አብቹን ምን በላው....

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Postby ገልብጤ » Sat Jul 06, 2013 2:54 pm

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
አይ ዳግማዊ ይህን የጅል አሻንጉሊት ጋማውን ስትለው አጥፍቶት የነበረውን ፖስት መልሶ ፖስት አደረገው :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
SHAME OF U ....ብሎ አንድ ሰሞን ሲያስለፍጠኝ ነበር
ይገርማል ደግሞ አስተያየቱ .. :lol: :lol: ዊድ ምናምን ቀማምሶ ይሆን
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1746
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ፓን ሪዚኮ » Wed Jul 10, 2013 5:54 am

ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:
ዲያስፖራ wrote:
ፓን ሪዚኮ wrote:ገልብጣችን ....የአቢቹ ሙሉ ታሪክ በ "የኃበሻ ጀብዱ " ቁጥር 2 ላይ በሰፊው ይቀርባል .....ትንሽ በትግስት ጠብቅ::
ፓኑ አባ ፈርዳ

የት ቦታ ነው አብቹ ይጥፋ ያለችው ? ግርም ይለኛል ይህን የኢትዮጵያ ታሪክ ልክ እንደ ግልህ ሀብት ለራስህ ለማረግ አትሞክር በመተጎርምህ ልትመስገን ይገባል እንደ እድል ሆኖ ኢትዮጵያ ያስተማረቻቸው ሰዎች ልህዝባቸው ክብር ሳይሰማቸው ሳይማር ባስተማራቸው ህዝብ ታርክ እራሳቸውን እንደ ጀገና ሲቀቡ ይታያሉ እንደ ደራሲነትህ ወይም እንደ ተርጋሚ ሀላፊነት ያለው ጻፍ ደጋፊም ሆነ ተቀዋሚ ተቺም ሆነ ገንቢ ኡሉ ሁሉንም በመልካም መቀበል አለብህ እኔ እንዳንበብኩት ሁሉ ሪቾ በድንብ አንበዋለች የፍለገችው የአቡን መጨረሻ ለማወቅ ካላት ጉጉት ይህን ሁሉ ማን ያነባል አሳጥረው ማለታ የአብቹ ጉጉት ያሳደረባት እንጂ ሳታነበው ቀርታ አይደለም ::ያውም ሆነ ይህ ታሪካችን የማወቅ መብታችን እንደሆነ እውቅ :: ምስጋና ለማሞ ውድነህ ምስጋና ለአቤጉበኛ መስጋና ታሪክን ጽፈውልን ላለፉት ሁሉ የዛሬው ትውልድ ግን መጻፍ መተርጎም ቢዝነስ አድርገውታል ::

'የተጫኔ ጆብሬ ጀብዱ ክፍል ሶስት' ተጀመረ ይሏል ይሄኔ ነው :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
ሰላም ሽፍታው ዋለልኝ...የጫርካትን አላየኋትም ነበር ...ላስደንግጥህና የተጫነ ጆብሬ ጀብዱዎች ወደ ስድስት ይደርሳሉ ...እና .ያው ከተግባባን አማሪኛ ማንበብና መጻፍ የሚችል ሁሉ የሚያነበው ነገር በሙሉ ይገባዋል ማለት ስላልሆነ...አንዳንድ አሮጊቶችና ደላሎቻቸው ያሉትን ቢሉ ይሄን ያህል የሚመጣ ነገር የለም ...በነገራችን ላይ ...ያንተንና መስል የዘመኑ ሽፍቶች ታሪክ በክፍል ስድስት ላይ ጠብቅ ..እግዜሩ እድሜ ከቸረን አብረን እናነበዋለን !
ፓኑ አባ ፈርዳ
Imageኢትዮጲያ ትቅደም
ፓን ሪዚኮ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2044
Joined: Tue Aug 03, 2004 3:35 am
Location: ጎሃ ጽዮን

