ውቃው

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

ውቃው

Postby ሀሪከን2 » Sun Apr 28, 2013 9:14 am

ወዳጄ ውቃው ሰላም እንደምን አለህ? እውነት እውነት እልሀለሁ በቅርቡ ከሀገር ቤት ያመጣሀት ሁለተኘዋ ሚስትህ ጥላህ እንደሄደች ጌታ በነገረኝ ጊዜ ከልቤ ነው ያዘንኩት.

አይዞን ብሮ ለአለፈ ክረምት ቤት አይስራም ባይሆን ሶስተኛዋን ሚስትህን እዛው ሀገር ቤት እንደ ዘጌው አስረግዘክ እና አስወልደህ ማስመጣቱን እንዳትረሳ

ይገርማል እነ ሙዝ ከውጭ ሀገር ወደ ሀገር ቤት ሚስት import አስደርገው ወልደው እና ከብደው እየኖሩ አንተ ከአንድም ሁለት ጊዜ እንዲህ አይነት ነገር ሲገጥምህ በጣም ያሳዝናል ለሁሉም እግዛብሄር መጽናናቱን ይስጥህ ብሮ ዋናው ተስፋ አለመቁረጥ ነው
each mind is a different world
ሀሪከን2
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1039
Joined: Fri Oct 31, 2008 3:59 am

Postby ገልብጤ » Sun Apr 28, 2013 3:33 pm

:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
ዘገደው አስወልዶ ያስመጣትን ሚስቱን ተቀምቷል እኮ
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1680
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ሀሪከን2 » Sun Apr 28, 2013 4:06 pm

ገልብጤ wrote::lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
ዘገደው አስወልዶ ያስመጣትን ሚስቱን ተቀምቷል እኮ

ወልደው የመጡትንም መንጠቅ ተጀምሯል እንዴ? :roll: :roll: እንደዚህ ከተጀመረማ ምን ውቃው ብቻ እኔስ ምን ተስፋ አለኝ :lol: እንደ ሾትል ውሾች አግብቼ ከመኖር ውጭ :lol:

ሰው ግን እንዴት ጨክኗል :roll: እናትን ከእነ ልጇ መንጠቅ, ወይኔ ዘጌው ወይኔ ወንድሜን ከማለት ውጭ ምን ማድረግ ይችላል

እኔ ምልክ ግልብጤ ውቃው, ዘጌው እና መሰል ኢትዮጵያዊያን ራሳችንን ከአንተ አይነቱ የሚስት ነጣቂ እንዴት አድርገን ነው መከላከል የምንችለው??/?
each mind is a different world
ሀሪከን2
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1039
Joined: Fri Oct 31, 2008 3:59 am

Postby ዉቃው » Sun Apr 28, 2013 5:32 pm

:lol: :lol:
ስማ እንጂ ሹሉቃ ሻንቃ ሔኤ

አያሌው ሞኙ.... ሰው አማኙ..... ሰው አማኙ
ዉቃው
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1032
Joined: Sun Jan 07, 2007 2:48 am

Postby recho » Tue Apr 30, 2013 2:45 pm

ዉቃው wrote: ሔኤ
:lol: :lol: :lol: :lol: :lol: ለካ መጻፍ ይቻላል ሔኤ ቅቅቅቅቅቅ አይ ውቃቸው :lol:
"ሰነፍ በልቡ። አምላክ የለም ይላል በሥራቸው ረከሱ ጐስቈሉ በጎ ነገርን የሚሠራ የለም " መዝሙረ ዳዊት ምእራፍ 14:1
recho
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3171
Joined: Mon Sep 20, 2004 12:28 pm
Location: Earth

Re: ውቃው

Postby ሙዝ1 » Tue Jun 04, 2013 5:06 am

ሀሪከን2 wrote:ወዳጄ ውቃው ሰላም እንደምን አለህ? እውነት እውነት እልሀለሁ በቅርቡ ከሀገር ቤት ያመጣሀት ሁለተኘዋ ሚስትህ ጥላህ እንደሄደች ጌታ በነገረኝ ጊዜ ከልቤ ነው ያዘንኩት.

አይዞን ብሮ ለአለፈ ክረምት ቤት አይስራም ባይሆን ሶስተኛዋን ሚስትህን እዛው ሀገር ቤት እንደ ዘጌው አስረግዘክ እና አስወልደህ ማስመጣቱን እንዳትረሳ

ይገርማል እነ ሙዝ ከውጭ ሀገር ወደ ሀገር ቤት ሚስት import አስደርገው ወልደው እና ከብደው እየኖሩ አንተ ከአንድም ሁለት ጊዜ እንዲህ አይነት ነገር ሲገጥምህ በጣም ያሳዝናል ለሁሉም እግዛብሄር መጽናናቱን ይስጥህ ብሮ ዋናው ተስፋ አለመቁረጥ ነው


ምስኪን ዉቃዉ

ጋሽ ሀሪከን ደህና ነህ? ዉዷ ባለቤቴን የሆነ ሸቀጥ ነገር አስመሰልካትሳ? አመዳም .... ደህና ነህ?
አይን ሁሉን ቢያይም አጠገቡ ያለዉን ቅንድብ አይቶ አያዉቅም ...
ሙዝ1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3128
Joined: Wed Feb 22, 2006 9:25 am

