Trojan Obvod በዋርካ

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Trojan Obvod በዋርካ

Postby -...- » Fri Mar 15, 2013 5:17 pm

ክቡራን የዋርካ መላጦች :: ዋርካን ችላ ብላችኋል : አሁንም ትሮጃን አለባት :: ምን ማድረግ እንደሚገባችሁ ግራ ከገባችሁ ከሲማንቴክ ኮፒ አድርጌ አምጥቼላችኋለሁ :: የመጀመሪያ ፖስቴን ኤዲት ላደርግ ስሞክር እርገጠኛ ነህ ይህንን ፖስት ኤዲት ለማድረግ ትፈልጋለህ የሚል የእንግሊዝኛ ጥያቄ ቀረበለኝ : የስ ብዬ ስመልስ ፖስቱን ሰረዘው :: ይህንን ስህተት አርሙት

Trojan.Obvod

Discovered:
July 14, 2012
Updated:
July 16, 2012 6:13:57 AM
Type:
Trojan
Infection Length:
85,504 bytes
Systems Affected:
Windows 2000, Windows 7, Windows 95, Windows 98, Windows Me, Windows NT, Windows Server 2003, Windows Server 2008, Windows Vista, Windows XP

This threat may arrive on the compromised computer through drive-by downloads from Web exploit packs.

When the Trojan executes, it copies itself to the following location:
%UserProfile%\Application Data\[RANDOM CHARACTERS].exe

The Trojan creates the following .job files so that it runs every time Windows starts:
%Windir%\Tasks\[1-48].job

Note: Any existing scheduled tasks with the same .job file name will be overwritten.

Next, it may delete the following files:

%UserProfile%\Cookies\*ad*.txt
%UserProfile%\Application Data\Macromedia\Flash Player\*


The Trojan then lowers security settings by modifying entries under the following registry subkeys:

HKEY_CURRENT_USER\Software\Microsoft\Internet Explorer\New Windows
HKEY_CURRENT_USER\Software\Microsoft\Internet Explorer\Main
HKEY_CURRENT_USER\Software\Microsoft\Windows\CurrentVersion\Internet Settings\Zones


It may create the following mutexes so that only one instance of the Trojan is running:

gjigojfd3HJ
FJIfjoi3r4
HFudfjifejifb
jIOFjejioAD
JfsiJSS
HfhfioSjs
FHifsoSDks
FJiofjs
j5hfURWHIrwh


The Trojan performs click-fraud by surreptitiously contacting several ad servers pretending to have been referred from legitimate websites. It performs the following actions:

Finds the Cookies folder and deletes cookie files with the *ad*.txt format
Clears the Web browser's cache
Clears the Flash Player cache
Automatically clicks the OK button for any Internet Explorer pop-up window
Automatically clicks the Yes button for any Adobe Flash Player 9 pop-up windows
May download and decrypt files
May download and execute files


The Trojan may contact the following servers:

[http://]109.230.217/0xabad1[REMOVED]
[http://]*.hfuidhfd.jp
[http://]*.internationalforte.com


It may also contact the following DNS servers:

109.230.217.44
156.157.70.1


It may also contact the following ad servers:

http://ad.103092804.com
http://ad.adserverplus.com
http://ad.bharatstudent.com
http://ad.globe7.com
http://ad.harrenmedianetwork.com
http://ad.media-servers.net
http://ad.reduxmedia.com
http://ad.scanmedios.com
http://ad.xertive.com
http://ad.z5x.net የዋርካው ይህ ነው
http://ads.audienceamplify.com
http://ads.sonobi.com
http://ads.yieldads.com
http://adserving.cpxadroit.com
http://ib.adnxs.com

Recommendations

Symantec Security Response encourages all users and administrators to adhere to the following basic security "best practices":

