዬ :lol: :lol: እናማ ያኔ እንደ አሁን በ ኤፈርት ደሞዝ እየተከፈላችሁ ውዳሴ ወያኔ የምታሰሙ እናንተን መሰሎች እንደ አሸን ከመፍላታቸው በፊት :lol: :lol: ዋርካ እውነተኛ የሀገር ልጅ መገናኛ እና መተዋወቂያም ነበረች:: ዋርካ ቻት ይመስክር በርካቶች ስለ ፍቅር አዚመናል: ተረዳድተናል: ተግባብተናል: ተዛምደናል: በመላ አለም የሚገኙ አዳሞችን ማመልከቻ እንዲያስገቡ አድርገናል :lol: :lol: :lol: ""ሳንሱሬ"" አድርገን ውድቅ ያደርግናቸው በርካቶች ናቸው:: :lol: :lol: ወንድም እንጂ ""አጋድም"" አትሆንም ብለን ሞራላቸውን የጨፈለቅናቸውም ብዙ ናቸው :lol: :lol: :lol: ስንቱን እንተርከው? የቱን ተናግረን የቱን እንተወው? :lol: :lol: :lol: ያ ግዜም ሩቅ ተባለ አሁን? እኛም አኮርዲንግ ቱ ማይ ዳታ ዩ አር ፍንዳታ እንዳልተባልን አሁን የ ክብዬ አጽናኝ እና አስታማሚ ለመሆን በቃን :lol: :lol: :lol: :lol: ሪቾ ሆይ ስለ ፍቅር ስትይ በዚህ 12 ቀን ወደ ዋርካ ትመጪ ዘንድ ይህን እንላለን "" አዝግመከ በገረድከ እስክትመጣ ሪቾከ"" አሜን :lol: :lol: :lol:

ክቡራን wrote:የፍቅር ሀያልነት ደርሶብኝ ያውቃል ነው የሚሉኝ ዲቧራ..? :D እርሶን የመሰለ "አለሌ" ፍቅር ይዞት ነበር ብሎ መገመት አይደለም ማሰብም በራሱ በፍቅር ላይ ወንጀል እንደ መስራት የሚታይ ይመስለኛል.. :D እስኪ ውነት በህይወትዎ ፍቅር ይዞት ከሆነ አንዱ ን ገድልዎን ይጻፉት ልብ ካለዎት... :lol: አደራ መራራ የሰሙትን አይደለም ግን... እርሶ ደርሶብኛል ..ያሉትን...አይዞዎት በርታ በሉ....አይፍሩ ...!! :D
መራራ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 753
Joined: Sat Sep 25, 2004 9:58 am
Location: united states

Postby ፍቅርናት » Mon Mar 04, 2013 2:27 am

እረ እሪች በፈጠረሽ ብቅ በይ ልጁን አታስለቅሺው. ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ የወንድ ልጅ እንባ ቡሀላ ነግሬሻለሁ
ፍቅርናት
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 45
Joined: Thu Dec 08, 2005 6:46 am

Postby ክቡራን » Mon Mar 04, 2013 10:52 am

""አዝገምከ..በገረድከ እስክትመጣ ሪችከ...""
እንደ ደብተራም ያደርግዎታል እንዴ...መራራ ( ዲቦራ..) :D የፍቅር ገድልዎን አነበብኩ...ለካ ስንቱን ጎበዝ በካራቴ ዘርረው ነው እኔጋ የደረሱት...አይዞዎት ስው የዘራውን ያጭዳል ብዬ እርሶ ያደረጉትን አላደርግም:: ባይሆን ባይሆን...አዝግምከ... :D :D ይጨርሱት.. :D

ፍቅርናት ሪቾ እኮ ካሁን በኌላም ብትመጣም እንደ ድሮዋ አትመሰልሽ...ጀዝባለች:: ባለፈው እንደገለጽኩት አንድ መደሀኒተኛ ምናምን ካዞረባት በኌላ ብርድ እንዳፈዘዘው የቡልጋ በግ ፈዛለች:: ደንዝዛለች:: :D መተተኛው መጥቶ ፈትቻለሁ ካላለ የሷ ጉዳይ ያበቃለት ይመስለኛል:: በሷ ሰበብ ግን የዋርካ ቀንበጦች ( ቅምጦች አላልኩም ) , ቄጤማዎችና ዘንባባዎች ብቅ እያላቹ ነው ይሄ በራሱ አብሽር ነው..... :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8200
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ለማ12 » Mon Mar 04, 2013 8:23 pm

ክቡ አንገቴን ነው የበላሀው:
ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ

መቸም በወጣትነቴ በጣም አጥፊ ነበርኩ ምን አደረኩ መሰለህ ?

