ቤተ ጥንቅሺት

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

ቤተ ጥንቅሺት

Postby ጥንቅሺት » Wed Apr 24, 2013 8:38 pm

wife, mother and student at fifteen.
http://vimeo.com/50982590
ጥንቅሺት
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 2
Joined: Wed Apr 24, 2013 8:16 pm

Re: ቤተ ጥንቅሺት

Postby ሾተል » Thu Apr 25, 2013 12:10 pm

ጥንቅሺት wrote:wife, mother and student at fifteen.
http://vimeo.com/50982590


ዋው የሚኮራበት የምንንጠባረርበት የ ኢትዮዽያዊ ጨዋነት ባህላችንን ይኼ ቪድዮ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል::በ 21ኛው ክፍለ ዘመንም ያው ታጥቦ ጭቃ::

ሲያሳፍር::

ሴት በመድፈር...በማስደፈር...ህጻናቶችን ከትምርት እያስቀሩ በጋብቻ አሳስሮ ማስቀመጥ....ቻይልድ አብዩዝ....

አቤት....እንዳለ ወንጀለኛ ብቻ አይደለም እንዴ ያለው?

ለማንኛውም ለቪድዮው እናመሰግናለን::

ሾተል ነን.............አንደር ኤጅ ልጆችን ማግባት ሆነ ከነሱ ጋር ወሲብ መፈጸም ወንጀልም ነው ያሳፍራልም
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9644
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ማማዬ » Thu Apr 25, 2013 2:03 pm

የደስታዬ አይኖች ቃል ሆነው ሁሉንም ይናገሩታል:: እንዴት ልብን ይነካል! አይ ባህል! ሴት ልጅ ያለባት መከራ!!!
"A journey of a thousand miles begins with a single step"
ማማዬ
አዲስ
አዲስ
 
Posts: 11
Joined: Wed Apr 03, 2013 12:17 pm
Location: Emamaye gare

Postby ጥንቅሺት » Thu Apr 25, 2013 6:38 pm

Disabled, skilled and self-employed.
http://vimeo.com/23095780
Says my instinct, "You have to assume they're watching you...!"
ጥንቅሺት
መንገደኛ
መንገደኛ
 
Posts: 2
Joined: Wed Apr 24, 2013 8:16 pm


Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 5 guests