Use a firewall to block all incoming connections from the Internet to services that should not be publicly available. By default, you should deny all incoming connections and only allow services you explicitly want to offer to the outside world.
Enforce a password policy. Complex passwords make it difficult to crack password files on compromised computers. This helps to prevent or limit damage when a computer is compromised.
Ensure that programs and users of the computer use the lowest level of privileges necessary to complete a task. When prompted for a root or UAC password, ensure that the program asking for administration-level access is a legitimate application.
Disable AutoPlay to prevent the automatic launching of executable files on network and removable drives, and disconnect the drives when not required. If write access is not required, enable read-only mode if the option is available.
Turn off file sharing if not needed. If file sharing is required, use ACLs and password protection to limit access. Disable anonymous access to shared folders. Grant access only to user accounts with strong passwords to folders that must be shared.
Turn off and remove unnecessary services. By default, many operating systems install auxiliary services that are not critical. These services are avenues of attack. If they are removed, threats have less avenues of attack.
If a threat exploits one or more network services, disable, or block access to, those services until a patch is applied.
Always keep your patch levels up-to-date, especially on computers that host public services and are accessible through the firewall, such as HTTP, FTP, mail, and DNS services.
Configure your email server to block or remove email that contains file attachments that are commonly used to spread threats, such as .vbs, .bat, .exe, .pif and .scr files.
Isolate compromised computers quickly to prevent threats from spreading further. Perform a forensic analysis and restore the computers using trusted media.
Train employees not to open attachments unless they are expecting them. Also, do not execute software that is downloaded from the Internet unless it has been scanned for viruses. Simply visiting a compromised Web site can cause infection if certain browser vulnerabilities are not patched.
If Bluetooth is not required for mobile devices, it should be turned off. If you require its use, ensure that the device's visibility is set to "Hidden" so that it cannot be scanned by other Bluetooth devices. If device pairing must be used, ensure that all devices are set to "Unauthorized", requiring authorization for each connection request. Do not accept applications that are unsigned or sent from unknown sources.
For further information on the terms used in this document, please refer to the Security Response glossary.

Writeup By: Nino Fred Gutierrez
ሞቼ እየተነሳሁ ልሙት እንደገና
አንድ ሞት ላገሬ አይበቃትምና
-...-
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 401
Joined: Thu Feb 09, 2012 8:36 pm

Postby ዲጎኔ » Fri Mar 15, 2013 7:13 pm

ሰላም
ይህ በዋርካ ላይ የኮምፒተር ቫይረስ መልቀቅ ነውር ከከንቱ ወያኔ ጀሌዎች በስተቀር የማንም ስራ አይሆንም::ይህንን እንደ አንድ እሪያ አይነቶቹ ይክዳሉ ነገር ግን የግሌም ሆነ የቢሮዬ ኮምፒተር ስንት ጊዜ እየተበላሸ እንዳጸዳሁት እኔ አውቃለሁ::Google Crome & Norton እያስጠነቀቁኝ የዋርካ ፍቅር ግድ ብሎኝ እገባለሁ የወያኔ ጀሌዎችም በነጻው ሚድያ በሀሰት እንዲፈነጩም አልሻምና::
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states

Postby recho » Sat Mar 16, 2013 4:26 pm

ቂቂቂ እኛም እኮ ፈሪ ለናቱ ብለን ጠፋንላቸው.. ካገሬ ተመርምሬ ነጻ ተብዬ የወጣሁትን ቫይረስ እዚህ ሊያሲዙኝ .. ነቃሁባቸው :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ገልብጤ » Sat Mar 16, 2013 4:32 pm

recho wrote:ቂቂቂ እኛም እኮ ፈሪ ለናቱ ብለን ጠፋንላቸው.. ካገሬ ተመርምሬ ነጻ ተብዬ የወጣሁትን ቫይረስ እዚህ ሊያሲዙኝ .. ነቃሁባቸው :lol: :lol:


ዲጉ ተይዞ አንተም የሚቀርልህ መሰለህ :lol:
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1681
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby recho » Sat Mar 16, 2013 4:50 pm

ገልብጤ wrote:
recho wrote:ቂቂቂ እኛም እኮ ፈሪ ለናቱ ብለን ጠፋንላቸው.. ካገሬ ተመርምሬ ነጻ ተብዬ የወጣሁትን ቫይረስ እዚህ ሊያሲዙኝ .. ነቃሁባቸው :lol: :lol:


ዲጉ ተይዞ አንተም የሚቀርልህ መሰለህ :lol:
እዋይ እዋይ እዋይ ይሄንን ከጨመረበትማ ምኑን ተረፈው :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: ገልቡዬ ተጠንቀቅ ወዳጄ ... :lol: :lol: እኔ ራሴ ዛሬ በላስቲኩ ነው የምጽፈው :P
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ክቡራን » Sat Mar 16, 2013 6:38 pm

ሰለፊያው ወንድሜ ዲጎኔ wrote:ሰላም
ይህ በዋርካ ላይ የኮምፒተር ቫይረስ መልቀቅ ነውር ከከንቱ ወያኔ ጀሌዎች በስተቀር የማንም ስራ አይሆንም::ይህንን እንደ አንድ እሪያ አይነቶቹ ይክዳሉ ነገር ግን የግሌም ሆነ የቢሮዬ ኮምፒተር ስንት ጊዜ እየተበላሸ እንዳጸዳሁት እኔ አውቃለሁ::Google Crome & Norton እያስጠነቀቁኝ የዋርካ ፍቅር ግድ ብሎኝ እገባለሁ የወያኔ ጀሌዎችም በነጻው ሚድያ በሀሰት እንዲፈነጩም አልሻምና::


ወንድሜ ዲጎኔ ትንሽ ስህተት ስላየሁ ላርምህ ብዬ ነው:: ወያንያን ዋርካን የሚተናኮሉበት ምንም ምክንያት የላቸውም:: ለምን.???? እዚህ ዋርካ ውስጥ እኮ አንድ ሰው ይዞት በመጣው ሀሳብ እንጂ አፍሊየትድ በሆነበት ድርጅት እየተለካ አይደለም የሚባረረው....ወይም የሚገለለው!! የኅሳብ ሙግት ገበያ እንጂ የድርጅት አተካሮ የለም:: አንተ ወንድሜ ዲጎኔን እንኴን ብንወስድ ባለፉት ዘመናት የኢህእፓ ወጣት ሊግ መስራች , የሂአወሊ አባል. የሂአሰ አባል, የማህበረ ገስግስ ወገንደስ , (በኌላ የቅዱሳን ህብረት የተባለው) ድርጅት አባል ነበርክ አሁን ደሞ ሰለፊያ ነህ:: ማንም ሰው ግን በድርጅት አባልነትህ ሳይሆን የሚተከተክትህ በምታራምዳቸው ኢሳይንሳዊ አስተሳሰቦችህ ነው:: እኔ እንደተከታተልኩት የወያኔ ደጋፊዎችም የሆኑ ወያንዋያን ራሳቸው የድርጅትህን ስም እየጠሩ ሳይሆን የሚጠዘጠዝጡህ ሀሳብህን ብቻ ነው የሚሞግቱት:: ለዚህም ዋርካ ያለ አድልዎ እነሱንም አንተንም እያሰተናገደች ትገኛለች:: :idea: እኔ እንደውም ደፈርከኝ አትበለኝና ዋርካን ቫይረስ በመልቀቅና በመበከል በኩል ያንተና ያቶ ተድላ እጅ ያለበት ይመስለኛል:: ዝም ብዬ ይሄን አላልኩም:: አንዳንድ ነገሮችን እያጣራሁ ነው:: :D
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8200
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby ዲጎኔ » Mon Mar 18, 2013 5:09 pm