እንዲህ እንዳንተ አንዱ አፈቀርኩ ብሎ ትምህርቴን ልተው ነው አለና ረበሸን
እኔም ዝም ብል አሁን አብርሮ የሚአመጣ እሰጥሀለሁ ዝም ብለህ ተቀመጥ አልኩና

አንድ ቀን ዘይት ይጄ ሄድኩና በል አሁን እጅህን በደንብ ቀባና ሄደህ ሰላም በላና ጨብጣት አልኩት

እሱም እውነት መስሎት በሰጠሁት ዘይት ተለቀለቀና
ሄዶ ሲጭብጣት ዘይት በዘይት ሆነች ምንድን ነው የተቀባህ ብላ አባረረችው
ከዚያን ቀን ጀምሮ ሰላም ሳትለው ቀረች አሁንም
የሰጡህ ድግምት የሚያመጣ ሳይሆን የሚያስቀር መሰለኝ:

ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ


በሞኝ ዘመዱ የሳቀ ራሱ ሞኝ ነው ነው የሚሉት ?


አይዞን
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1144
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby ክቡራን » Wed Mar 06, 2013 8:03 pm

ሪቾ ( በውነተኛ ስሟ ብርቄ ) ኮሚፒተር እንደሌላት ታወቀ::
ለረጅም ጊዜ በዋርካ ተሳታፊነት ግንባር ቀደም በመሆን ለሌሎች እንስት ዋርካርውያን አረዕያ ለመሆን ደፋ ቀና ሰበር ሰካ ስትል የነበረችው ሪቾ ( ብርቄ ) የራሷ የሆነ ኮሚፒተር ወም ላፕ ቶጵ እንደ ሌላት ዘጋቢያችን ከምትኖርበት ስቴት ዋቢ አድርጎ ከላከልን መረጃ መረዳት ችለናል:: ሪቾ በዋርካ ውስጥ የምታደርገው ተሳትፎ በባዝኛው በስራ ወቅት ማለትም ከሰኞ እስከ አርብ ብቻ እንደሆነ የገለጸው ዘጋቢያችን ይህም የሆነበትን ምክንያት ሲያስረዳ በቤቷ ውስጥ ኢንተርኔትም ሆነ ኮሚፒተርም እንደሌላት በመሆኑና ቅዳሜና እሁድ ቤቷ በመሆኗ ምክንያት ምንም አይነት ግኑኝነት ማድረግ የማትችል መሆኑን የዜና አቅራቢያችን ገልጿል:: እኛም የዘጋቢያችንንን ማስረጃ ድጋፍ በማድረግ ባደረገነው ጥናት ሪቾ ( ብርቄ) ዋርካ ውስጥ የጻፈቻቸው ጽሁፎች ከሰኞ እስከ አርብ ብቻ እንጂ ቅዳሜና እሁድ ግን ምንም አይነት መልስ እንደማትሰጥ ደርሰንበታል:: ይህን በመስማት ባሜሪካ አገር እየኖረች ኮሚፒተር ቢያንስ እንኴን ዴስክ ቶፕ እንዴት የላትም ብለው የተቆጩ ባቅራቢያዋ የሚኖሩ አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን ለሪቾ ( ብርቄ) ለኮሚፒተር መግዣና ለኢነተርተኔት ማስገቢያ የሚሆን የገቢ ማሰባሰቢያ ምሽት ለማዘጋጀት እየተነጋገሩ መሆናቸውን ዘጋቢያችን ሳይጠቁም አላለፈም:: ሪቾ ባገር ቤት ቆይታዋ አስራ ሁለተኛ ክፍልን ከጨረሰች በኌላ ባገኝቸው ውጤት ኮሜርስ በመግባት በታይፒስትነት ስልጠና አግኝታ ሰርተፊኬት እንዳገኝች ሲታወቅ አሜሪካ ከመጣቸ በኍላም ባንድ የኮሚኒቲ መስጫ ቢሮ በጸሀፊነት ላላፉት 8 አመታት በቅንነት በማገልገል ላይ የነበረች መሆኗ ሲታወቅ አሁን መሰሪያ ቤቱ ባጋጠመው የበጀት እጥረት ምክንያት ሪቾን ጨምሮ ጥቂት ሰራተኞችን ለቅነሳ እንደዳረገ ማወቅ ተችሏል:: ለተጠናከረው ዘገባ ሀሰን ነኝ ከዋርካ ጊዜያዊ ስቱዲዮ:: :D :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8200
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ክቡራን » Thu Mar 07, 2013 3:46 pm

ማሽ አላህ!!!! ሪቾ ( ከዲቻ ) ተመለሰለችልን....አላሁ ዋክበር..!!! :D ግን አንባቢያን እንዳያችኌት ዞሮባታል....ስለኔ ምን ተባለ እያለች ትጠይቃለች... :D :lol:
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8200
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ለማ12 » Thu Mar 07, 2013 8:20 pm

ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ክቡ ምኑን ያህል ደስ አለህ ?
እኔስ ሞትክ ብዬ ነበር አይዞን በርታ አሁን ታገል::

ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅ


ክቡራን wrote:ማሽ አላህ!!!! ሪቾ ( ከዲቻ ) ተመለሰለችልን....አላሁ ዋክበር..!!! :D ግን አንባቢያን እንዳያችኌት ዞሮባታል....ስለኔ ምን ተባለ እያለች ትጠይቃለች... :D :lol:
ለማ12
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1144
Joined: Sat Jun 16, 2012 9:46 am

Postby መራራ » Fri Mar 08, 2013 6:42 am

ምን ብለን ነበር? :lol: :lol: :lol: እንዲህ ነን እንግዴህ ክብዬ :lol: :lol: :lol: :lol: ለወደፊቱም በርሶ መጀን በለኝ ብቻ እንጂ የማልፈታልኽ ችግር የለም:: :lol: :lol: :lol:

ክቡራን wrote:ማሽ አላህ!!!! ሪቾ ( ከዲቻ ) ተመለሰለችልን....አላሁ ዋክበር..!!! :D ግን አንባቢያን እንዳያችኌት ዞሮባታል....ስለኔ ምን ተባለ እያለች ትጠይቃለች... :D :lol:
መራራ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 753
Joined: Sat Sep 25, 2004 9:58 am
Location: united states

Postby ክቡራን » Fri Mar 08, 2013 7:14 am

በህልሜ ከርሶ ጋር ይመስለኛል ዲቦራ ...ባበቦች መካከል እየሄድን ይመስለኛል...ከበስተቀኛችን ኮለል እያለ የሚወርድ የምንጭ ውሀ አለ... ከውህው ውስጥ ትናንሽ አሳዎች ያለ ፍርሀት ሲጫወቱ ይታየኛል... አልፎ አልፎ ደሞ የእንቁራሪት ድምጽ ይሰማል....ያንን አልፈን ዳገት ነገር ላይ መውጣት ስንጀምር እርሶ እንገትዎን ወደኔ ዘንበል አደረጉና "" ክብዬ ደግፈኝ ጸሀዩን አልቻልኩትም"" አሉኝ እኔም "" ምንም ችግር የለም ዲቦራ አለሁ ብዬ ዘንበል ያለው አንገትዎን ቀና ሳድረገው የታችኛው ክንፈርዎ የማር ሰፈፍ ያገኘ ይመስል እየቀላ እየፋመ ሲመጣ የሚወድቅብኝ መስሎኝ በሚያስደንቅ ፍጥነተ - መስህብ ማግኔታዊ አሳሳም ሳምኩት.. .መሳም አይደለም ጎረስኩት....ማለቱ ይቀለኛል መሰለኝ....እርሶም በደስታና በስሜት ተውጠው... እስካሁን ድረስ ሰምቼው በማላውቀው ልዩ ድምጽ ""ክብዬ ትለቀውና መቆራረጣችን ነው..."" እያሉ በፍቅር ልሳን ሲቃትቱ ባንኜ ነቃሁ....::
መራራ ( ዲቦራ ) ሆይ ይሀው በርሶ መጀን እላለሁ... ይቺን ይፍቱልኝና ...አምላክ ፈቅዶ ያዘዘልኝን በረከቴን ላግኝ:: በርሶ መጀን:: :D :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8200
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby መራራ » Fri Mar 08, 2013 9:07 am

እውነት እውነት እልሻለው ክቡዬ እንዲህ አይነት ህልም ከሚያሳይሽስ የወፍጮ ድንጋይ ጀርባሽ ላይ ታስሮ ወደ ጥልቁ ባህር ብትወረወሪ ይመረጥ ነበር :lol: :lol: :lol: :lol: መጽሀፉ እንዲህ ይላል:- ""የምትለምኑትን/የምትመኙትን ለማታውቁ ለ እናንተ ወየውላችሁ"" :lol: :lol: :lol: በ ሪቾ መከሰት የደስታ ስንት ብርጭቆ አጥሚት ጠጣሽ ግን? :lol: :lol: :lol: አጥሚታም :lol: :lol: :lol: :lol:

ክቡራን wrote:በህልሜ ከርሶ ጋር ይመስለኛል ዲቦራ ...ባበቦች መካከል እየሄድን ይመስለኛል...ከበስተቀኛችን ኮለል እያለ የሚወርድ የምንጭ ውሀ አለ... ከውህው ውስጥ ትናንሽ አሳዎች ያለ ፍርሀት ሲጫወቱ ይታየኛል... አልፎ አልፎ ደሞ የእንቁራሪት ድምጽ ይሰማል....ያንን አልፈን ዳገት ነገር ላይ መውጣት ስንጀምር እርሶ እንገትዎን ወደኔ ዘንበል አደረጉና "" ክብዬ ደግፈኝ ጸሀዩን አልቻልኩትም"" አሉኝ እኔም "" ምንም ችግር የለም ዲቦራ አለሁ ብዬ ዘንበል ያለው አንገትዎን ቀና ሳድረገው የታችኛው ክንፈርዎ የማር ሰፈፍ ያገኘ ይመስል እየቀላ እየፋመ ሲመጣ የሚወድቅብኝ መስሎኝ በሚያስደንቅ ፍጥነተ - መስህብ ማግኔታዊ አሳሳም ሳምኩት.. .መሳም አይደለም ጎረስኩት....ማለቱ ይቀለኛል መሰለኝ....እርሶም በደስታና በስሜት ተውጠው... እስካሁን ድረስ ሰምቼው በማላውቀው ልዩ ድምጽ ""ክብዬ ትለቀውና መቆራረጣችን ነው..."" እያሉ በፍቅር ልሳን ሲቃትቱ ባንኜ ነቃሁ....::
መራራ ( ዲቦራ ) ሆይ ይሀው በርሶ መጀን እላለሁ... ይቺን ይፍቱልኝና ...አምላክ ፈቅዶ ያዘዘልኝን በረከቴን ላግኝ:: በርሶ መጀን:: :D :D
መራራ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 753
Joined: Sat Sep 25, 2004 9:58 am
Location: united states

Postby ክቡራን » Sat Mar 09, 2013 1:22 am

መራራ መሬ...ደንባራ በሬ... :D ልቀጥል...??
እኔ ሁሉንም በርሶ መጀን ካልክ እፈታልህእሁ ሲሉኝ ህልሜን ተናገርኩ ስለምን ብለው ነው ታዲያ ጥልቅ ውስጥ እንድጣል የሚፈርዱብኝ..?? :D ምን አይነቷ ናቸው እባካቹ ያሰበ ተፈሪ ፍየል.. :D ህልም መፍታት ካልቻሉ ያለሙትን ንገሩኝና እኔ ልፍታዎት ወይም ልፍታልዎት ወይም ላፍታታዎት...!! የዛሬን አያድርገውና ከቤተ መቅደስ ሳልባረር ቄስ ነበርኩ:: :D ሌላው ሪቾ ነፍሴ ወደ ዋርካ መመለሷ በጣም ደስ ብሎኛል..እኔ ይሄን ሁሉ ሀቲት የጻፍኩባት እንድትመለስ ካለኝ ፍላጎት እንጂ ሪቾ ነፍሴ እነዚህን ሁሉ ሆኗ ይደለም:: የብዕሬ ጫፍ የወለዳቸው ምናቦች ናቸው:: እና አታኩርፊ ከዲቾ የኔ ከዳሚ !! :D :D መልካም ሳምንት ለሁላችሁም:: እኔም በረከቱ በዝቶልኝ በጸጋው አለሁ:: እናንተ ተባብራቹ ማእቀብ ብታደርጉኝም:: :lol: ባይይይይይይይ...ድሪሪሪሪሪ...
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8200
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby recho » Sat Mar 16, 2013 5:07 pm

ክቡራን wrote: :D ሌላው ሪቾ ነፍሴ ወደ ዋርካ መመለሷ በጣም ደስ ብሎኛል..እኔ ይሄን ሁሉ ሀቲት የጻፍኩባት እንድትመለስ ካለኝ ፍላጎት እንጂ ሪቾ ነፍሴ እነዚህን ሁሉ ሆኗ ይደለም::
ክብሻ ነፍሴ አማን ነው ? ቂቂቂቅቅቅቅ እንደዚህ አለሙን ሁሉ አቅልጠህ ትፈልገኝ ነበር ለካ :lol: :lol: ነገሩ አንተ እኮ ከኔ የሚያጣላህ ፍቅር ነው .. ሙት ሙት ትወደኛለህ ... አሁን ይሄው ጠፋች ብለህ ፍለጋ የወጣህ አንተ ብቻም አይደለህ? መታደሌ .. ደግሞ አውቃው አረፈችው እንዳትለኝ ... :lol: :lol: :lol: በቃ እንካነት እንዴ? :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ክቡራን » Sat Mar 16, 2013 6:44 pm

የለም አንካነትም:: አይ አም አ ላቨር አይ ማናት አ ፋይተር ኖ ሞር!! ግላድ ቱ ሲ ዩ ባክ ሪቾ !! መካነቱን ግን እፈልገዋለሁ...ጥያቄው ግን የት??? የሚለው ላይ ነው:: :D :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8200
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 8 guests