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Thu Jul 11, 2013 12:56 am

ሠላም አቶ ተጫነ :D

ከቻልህ የእኛን ታሪክ ክፍል ሶስት አድርገው :D........በተረፈ እናነብልሀለን.....ምን ችግር አለ :D .....ዋናው ቁምነገር ግን መፅሀፉ የግልህ ቅዠት እንዳይሆን መጠንቀቅ ነው :D

በተረፈ "አሮጊቶችና ደላሎች" ብለህ የከፈትከውን ጦርነት በተኩስ አቁም ስምምነት አቁመው..........ሴሌብሪቲም ሆነህ.... ሆደ ባሻም ሆነህ እንዴት ትዘልቀዋለህ :?: :wink:

ፓን ሪዚኮ wrote:
ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:
ዲያስፖራ wrote:
ፓን ሪዚኮ wrote:ገልብጣችን ....የአቢቹ ሙሉ ታሪክ በ "የኃበሻ ጀብዱ " ቁጥር 2 ላይ በሰፊው ይቀርባል .....ትንሽ በትግስት ጠብቅ::
ፓኑ አባ ፈርዳ

የት ቦታ ነው አብቹ ይጥፋ ያለችው ? ግርም ይለኛል ይህን የኢትዮጵያ ታሪክ ልክ እንደ ግልህ ሀብት ለራስህ ለማረግ አትሞክር በመተጎርምህ ልትመስገን ይገባል እንደ እድል ሆኖ ኢትዮጵያ ያስተማረቻቸው ሰዎች ልህዝባቸው ክብር ሳይሰማቸው ሳይማር ባስተማራቸው ህዝብ ታርክ እራሳቸውን እንደ ጀገና ሲቀቡ ይታያሉ እንደ ደራሲነትህ ወይም እንደ ተርጋሚ ሀላፊነት ያለው ጻፍ ደጋፊም ሆነ ተቀዋሚ ተቺም ሆነ ገንቢ ኡሉ ሁሉንም በመልካም መቀበል አለብህ እኔ እንዳንበብኩት ሁሉ ሪቾ በድንብ አንበዋለች የፍለገችው የአቡን መጨረሻ ለማወቅ ካላት ጉጉት ይህን ሁሉ ማን ያነባል አሳጥረው ማለታ የአብቹ ጉጉት ያሳደረባት እንጂ ሳታነበው ቀርታ አይደለም ::ያውም ሆነ ይህ ታሪካችን የማወቅ መብታችን እንደሆነ እውቅ :: ምስጋና ለማሞ ውድነህ ምስጋና ለአቤጉበኛ መስጋና ታሪክን ጽፈውልን ላለፉት ሁሉ የዛሬው ትውልድ ግን መጻፍ መተርጎም ቢዝነስ አድርገውታል ::

'የተጫኔ ጆብሬ ጀብዱ ክፍል ሶስት' ተጀመረ ይሏል ይሄኔ ነው :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
ሰላም ሽፍታው ዋለልኝ...የጫርካትን አላየኋትም ነበር ...ላስደንግጥህና የተጫነ ጆብሬ ጀብዱዎች ወደ ስድስት ይደርሳሉ ...እና .ያው ከተግባባን አማሪኛ ማንበብና መጻፍ የሚችል ሁሉ የሚያነበው ነገር በሙሉ ይገባዋል ማለት ስላልሆነ...አንዳንድ አሮጊቶችና ደላሎቻቸው ያሉትን ቢሉ ይሄን ያህል የሚመጣ ነገር የለም ...በነገራችን ላይ ...ያንተንና መስል የዘመኑ ሽፍቶች ታሪክ በክፍል ስድስት ላይ ጠብቅ ..እግዜሩ እድሜ ከቸረን አብረን እናነበዋለን !
ፓኑ አባ ፈርዳ
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby ፓን ሪዚኮ » Thu Jul 11, 2013 6:41 am

