ብቸኝነት

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

ብቸኝነት

Postby ዲያና » Thu Apr 25, 2013 4:28 pm

እንደኔ ብቸኝነት ያንገሸገሸው አለ? ጠቅልዬ አገሬ ልገባ ትንሽ ነው የቀረኝ:: እጅግ እጅግ በጣም ነው የሰለቸኝ:: ምክር እቀበላለሁ::
Pray for Oneness!!!
ዲያና
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 364
Joined: Tue Mar 09, 2004 2:25 am

Postby ጌታ » Thu Apr 25, 2013 6:03 pm

ልዕልት ዲያና

በቀደም ቻትሩም ከተወያየነው ጉዳይ በመነሳት ያንቺ ችግር በዋነኝነት ነገሮች ሁሉ አንቺ ትክክል ናቸው ብለሽ ባመንሽባቸው መንገዶች መሄድ አለባቸው ብለሽ ስለምታምኚ ይመስለኛል:: በህይወት ውስጥ ኮምፕሮማይዝ ማድረግ እና ፍሌክሲቢሊቲ ከሌለ ከሰው ጋር መኖር ከባድ ነው:: እራስሽም ፐርፌክት እንዳልሆንሽው ሁሉ ፐርፌክት የሆነ ሰው አታገኚም:: መፍትሄው ያገኘሽውን ሰው ድክመቱን ስትችይ እያረምሽና እየተማማርሽ ካልሆነ ደግሞ አቅምሽ እስከፈቀደ እየቻልሽ መኖር ይመስለኛል:: አገርቤት መሄድ መፍትሄ ይሆናል ብለሽ ካሰብሽም እዚህ የሰው አገር ውስጥ ጊዜሽን አታቃጥይ:: እዚህ ያለሽን ንብረት ያለምንም ክፍያ በታማኝነት በማስተዳደር እተባበርሻለሁ :lol: :lol: :lol:
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby ጌታ » Thu Apr 25, 2013 9:40 pm

ዋርካ ላይ የግል መልዕክት መጻፍ እንጂ ማንበብ አይቻልም ባሁኑ ወቅት:: የግል መልዕክት የላኩልኝ ሰው እባክዎን ሜሴጁን በኢሜል አድራሻዬ ይላኩልኝ:: አክባሪዎ

getawarka@yahoo.com
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3029
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby ገልብጤ » Thu Apr 25, 2013 9:46 pm

ጌታ wrote:ዋርካ ላይ የግል መልዕክት መጻፍ እንጂ ማንበብ አይቻልም ባሁኑ ወቅት:: የግል መልዕክት የላኩልኝ ሰው እባክዎን ሜሴጁን በኢሜል አድራሻዬ ይላኩልኝ:: አክባሪዎ

getawarka@yahoo.com


ቅቅቅ..ይቺ ጠጋ ጠጋ :roll: :roll:
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Re: ብቸኝነት

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Sun Apr 28, 2013 6:25 am

ዲያና wrote:እንደኔ ብቸኝነት ያንገሸገሸው አለ? ጠቅልዬ አገሬ ልገባ ትንሽ ነው የቀረኝ:: እጅግ እጅግ በጣም ነው የሰለቸኝ:: ምክር እቀበላለሁ::


ሠላም ዲያና

በመጀመሪያ ደረጃ ብቸኝነትሽ የምን እንደሆነ አልገባኝም:: ሀገርሽ ተመልሰሽ መግባት ለብቸኝነትሽ መፍትሄ ከመሰለሽ ምናልባት ችግርሽ ባይተዋርነት; የዘመድ ወዳጅና የሀገር ናፍቆት ይሆንን :?:

ወይንም ደግሞ....ብቸኝነትሽ ቀርበሽ የምታዋሪው; ተግባብተሽ ሀሳብ የምትለዋወጪው ሰው ማጣት ከሆነ ግን ሀገር ቤት ተመልሶ መግባት መፍትሄ የሚሆን ይመስልሻልን :?:

ለማንኛውም Enjoy it while it lasts :D......ምክንያቱም ሀገርሽ ገብተሽ ደግሞ

ወይ አማሪካ ወይ አውሮጳ ሆይ
ብቸኝነት እንደሰው ይናፍቃል ወይ?........እንዳትዪ :D :D

መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ :!:
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Re: ብቸኝነት

Postby መስለ መላጣው » Thu May 02, 2013 3:23 pm

ዲያና wrote:እንደኔ ብቸኝነት ያንገሸገሸው አለ? ጠቅልዬ አገሬ ልገባ ትንሽ ነው የቀረኝ:: እጅግ እጅግ በጣም ነው የሰለቸኝ:: ምክር እቀበላለሁ::
መከራው ላያመልጥሽ
ዐለሙ አያምልጥሽ
ወሎ ገብተሽ መንኩሺ

አይ አይሆንም ካልሽ ደግሞ እኔ ያለሁበት ከተማ
ከመጣሽ ቅምጤ ሆነሽ ያለ ምንም መጨናንቅ ትኖሪያለሽ ወደ ሜኖሶታ ብቅ ካልሽ ደግሞ አንዱ ትዳር ፊቱን ያዞረበት አለ ከሱ ጋር አገናኝሻለሁ
መስለ መላጣው
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 401
Joined: Wed Jul 28, 2010 10:42 pm


Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests

cron