ቴዲ አፍሮና አምለሰት ሙሼ ሊለያዩ ነው::

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

ቴዲ አፍሮና አምለሰት ሙሼ ሊለያዩ ነው::

Postby ክቡራን » Mon Apr 01, 2013 12:33 pm

አይ የዘመኑ ትዳር .. :roll: ዝርዝሩን ይዘናል እቺን ጠቅ ያድርጉ::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7962
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Re: ቴዲ አፍሮና አምለሰት ሙሼ ሊለያዩ ነው::

Postby recho » Tue Apr 02, 2013 12:56 am

ክቡራን wrote:አይ የዘመኑ ትዳር .. :roll: ዝርዝሩን ይዘናል እቺን ጠቅ ያድርጉ::
እውራን ከምር ተሳክቶልሀል :lol: :lol: :lol: ካንተ ውጪ ማንም አይሳካለት እንደዚህ አይነት ቀልድ ሙት ቁቅቅቅቅቅ
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Re: ቴዲ አፍሮና አምለሰት ሙሼ ሊለያዩ ነው::

Postby መራራ » Tue Apr 02, 2013 6:42 am

የሰውን ስም አስተካክሎ መጻፍ የማይችል ኮሚክ ይርዳው ጤናው ብቻ ነው እሱም 8) 8) 8) ስለሆነ :: ሙሼ ፊት :lol: :lol: :lol: ምንም አይመርብሽ ተብለሽ የተረገምሽ ነገር :lol: :lol: :lol:


ክቡራን wrote:አይ የዘመኑ ትዳር .. :roll: ዝርዝሩን ይዘናል እቺን ጠቅ ያድርጉ::
መራራ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 753
Joined: Sat Sep 25, 2004 9:58 am
Location: united states

Re: ቴዲ አፍሮና አምለሰት ሙሼ ሊለያዩ ነው::

Postby recho » Tue Apr 02, 2013 7:01 pm

መራራ wrote:የሰውን ስም አስተካክሎ መጻፍ የማይችል ኮሚክ ይርዳው ጤናው ብቻ ነው እሱም 8) 8) 8) ስለሆነ :: ሙሼ ፊት :lol: :lol: :lol: ምንም አይመርብሽ ተብለሽ የተረገምሽ ነገር :lol: :lol: :lol:
ቅቅቅ መራራ አሁን እውራን ሲያየው ልታሰድቡኝ ነው አይደል? :lol: :lol: :lol: ከምር ግን አፕሪል ዘ ጅል እሱ በየቀኑ ሲያከብር ቆይቶ ትላንትና ያንን የዘባረቀው የአመቱ ሆኖ ነው? በየወሩስ ያከብረዋል :lol: :lol: :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Re: ቴዲ አፍሮና አምለሰት ሙሼ ሊለያዩ ነው::

Postby ደጉ » Tue Apr 02, 2013 7:52 pm

recho wrote:... ከምር ግን አፕሪል ዘ ጅል እሱ በየቀኑ ሲያከብር ቆይቶ ትላንትና ያንን የዘባረቀው የአመቱ ሆኖ ነው? በየወሩስ ያከብረዋል :lol: :lol: :lol: :lol:

ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ :lol:
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4416
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Re: ቴዲ አፍሮና አምለሰት ሙሼ ሊለያዩ ነው::

Postby መራራ » Wed Apr 03, 2013 8:08 am

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: አፕሪል ዘ ጅል :lol: :lol: :lol: ሪቾ በቃ ጉድሽ ፈላ:: ያው የተለመደ ነጠላ ዜማውን ልታስጀምሪው ነው :lol: :lol: :lol: ""ወንድነህ"" የሚለው አልበሙን ሲያስተዋውቅ ሊከርም ነው ደግሞ አፕሪል ዘ ጅል :lol: :lol: :lol: :lol:


recho wrote:
መራራ wrote:የሰውን ስም አስተካክሎ መጻፍ የማይችል ኮሚክ ይርዳው ጤናው ብቻ ነው እሱም 8) 8) 8) ስለሆነ :: ሙሼ ፊት :lol: :lol: :lol: ምንም አይመርብሽ ተብለሽ የተረገምሽ ነገር :lol: :lol: :lol:
ቅቅቅ መራራ አሁን እውራን ሲያየው ልታሰድቡኝ ነው አይደል? :lol: :lol: :lol: ከምር ግን አፕሪል ዘ ጅል እሱ በየቀኑ ሲያከብር ቆይቶ ትላንትና ያንን የዘባረቀው የአመቱ ሆኖ ነው? በየወሩስ ያከብረዋል :lol: :lol: :lol: :lol:
መራራ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 753
Joined: Sat Sep 25, 2004 9:58 am
Location: united states

Re: ቴዲ አፍሮና አምለሰት ሙሼ ሊለያዩ ነው::

Postby recho » Wed Apr 03, 2013 7:15 pm

መራራ wrote::lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: አፕሪል ዘ ጅል :lol: :lol: :lol: ሪቾ በቃ ጉድሽ ፈላ:: ያው የተለመደ ነጠላ ዜማውን ልታስጀምሪው ነው :lol: :lol: :lol: ""ወንድነህ"" የሚለው አልበሙን ሲያስተዋውቅ ሊከርም ነው ደግሞ አፕሪል ዘ ጅል :lol: :lol: :lol: :lol:
ቅቅ መራራ ቢዚ ነው አሁን ልጁን ተይው ..ሪቾ ወንድ ነው ነጠላ ዜማውን ለማስተዋወቅ ቱር ላይ ነው ..የአመቱን አፕሪል ዘ ጅል ንግስ በአል ካከበረ ቡሀላ ወዲያው ነው የሄደው .. ለወሩ ሜይ 1 ይመለሳል :lol: :lol: :lol: ክቡዬ ናፍቆት ነው እንደዚህ የሚያስለፈልፈኝ :lol: :lol: :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ክቡራን » Wed Apr 03, 2013 11:25 pm

ለወሩ ሜይ 1 ይመለሳል Laughing Laughing Laughing ክቡዬ ናፍቆት ነው እንደዚህ የሚያስለፈልፈኝ Laughing Laughing Laughing Laughing
_________________
አረ በጸበልህ.... ወሮ በላ ሌባ!! ናፍቆት ነው የሚያሰፈለፍለኝ ይላል እንዴ..? በፍልጥ ነው አንተን ማንቆራጠጥ! ግንባራም ሄሮሽማ ናጋሳኪ ፊት::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7962
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby recho » Wed Apr 03, 2013 11:56 pm

ክቡራን wrote:ለወሩ ሜይ 1 ይመለሳል Laughing Laughing Laughing ክቡዬ ናፍቆት ነው እንደዚህ የሚያስለፈልፈኝ Laughing Laughing Laughing Laughing
_________________
አረ በጸበልህ.... ወሮ በላ ሌባ!! ናፍቆት ነው የሚያሰፈለፍለኝ ይላል እንዴ..? በፍልጥ ነው አንተን ማንቆራጠጥ! ግንባራም ሄሮሽማ ናጋሳኪ ፊት::
ተ ......ጀ.....መ........ረ! :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Postby ዞብል2 » Thu Apr 04, 2013 1:05 am

ስማ ክብሮም(ጆንያው) :P የሪቾ ፊት ያንን ከመሰለ :wink: ያንተ ሆድ ደግሞ የድሀ መቃብር :P :lol: :lol:


ዞብል ከአራዳ
ዞብል2
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1996
Joined: Fri Jan 30, 2004 11:23 pm

Postby recho » Thu Apr 04, 2013 2:06 pm

ዞብል2 wrote:ስማ ክብሮም(ጆንያው) :P የሪቾ ፊት ያንን ከመሰለ :wink: ያንተ ሆድ ደግሞ የድሀ መቃብር :P :lol: :lol:


ዞብል ከአራዳ
:lol: :lol: :lol: :lol: ዞብል ጋዜጣ ላይ እንዳያወጣህ ዋ ... :lol: :lol: :lol: ከጋዜጠኛ ጋር ጸብ ይቅርብህ ... እሱ እኮ ላብቶፕ አለው አታውቅም? ኮምፒውተር ማለት ነው እሺ? ያወቅኩትን ላሳውቅህ ብዬ ነው .... :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: የፊቴን ነገር ተወው ... አሁን በሞረድ አስተካክልለታለሁ ለሱ ስል :lol: :lol: :lol: :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Re: ቴዲ አፍሮና አምለሰት ሙሼ ሊለያዩ ነው::

Postby Konjit » Sat Apr 06, 2013 5:19 pm

recho wrote: ከምር ግን አፕሪል ዘ ጅል እሱ በየቀኑ ሲያከብር ቆይቶ ትላንትና ያንን የዘባረቀው የአመቱ ሆኖ ነው? በየወሩስ ያከብረዋል :lol: :lol: :lol: :lol:


Rech,
:lol: :lol: :lol: You've never failed to put a smile on my face!!! ፕራይስ ለስ አሉ :D
Faith is putting all your eggs in God's basket, then counting your blessings before they hatch. ~Ramona C.
Konjit
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 473
Joined: Sun Sep 07, 2003 6:59 am

Postby ሾተል » Sat Apr 06, 2013 7:05 pm

እቴዲ ሚስት ዛሬ ወንድ ልጅ እስከነ ቃጭሉ በሰላም ተገላገለች......እንኩዋን ማርያም ማረችሽ...

ቴዲም እንኩዋን ደስ አለኽ::

ሾተል ነን
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9644
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby መራራ » Mon Apr 08, 2013 8:33 am

የሰው ቁጠር እንጂ አንተ እማ አልፎብሀል :lol: :lol: :lol: ሄደህ አጥሚት ጠጣ አብረሀት :lol: :lol: :lol: እንደው ተሳክቶልህ ወልደኽ ቢሆን ኖሮ ግን ምን አይነት ልጅ ይሆን ነበር? :lol: :lol: :lol: እርግጠኛ ነኝ ጀርባው ላይ ወፍጮ ታስሮ ወደ ባህር የሚወረወር :lol: :lol: :lol: አሊያም የ አካባቢው ሰው በድንጋይ ወግሮ የሚገለው :lol: :lol: :lol: ቀፋፊ የሚለው ቃል አይገልጽህም እኮ አንተን ሙት :lol: :lol: :lol:


ሾተል wrote:እቴዲ ሚስት ዛሬ ወንድ ልጅ እስከነ ቃጭሉ በሰላም ተገላገለች......እንኩዋን ማርያም ማረችሽ...

ቴዲም እንኩዋን ደስ አለኽ::

ሾተል ነን
መራራ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 753
Joined: Sat Sep 25, 2004 9:58 am
Location: united states

Postby ክቡራን » Mon Apr 08, 2013 2:13 pm

እርሶ ግን ዙሪያ ጥምጥም ከሚሄዱ ለምን ክብርነታችንን ልጅ እፈልጋለሁ ልጅ አስወልደኝ አይሉትም..?? እርግጠኛ ነኝ ክብርነታችን በዚህ አይጨክንብዎትም...እሱን እያስመሰሉ የራስዎን ውስጣዊ ስሜት እየተናገሩ እንደሆነ አልገባዎትም ይሆን...? ዚ ሎው ኦፍ ኔጌሽን ኦፍ ኔጌሽን ያውቃሉ...?? ነው የስምንተኛ ክፍል ሽፍታ ነዎት..?? :D :lol:

መራራ wrote:የሰው ቁጠር እንጂ አንተ እማ አልፎብሀል :lol: :lol: :lol: ሄደህ አጥሚት ጠጣ አብረሀት :lol: :lol: :lol: እንደው ተሳክቶልህ ወልደኽ ቢሆን ኖሮ ግን ምን አይነት ልጅ ይሆን ነበር? :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
ሾተል wrote:እቴዲ ሚስት ዛሬ ወንድ ልጅ እስከነ ቃጭሉ በሰላም ተገላገለች......እንኩዋን ማርያም ማረችሽ...

ቴዲም እንኩዋን ደስ አለኽ::

ሾተል ነን
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 7962
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Next

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: Google Adsense [Bot] and 4 guests