ሰላም ሽፍታው ዋለልኝ.......... ያለመታደል ሆነና በሁለት ጎራ ቆምን እንጂ ያንድ ትውልድ ሰዎች ነን ብዬ አምናለሁ :: አንተና መሰሎችህ...በሶሻልዝም ር ዕዮተአለም አንጾ ያሳደገንን አብዮት ከድታቹህ ከሽፍቶች ጋር ስትቀላቀሉ እኛ ላንዴና ለመጨረሻ ግዜ ኢትዮጲያን ክሽፍቶች የባርነት ቀንበር ለመከላከል ወደ "ብላቴን" ወርደን ነበር:: በብላቴን ዘመቻ : በከንቱ የወደቁ ወንድምና እህቶቻችንን እያስታወስን : እነሆ እስከዛሬ ኢትዮጲያዊነታችንን ሳንክድ : በናንተ አለቆችም ሆነ በዛሬዎቹ ተቀናቃኞቻቸው እንደተፈራን ተበትነን አለን ::
ዋናው ልልህ የፈለኩት ነገር ቢኖር የኔና ያንተ ትውልድ ታሪክ ...."የሀበሻ ጀብዱ"ክፍል ሶስት ሊሆን አይችልም ...ቢያንስ በማሀላችን አንድ የተረገመ ትውልድ አለና ::
እንግዲህ ይሄን ያህል ስለኛ ካልኩ ...ተስፍሽ አይዞሽ !.ብዙ አታስብ .እኔ እንዲሁ በቀላሉ ሆደ ባሻ እና በቀን የምቃዥ ሰው አይደለሁም :: በል ወደ ወርቃማዋ ፕራግ ብቅ ካልክ ያንን እርጎ ቢራችንን እስክትፈነዳ እጋብዝሀለሁ ...
ፓኑ አባ ፈርዳ ከ ፕራግ
Imageኢትዮጲያ ትቅደም
ፓን ሪዚኮ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2044
Joined: Tue Aug 03, 2004 3:35 am
Location: ጎሃ ጽዮን

Postby -...- » Thu Jul 11, 2013 7:18 pm

ፓን ሪዚኮ wrote:ሰላም ሽፍታው ዋለልኝ.......... ያለመታደል ሆነና በሁለት ጎራ ቆምን እንጂ ያንድ ትውልድ ሰዎች ነን ብዬ አምናለሁ :: አንተና መሰሎችህ...በሶሻልዝም ር ዕዮተአለም አንጾ ያሳደገንን አብዮት ከድታቹህ ከሽፍቶች ጋር ስትቀላቀሉ እኛ ላንዴና ለመጨረሻ ግዜ ኢትዮጲያን ክሽፍቶች የባርነት ቀንበር ለመከላከል ወደ "ብላቴን" ወርደን ነበር:: በብላቴን ዘመቻ : በከንቱ የወደቁ ወንድምና እህቶቻችንን እያስታወስን : እነሆ እስከዛሬ ኢትዮጲያዊነታችንን ሳንክድ : በናንተ አለቆችም ሆነ በዛሬዎቹ ተቀናቃኞቻቸው እንደተፈራን ተበትነን አለን ::
ዋናው ልልህ የፈለኩት ነገር ቢኖር የኔና ያንተ ትውልድ ታሪክ ...."የሀበሻ ጀብዱ"ክፍል ሶስት ሊሆን አይችልም ...ቢያንስ በማሀላችን አንድ የተረገመ ትውልድ አለና ::
እንግዲህ ይሄን ያህል ስለኛ ካልኩ ...ተስፍሽ አይዞሽ !.ብዙ አታስብ .እኔ እንዲሁ በቀላሉ ሆደ ባሻ እና በቀን የምቃዥ ሰው አይደለሁም :: በል ወደ ወርቃማዋ ፕራግ ብቅ ካልክ ያንን እርጎ ቢራችንን እስክትፈነዳ እጋብዝሀለሁ ...
ፓኑ አባ ፈርዳ ከ ፕራግ

