"ድሮም የጭቃ አቡኪና የግንበኛ ቀልድ መጨረሻው መለጣጠፍና መፈናከት ነው" ይሉ ነበር ጣይቱ :lol: :lol: :lol: :lol:
ስላዝናናችሁን እናመሰግናለን......ሞኝ አይሙት እንዲያጫውት :lol: :lol:
ለማንኛውም በዚህ የትዕግስት አፈወርቅ ጥሩ ጎንደርኛ ዘፈን ፈታ በሉ :D
http://www.youtube.com/watch?v=-QZfjHckvcs
Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር
Users browsing this forum: Google Adsense [Bot] and 3 guests