Postby ፓን ሪዚኮ » Wed Jun 05, 2013 8:06 am

አባ ውቃው ! አይዞህ ሶስተኛ ታገባለህ :; ወንድ ልጅ አያረጅም !
ፓኑ አባ ፈርዳ
Imageኢትዮጲያ ትቅደም
ፓን ሪዚኮ
አለቃ
አለቃ
 
Posts: 2044
Joined: Tue Aug 03, 2004 3:35 am
Location: ጎሃ ጽዮን

Postby ዉቃው » Tue Jun 18, 2013 5:26 pm

ወሸላ ሁላ !

ቁ....ርጺ ቁሁርጺ
ቁ...ርጺ ቁሁርጺ

የወያኔ መደንገጺ
ሆዲ ቁርጸት
ራስ ምታት
ብወሎና ብትግርሓ
ጉዟችን ረጅም : ግባችንም ሩቅ ነው !!!!
ዉቃው
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1032
Joined: Sun Jan 07, 2007 2:48 am

Postby ሀሪከን2 » Thu Jun 20, 2013 10:01 pm

ሙዝነት ሙዝ እግር ከባድ ጀለስ እንዴት ነህ :lol: አይናችን ላይ ትዳር ይዘክ, ልጅ ወልደህ አደብክ አይደል :lol:
ለነገሩ እኔም እህምም እሽ ብትለኝ ኖሮ ይህኔ አግብቸ ሁለት ባንድ ሁለት ባንድ ...... የአራት ልጆች አባት ሆኜ ነበር ምን ዋጋ አለው የእህል ውሀ ነገር ሆኖ ቆሜ ቀረሁልክ እንደ ሾትል :lol: :lol:

እንደ ውቃው ሚስቶች እያመጡ ከመዘረፍ ግን የኔ ሁኔታ ይሻላል እያልኩ እጽናናለሁ :roll: ወዳጃችን ውቃውማ ሌላ ቌንቌ መናገር ጀምሯል ሁሉ :roll: ምን አለፋክ ግልብጤን ሆኗል :lol: ሰው እንደት በጉልምስና ዘመኑ ግልብጤን ይሆናል :lol: :lol:
each mind is a different world
ሀሪከን2
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1039
Joined: Fri Oct 31, 2008 3:59 am

Postby ሙዝ1 » Fri Jun 28, 2013 7:16 am

ሀሪከን2 wrote:ሙዝነት ሙዝ እግር ከባድ ጀለስ እንዴት ነህ :lol: አይናችን ላይ ትዳር ይዘክ, ልጅ ወልደህ አደብክ አይደል :lol:

ልጆች በሚለዉ ይስተካከል ....
ያዉ ዋርካ ላይ የማልሳተፈዉ ስለ ልጅ ምናምን የሚነሱ አርዕስቶች ስለሌሉ ነዉ:: ልጅ ስትወልድ አለምን የምታይበት ነገር ሁሉ ይቀየራል ... ህይወትን ሪዲፋይን ታደርጋታለህ ... ለዛም ነዉ ያልወለዳችሁ ሰዎች ጎዶሎ ናችሁና ስለ ፖለቲካ አታዉሩ የምለዉ ሎል ... ስቀልድ ነዉ .... ... ከምር ግን ልጅ ሲኖርህ የሚሰማህ ሀላፊነት በጣም በጣም ከባድ ነዉ ... ... መኪና እንኳን በፍጥነት ለማስሽከርከር ትቸገራለህ?

ለነገሩ እኔም እህምም እሽ ብትለኝ ኖሮ ይህኔ አግብቸ ሁለት ባንድ ሁለት ባንድ ...... የአራት ልጆች አባት ሆኜ ነበር ምን ዋጋ አለው የእህል ውሀ ነገር ሆኖ ቆሜ ቀረሁልክ እንደ ሾትል :lol: :lol:


እህምም እንኳን ቀረችብህ .... ከሷ ጋ ምንም ነገር ስትወያይ መዝገበ ቃላት ይዘህ እንኳን ከባድ ነዉ .... አንተና እንጉ ደግሞ ምን እና ምን እንደሆናችሁ መቸም አገር ያወቀዉ ጉዳይ ነዉ::


እንደ ውቃው ሚስቶች እያመጡ ከመዘረፍ ግን የኔ ሁኔታ ይሻላል እያልኩ እጽናናለሁ :roll: ወዳጃችን ውቃውማ ሌላ ቌንቌ መናገር ጀምሯል ሁሉ :roll:


ቂቂቂ ዉቃዉ ከላይ የጻፈዉን ሳይ ነዉ በደንብ ያመንኩህ ..
አይን ሁሉን ቢያይም አጠገቡ ያለዉን ቅንድብ አይቶ አያዉቅም ...
ሙዝ1
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3128
Joined: Wed Feb 22, 2006 9:25 am


Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: Bing [Bot], Google [Bot] and 2 guests