ምነው ምነው ፓኑ አባፈርዳ የሽፍታን ስም አበላሸኸው

ይህንን ባፉ የሚያራ ሆድ አደር ወያኔ ሽፍታ ትለዋለህ እንዴ ? ይሄ ሆዳደር ወያኔ አንድ ቢሮ ውስጥ ደብቆት ባፉ እያራ ነገር ከማማሰልና ህዝብ በዘርና በሀይማኖት ለመከፋፈል በነጋ በጠባ ዋርካ ላይ ከሚያስታውከው ሌላ እንኳን ሽፍታ ሊሆን ሽፍታ ያለፈበት ለመድረስ ብቃት የለውም ::

ሽፍታ ማለት እነ ባልቻ አባነብሶ እነበላይ ዘለቀ እነ አሉላ አባነጋ እነ አበበ አረጋይ ናቸው እንጂ ይሄ ወያኔ አንድ ቢሮ ውስጥ ሸጉጦ የደበቀውና ባፉ እያራ እንዳሮጊት ነገር የሚሰብቅ ወራዳ ሆድ አደር ሺፍታ ሊሆን አይችልም
ሞቼ እየተነሳሁ ልሙት እንደገና
አንድ ሞት ላገሬ አይበቃትምና
-...-
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 401
Joined: Thu Feb 09, 2012 8:36 pm

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Thu Jul 11, 2013 8:32 pm

ሠላም አቶ ተጫነ

እኛ የሶሻሊዝም ርዕዮተ-ዓለምን አልካድንም.......ኢትዮጵያ የአርሶና አርብቶ አደሩ እንዲሁም የወዛደሩ እንድትሆን እየሰራን እኮ ነው :D ....ይልቅ እርስዎ ሶሻሊዝምን ከድተው መሀል ሰፋሪ ሳይሆኑ አልቀሩም :wink:

ፕራግ መቼ እንደምመጣ ባላውቅም ድንገት እግር ከጣለኝ በእርግጠኝነት አሳውቅሀለሁ:: ቢራችንን ግፈን ግፈን ባይሆን የሚያስማማንን የድሮውን "ኢንተርናሲዮናል" በፕራግ ጎዳናዎች ላይ አብረን አንዘምራለን :D :D

መፅሀፎችህን አፍጥናቸው

ሠላም

ፓን ሪዚኮ wrote:ሰላም ሽፍታው ዋለልኝ.......... ያለመታደል ሆነና በሁለት ጎራ ቆምን እንጂ ያንድ ትውልድ ሰዎች ነን ብዬ አምናለሁ :: አንተና መሰሎችህ...በሶሻልዝም ር ዕዮተአለም አንጾ ያሳደገንን አብዮት ከድታቹህ ከሽፍቶች ጋር ስትቀላቀሉ እኛ ላንዴና ለመጨረሻ ግዜ ኢትዮጲያን ክሽፍቶች የባርነት ቀንበር ለመከላከል ወደ "ብላቴን" ወርደን ነበር:: በብላቴን ዘመቻ : በከንቱ የወደቁ ወንድምና እህቶቻችንን እያስታወስን : እነሆ እስከዛሬ ኢትዮጲያዊነታችንን ሳንክድ : በናንተ አለቆችም ሆነ በዛሬዎቹ ተቀናቃኞቻቸው እንደተፈራን ተበትነን አለን ::
ዋናው ልልህ የፈለኩት ነገር ቢኖር የኔና ያንተ ትውልድ ታሪክ ...."የሀበሻ ጀብዱ"ክፍል ሶስት ሊሆን አይችልም ...ቢያንስ በማሀላችን አንድ የተረገመ ትውልድ አለና ::
እንግዲህ ይሄን ያህል ስለኛ ካልኩ ...ተስፍሽ አይዞሽ !.ብዙ አታስብ .እኔ እንዲሁ በቀላሉ ሆደ ባሻ እና በቀን የምቃዥ ሰው አይደለሁም :: በል ወደ ወርቃማዋ ፕራግ ብቅ ካልክ ያንን እርጎ ቢራችንን እስክትፈነዳ እጋብዝሀለሁ ...
ፓኑ አባ ፈርዳ ከ ፕራግ
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

:-)

Postby ደጉ » Tue Jul 16, 2013 9:33 pm

ፓን አባ ፈርዳ ...ይሄን ጭቃ ይዘህ ታቦካለህ አይደል....ደግነቱ እግርህ ጡንቻ ያወጣ ይሆናል እንጂ ብትለጥፈውም ቶሎ እምፈርስ ነው :lol: እስኪ ጭድም እየጨምርክበት ...ያነሰው ይመስላል ...;)
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4513
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Re: :-)

Postby ፓን ሪዚኮ » Wed Jul 17, 2013 12:15 am

ደጉ wrote:ፓን አባ ፈርዳ ...ይሄን ጭቃ ይዘህ ታቦካለህ አይደል....ደግነቱ እግርህ ጡንቻ ያወጣ ይሆናል እንጂ ብትለጥፈውም ቶሎ እምፈርስ ነው :lol: እስኪ ጭድም እየጨምርክበት ...ያነሰው ይመስላል ...;)
......... ምነው ደጉ,,,,? ጀርመኖች ቀለብህን አቋረጡብህ እንዴ? ?
Imageኢትዮጲያ ትቅደም
ፓን ሪዚኮ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2044
Joined: Tue Aug 03, 2004 3:35 am
Location: ጎሃ ጽዮን

Re: :-)

Postby ደጉ » Wed Jul 17, 2013 8:19 am

ፓን ሪዚኮ wrote:......... ምነው ደጉ,,,,? ጀርመኖች ቀለብህን አቋረጡብህ እንዴ? ?

...ፓን አባፈርዳ መጽህፍ እምትጥፍ ሰው አማርኛ በፍልጥ ካልሆነ በፈሊጥ አይገባህም ማለት ነው ቅቅቅቅቅ እኔ እንኩዋን የግባሁት አቢቹ ጠፋ ሲባልሳይ እኔም ካየሁት እንደ ቆየ ለመናገር ነበር የግባሁት...:) ለአንት ኢንፎርሜሽን ለመስጠት ያክል ጀርመኖችም ሆኑ ማንኛቸውም አገሮች ቀለብ ሰፍረውልኝ አያውቁም ....የራሴን ቀለብ እራሴው ነኝ ....ከሌለኝም ድህነትን ድህዋ አገራችን አስተምራናለች ....;) ሁለተኛ ስትሳሳት እንዳልሰማህ ..ሳጸክር ደግመህ በደንብ አንብበው.. :D
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4513
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Postby ደጉ » Wed Jul 17, 2013 4:50 pm

ፓን ሪዚኮ wrote:
recho wrote:እንደው በማሪያም ይሄንን ሁሉ ያነቡታል ብለህ ነው የጻፍከው? እንኩዋን አብቹ አባይ ራሱ ቢጠፋ አላነብልህም ሙት :lol: :lol: :lol: ይልቅ የአብቹን የበላው ነገር አሳሳቢ ከሆነ ጽሁፉን ራፕ አርግልን ... እኔ ስክሮል አርጌ መጨረስ ራሱ አቅቶኛል .. :lol: :lol:
ስሚ የኔ አሮጊት ...ይሄን ያሮጊት አፍሺን ከፍተሽ አቢቹ ይጥፋ ትያለሽ ?
ስታሳዝኚ..
ፓኑ አባ ፈርዳ

....አቢቹ ግን ምን ያህል አስፈላጊ ሰው ነው...?:) በዚህ ጉዳይ ሪች ባለችው እስማማለሁ.... ሪችን አታቃትም ለካ ቅቅቅቅ የታናሽህ ታናሽ ታናሽ ታናሽ ነች እኮ ...እኔ በደንብ ስለማውቃት ነው :)መቼም አላምንህም አትልም...ሁለተኛ እንድዛ ብለህ እንዳትንገራት :)
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4513
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Re: :-)

Postby ፓን ሪዚኮ » Thu Jul 18, 2013 5:01 am

ደጉ wrote:
ፓን ሪዚኮ wrote:......... ምነው ደጉ,,,,? ጀርመኖች ቀለብህን አቋረጡብህ እንዴ? ?

...ፓን አባፈርዳ መጽህፍ እምትጥፍ ሰው አማርኛ በፍልጥ ካልሆነ በፈሊጥ አይገባህም ማለት ነው ቅቅቅቅቅ እኔ እንኩዋን የግባሁት አቢቹ ጠፋ ሲባልሳይ እኔም ካየሁት እንደ ቆየ ለመናገር ነበር የግባሁት...:) ለአንት ኢንፎርሜሽን ለመስጠት ያክል ጀርመኖችም ሆኑ ማንኛቸውም አገሮች ቀለብ ሰፍረውልኝ አያውቁም ....የራሴን ቀለብ እራሴው ነኝ ....ከሌለኝም ድህነትን ድህዋ አገራችን አስተምራናለች ....;) ሁለተኛ ስትሳሳት እንዳልሰማህ ..ሳጸክር ደግመህ በደንብ አንብበው.. :D
ሽሜው ደጉ ! አሁን ማ ይሙት ...በየቱ አገር አማርኛ ነው ...ጭቃ ማቡካት ፈሊጣዊ አነጋገር የሚሆነው ? ይሄ ያንተ የዲያስፖራ ድንጋይ እራስ ትንሽዬ ማሰቢያ የፈጠረበት መስሎኝ ነበር :: ሽሜው አቢቹ አንተ የምታውቀው የዋርካ ልጅ አይደለምና ቢያንስ አንዳንድ ግዜ መልካም ነገር ለሀገራቸው የሚሰሩ ሰዎችን ማድነቅ ጀምር ..ቢያንስ ጠበል በሌለበት አገር ለተናወጠው ለራስህ ጤንነት ይጠቅምሀል ...በተረፈ የምስራቁ ዲያስፖራ አሁንም አገሩን ይወዳል ! ከገባህ ማለቴ ነው ፓኑ አባ ፈርዳ
Imageኢትዮጲያ ትቅደም
ፓን ሪዚኮ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2044
Joined: Tue Aug 03, 2004 3:35 am
Location: ጎሃ ጽዮን

Re: :-)

Postby -...- » Thu Jul 18, 2013 6:06 am

አይ ፓኑ አባፈርዳ አሁንም አልገባህም ደጉ ክፉ አልተናገረም እያመሰገነህ ነበር
እኔ ልተርጉምልህ

የምታቦካው ጭቃው ከላይ ልክልኩን የነገርከው ባፉ የሚያራው ሆድአደሩ ጉዴላ ወያኔ ዳ-ግሙ ነው

እና ደጉ ያለውም በርታ ወንድሜ ፓኑ አባፈርዳ ይህን ጭቃ አፍ በደንብ እየረገጥከው ነው ነው ያለው: ማመስገኑ ነበር

በል በባህላችን ወግ እኔ ልሸምግልና ሊያመሰግንህ የገባው ሰውዬ ላይ ጉብ ብለህ ያጠፋህ አንተ ነህና ይቅርታ ጠይቅ: ጎረቤታሞች ናችሁ አንድ ቀን የቢራ ማህበር ትጀምሩ ይሆናል
ሞቼ እየተነሳሁ ልሙት እንደገና
አንድ ሞት ላገሬ አይበቃትምና
-...-
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 401
Joined: Thu Feb 09, 2012 8:36 pm

Re: :-)

Postby ፓን ሪዚኮ » Thu Jul 18, 2013 6:24 am

-...- wrote:
ፓን ሪዚኮ wrote:
ደጉ wrote:
ፓን ሪዚኮ wrote:......... ምነው ደጉ,,,,? ጀርመኖች ቀለብህን አቋረጡብህ እንዴ? ?

...ፓን አባፈርዳ መጽህፍ እምትጥፍ ሰው አማርኛ በፍልጥ ካልሆነ በፈሊጥ አይገባህም ማለት ነው ቅቅቅቅቅ እኔ እንኩዋን የግባሁት አቢቹ ጠፋ ሲባልሳይ እኔም ካየሁት እንደ ቆየ ለመናገር ነበር የግባሁት...:) ለአንት ኢንፎርሜሽን ለመስጠት ያክል ጀርመኖችም ሆኑ ማንኛቸውም አገሮች ቀለብ ሰፍረውልኝ አያውቁም ....የራሴን ቀለብ እራሴው ነኝ ....ከሌለኝም ድህነትን ድህዋ አገራችን አስተምራናለች ....;) ሁለተኛ ስትሳሳት እንዳልሰማህ ..ሳጸክር ደግመህ በደንብ አንብበው.. :D
ሽሜው ደጉ ! አሁን ማ ይሙት ...በየቱ አገር አማርኛ ነው ...ጭቃ ማቡካት ፈሊጣዊ አነጋገር የሚሆነው ? ይሄ ያንተ የዲያስፖራ ድንጋይ እራስ ትንሽዬ ማሰቢያ የፈጠረበት መስሎኝ ነበር :: ሽሜው አቢቹ አንተ የምታውቀው የዋርካ ልጅ አይደለምና ቢያንስ አንዳንድ ግዜ መልካም ነገር ለሀገራቸው የሚሰሩ ሰዎችን ማድነቅ ጀምር ..ቢያንስ ጠበል በሌለበት አገር ለተናወጠው ለራስህ ጤንነት ይጠቅምሀል ...በተረፈ የምስራቁ ዲያስፖራ አሁንም አገሩን ይወዳል ! ከገባህ ማለቴ ነው ፓኑ አባ ፈርዳ

አይ ፓኑ አባፈርዳ አሁንም አልገባህም ደጉ ክፉ አልተናገረም እያመሰገነህ ነበር
እኔ ልተርጉምልህ

የምታቦካው ጭቃው ከላይ ልክልኩን የነገርከው ባፉ የሚያራው ሆድአደሩ ጉዴላ ወያኔ ዳ-ግሙ ነው

እና ደጉ ያለውም በርታ ወንድሜ ፓኑ አባፈርዳ ይህን ጭቃ አፍ በደንብ እየረገጥከው ነው ነው ያለው: ማመስገኑ ነበር

በል በባህላችን ወግ እኔ ልሸምግልና ሊያመሰግንህ የገባው ሰውዬ ላይ ጉብ ብለህ ያጠፋህ አንተ ነህና ይቅርታ ጠይቅ: ጎረቤታሞች ናችሁ አንድ ቀን የቢራ ማህበር ትጀምሩ ይሆናል
ጠቃ-ጠቆ ...ደጉን ያንገበገበው ነገር ሌላ ነው ...አሮጊቷን ለምን አሮጊት ትልብኛለህ እያለ ሲንጨረጨር በጎን ወያኔው ጎብቶ ሲያሽኮርምምበት እኔን እሱ የሚያቦካውን ሲሚንቶ እኔላይ መለጠፍ አሻው ...ወዶ ማጣት በሱ አልተጀመረ ...እስቲ ልብ በል ...እኔና ደጉ በዚች ቤት ለዘመናት እየተዋወቅን ...አንዲት ቀን እንኳን ተሳስቶ "በሀበሻ ጀብዱ "መጽሀፍ ዙሪያ አንዲት መናኛ ቃል ሳይተነፍስ ከርም እና ዘምኖ ..የዛሬውን ስድብ ምን አመጣው ...? ለነገሩ ሽሜው ደጉም ሆነ አሮጊቷ ያሉትን ቢሉ እኔ ጉዳዬ አይደለም ..ለሽምግልናው አመሰግናለሁ ...ቢራ ላልከው የጀርመንን የቆርቆሮ ቢራ ከምጠጣ እንደ ከብት አተላ ብጠጣ ይሻለኛልና ...የፕራግን ድራፍ ቁርስ ምሳ እራስ እያንቆረቆርኩ ብኖር እመርጣለሁ ...መልካም ቀንፓኑ አባ ፈርዳ ፕራግ
Imageኢትዮጲያ ትቅደም
ፓን ሪዚኮ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2044
Joined: Tue Aug 03, 2004 3:35 am
Location: ጎሃ ጽዮን

