እርዱኝ እናቴን እንድወዳት

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

እርዱኝ እናቴን እንድወዳት

Postby ዝንቱ » Fri Feb 22, 2013 6:10 pm

My mom, always helps me no matter how harsh I've treated her and swore and cursed and called her names. I did these out of anger and depression. I always cry after when I realize how evil that was which I just did. I love my mom, but dont have the courage to tell her that. :? እባካቹ ምከሩኝ:: እናቴን እንዴት አድርጌ ነው ግዋደኛ የማደርጋት? ....ልጆቼን ሰጥቼ አሳድጊ ብላት እምቢ አላለችም:: እኔ ሌላ ሚስት ሳገባ ግን የድሮዋን በመደገፍ ብትናገረኝም ይሁን አለች:: I love her, but I cant stand her. She is important to me, but I feel defeated to tell her that she is important.
ወንድ ልጅ አያለቅስም:: እናትና አባትህን አክብር የሚለውን ትዛዝ መጣሴ ሳያንሰኝ የኔኑ ዲቃሎች አሳድጊ ብዬ መስጠቴ......
እርዱኝ!.....
ታክሲ ሹፌሩ ዝንቱ
ከሳንዲያጎ
I am black, yet beautiful!
ዝንቱ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 24
Joined: Thu Jul 15, 2010 6:56 pm
Location: MARS

Postby ስርርር » Fri Feb 22, 2013 9:45 pm

ታሳዝናለህ ወዳጄ!!!!
ስርርር
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 733
Joined: Fri Mar 05, 2010 8:00 pm

Re: እርዱኝ እናቴን እንድወዳት

Postby ክቡራን » Sat Feb 23, 2013 6:57 am

እኔ የምለው ከንቱ ወንድሜ ( ይቅርታ ፊደል ተሳስቼ ነው ነው ስምህን በትክክል ያልጻፍኩት).. እዛ ሳንዲያጎ አካባቢ ኢትዮጵያውያኖች የሉም እንዴ...የሚያቅህ ሰው የለም ማለት ነው ..? እንደው እንዲህ ስትሆን ምነው ዝም አሉህ ብዬ ነው::

ዝንቱ wrote:My mom, always helps me no matter how harsh I've treated her and swore and cursed and called her names. I did these out of anger and depression. I always cry after when I realize how evil that was which I just did. I love my mom, but dont have the courage to tell her that. :? እባካቹ ምከሩኝ:: እናቴን እንዴት አድርጌ ነው ግዋደኛ የማደርጋት? ....ልጆቼን ሰጥቼ አሳድጊ ብላት እምቢ አላለችም:: እኔ ሌላ ሚስት ሳገባ ግን የድሮዋን በመደገፍ ብትናገረኝም ይሁን አለች:: I love her, but I cant stand her. She is important to me, but I feel defeated to tell her that she is important.
ወንድ ልጅ አያለቅስም:: እናትና አባትህን አክብር የሚለውን ትዛዝ መጣሴ ሳያንሰኝ የኔኑ ዲቃሎች አሳድጊ ብዬ መስጠቴ......
እርዱኝ!.....
ታክሲ ሹፌሩ ዝንቱ
ከሳንዲያጎ
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8093
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm


Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests