ሪቾ የምትባለዋ ሸዋዬ ቺካጎ ውስጥ ታየች::

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby recho » Sat Mar 16, 2013 6:56 pm

ክቡራን wrote:የለም አንካነትም:: አይ አም አ ላቨር አይ ማናት አ ፋይተር ኖ ሞር!! ግላድ ቱ ሲ ዩ ባክ ሪቾ !! መካነቱን ግን እፈልገዋለሁ...ጥያቄው ግን የት??? የሚለው ላይ ነው:: :D :D
ቂቂቂቅ ጉድ ያለው ማማሩ አለ ማሞ አደራ! አንተዬ አይ አም ኤ ላቨር ከዛ ደግሞ የት ላይ እንካነት? ለምዬ ይሄንን ጉድ አላየ አይ አይ አይ :lol: :lol: ጉድ ቱ ሲ ዩ ቱ አመዶ... ዋትትዝ ጎኢንግ ኦን ኢን ዩር ዎርልድ ዚስ ዴይስ ?
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ክቡራን » Sat Mar 16, 2013 7:07 pm

ኤ ላት ...ከየት ልጀምርልሽ ...አይ አም ብሌስድ ዚ ሊስት አይ ካን ሰይ.. ሰለሞንን በ40 ቁባቶች ያንበሸበሸ አምላክ እኔንም አልረሳኝም:: :D የኔ ጥረት አንቺም የበረከቱ ተካፋይ እንድትሆኚልኝ ነው:: :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8200
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby recho » Sat Mar 16, 2013 7:30 pm

ክቡራን wrote:ኤ ላት ...ከየት ልጀምርልሽ ...አይ አም ብሌስድ ዚ ሊስት አይ ካን ሰይ.. ሰለሞንን በ40 ቁባቶች ያንበሸበሸ አምላክ እኔንም አልረሳኝም:: :D የኔ ጥረት አንቺም የበረከቱ ተካፋይ እንድትሆኚልኝ ነው:: :D
ቂቂቂቂቂቂቂቅቅቅቅቅቅ ብሮ ዩ አር ድሪሚንግ ቢግ .. ይሄንን እናደንቃለን .. ሪቾ ኢዝ ዌይ አውት ኦፍ ዩር ሊግ ቂቂቅ በነገርህ ላይ የሚያድርግ አይናገርም .. :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: ተበላሽ ሲስታ ሂሂሂሂ
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ክቡራን » Sat Mar 16, 2013 8:00 pm

አዬ ከፍዲቾ አንድ አባባል አለ...ስሚኝማ !! ""ድንጋይ ከመወርወርህ ብፊት ክብደቱን ገምት" ይባላል...ነጥሮ ግንባርህን እንዳይልህ...ለማለት ነው !! ከዲቾ ነፍሤ ማነው የተበላው ..እኔ ክቡራን..?? :D :D እደግመዋለሁ አንቺ አመለጠሽ!! :lol: እኔ የምለው ""ሀኒ ሙን ነበርኩ"" ነው ያልሽው...?? የወረውርሽው ድንጋይ Z ቅርጽ ጀርባሽን እያጎነሽ ነው...የሚያደርግ አይናገርም ሲዒዒዒዒስስ ...It was nice to meet you!! ለዋርካ ፍጆታ አሪፍ ነሽ:: :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8200
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Previous

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: Bing [Bot], Google [Bot] and 7 guests