ሰላም ለሁላችን ይሁን ለቀባጣሪው ወያኔ ክቡ ጭምር
ሙስሊም ወገኖቼ ድምጻቸው ይሰማን ስለደገፍኩኝ ሰለፊያ አልከኝ ቅቅሰሞኑ ስቶክሆልም/ ፍራንክፈርት በልብሰተክህኖ የወያኔን ግፍ ያወገዙ የአሊትሀድ አባላት በላቸዋ! ደርግና ወያኔ ግፋቸውን የሚገልጥባቸውን የሀሰት ታፔላ መለጠፍ ልማዳቸው ስለሆነ አንተም የሳይበሩ ወያኔ ስለፊያ ብትለኝ አይደንቀኝም::ይልቅስ አልፎ አልፎ እየሄድክ የምትሰማው የወንጌል የምህረት ቃልን አሰላስልና ከፈጣሪም በወያኔ ግፍ ሰቆቃ ከሚሰቃዩት የጦቢያ ህዝቦች ጋር ታረቅ::
ቀባጣሪው ወያኔ wrote:
የሰለፊያ ወዳጅ ወንድሜ ዲጎኔ wrote:ሰላም
ይህ በዋርካ ላይ የኮምፒተር ቫይረስ መልቀቅ ነውር ከከንቱ ወያኔ ጀሌዎች በስተቀር የማንም ስራ አይሆንም::ይህንን እንደ አንድ እሪያ አይነቶቹ ይክዳሉ ነገር ግን የግሌም ሆነ የቢሮዬ ኮምፒተር ስንት ጊዜ እየተበላሸ እንዳጸዳሁት እኔ አውቃለሁ::Google Crome & Norton እያስጠነቀቁኝ የዋርካ ፍቅር ግድ ብሎኝ እገባለሁ የወያኔ ጀሌዎችም በነጻው ሚድያ በሀሰት እንዲፈነጩም አልሻምና::


ወንድሜ ዲጎኔ ትንሽ ስህተት ስላየሁ ላርምህ ብዬ ነው:: ወያንያን ዋርካን የሚተናኮሉበት ምንም ምክንያት የላቸውም:: ለምን.???? እዚህ ዋርካ ውስጥ እኮ አንድ ሰው ይዞት በመጣው ሀሳብ እንጂ አፍሊየትድ በሆነበት ድርጅት እየተለካ አይደለም የሚባረረው....ወይም የሚገለለው!! የኅሳብ ሙግት ገበያ እንጂ የድርጅት አተካሮ የለም:: አንተ ወንድሜ ዲጎኔን እንኴን ብንወስድ ባለፉት ዘመናት የኢህእፓ ወጣት ሊግ መስራች , የሂአወሊ አባል. የሂአሰ አባል, የማህበረ ገስግስ ወገንደስ , (በኌላ የቅዱሳን ህብረት የተባለው) ድርጅት አባል ነበርክ አሁን ደሞ ሰለፊያ ነህ:: ማንም ሰው ግን በድርጅት አባልነትህ ሳይሆን የሚተከተክትህ በምታራምዳቸው ኢሳይንሳዊ አስተሳሰቦችህ ነው:: እኔ እንደተከታተልኩት የወያኔ ደጋፊዎችም የሆኑ ወያንዋያን ራሳቸው የድርጅትህን ስም እየጠሩ ሳይሆን የሚጠዘጠዝጡህ ሀሳብህን ብቻ ነው የሚሞግቱት:: ለዚህም ዋርካ ያለ አድልዎ እነሱንም አንተንም እያሰተናገደች ትገኛለች:: :idea: እኔ እንደውም ደፈርከኝ አትበለኝና ዋርካን ቫይረስ በመልቀቅና በመበከል በኩል ያንተና ያቶ ተድላ እጅ ያለበት ይመስለኛል:: ዝም ብዬ ይሄን አላልኩም:: አንዳንድ ነገሮችን እያጣራሁ ነው:: :D
ዲጎኔ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4752
Joined: Fri Aug 19, 2005 2:03 am
Location: united states


Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 2 guests