Postby brookk » Thu Jul 18, 2013 2:06 pm

ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ - ቅቅቅቅቅቅ አልተግባቢቶ - ስምንተኛው ሺህ
ወንድማችን ነጠብጣቡ "..." ያለው ነው እኔም የገባኝ -

ወደአርዕስቱ እንድትመለሱ ተጋብዝችኋል -
ደግነት መልስ እንዳትሰጥ ገዝቼሀለሁ
ይቅር ለእግዚሀብሄር ብለናል
ናኩተከ እግዚኦ ንሴብሀከ ከመኒ ነኒ ከማሁ በምድር ሲሳየነ ዘለለተነ አበሳነ ወጌጋዬነ አበሳችነ ብዛቱነ አለመግባባቱነ ይወገድነ - አሜን
የሰማችሁትነ ከልቦናችነ ያስድርልነነ አሜን

መምሬ (ቀሲስ) ብሩክ
brookk
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 322
Joined: Tue Nov 11, 2003 3:46 pm
Location: ethiopia

Re: :-)

Postby ደጉ » Thu Jul 18, 2013 8:31 pm

-...- wrote:....አይ ፓኑ አባፈርዳ አሁንም አልገባህም ደጉ ክፉ አልተናገረም እያመሰገነህ ነበር
እኔ ልተርጉምልህ...

.....ነጠብጣባው እና ብሩክ በትክክል ማለት የፈለኩትን ብላችሁታል.....ሰውየው ግን ያልሆነ መስመር ውስጥ ገባ ....ቢራ እንደሚወድ አውቅለሁ ግን እሱ ነገር ቅራሬና አተላ አለው እንዴ....? ;)
...ብሩክ ስለገዘተኝ ነገሩን በዚህ ልተወው ብዬ እንጂ ፓን ሪዚኮን ከነምስሉ አውቀዋለሁ ...:)
...ፓን ሪዚኮ ላንተ ለመንገር ያክል ....ስለ አበሻ ጀብዱ አንድ አስተያየት ሳይሰጥ ላልከው ...ወገኔ እኔ እዚህ ስመጣ እማየው ..እማነበው ..እና መልስ እምስጠውን እየመረጥኩ ነው እናም አንተ እምትጽፈው ያበሻ ጀብዱ ርእሱን ከውጭ ከማያቸው አንዱ ነው ለምን አታነበውም መቼም አትለኝም ...አቢቹ ከ ጀብዱ መጽህፍ ያመለጠ ከሆነ ...የትም አባቱ አይገባም አንተው ጋ ነው ያለው ማለት ነው (ደራሲው ጋ) :D
...ሪቾ ስለተነካችበት ነው ላልከው ሪች እራስዋን ችላ ልክህን እንደምትነግርህ አውቃለሁ ...እውነቱንም ልንገርህ እንኩዋን አንተ የ በቾ ከብት ነጋዴ እምትመስለው ሰውዬ ይቅርና ማንም እንዲናገራት አልፈልግም...አስተያየት መስጠትም መብትዋ ነው ...:) እሱዋ ስለተነካችበት ነው ላልከው ግን እውነቱን ለመናገር እኔ ከውጭ ርእሱን እና 2ኛውን ገጽ እንጂ አላየሁትም ነበር...ባየው ኖሮ መጀምሪያ ለ እሱ ነበር እምመልስልህ....ይሄ እምልህ ገባህ ወይስ ልተርጉምልህ ....አሞራ በረረ:: ምን በረረ...? አሞራ ... :lol:
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4513
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: Google Adsense [Bot] and 4 guests