ባለፈው ሾተል ከዋርካ የጠፋበት ምክንያት

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

ባለፈው ሾተል ከዋርካ የጠፋበት ምክንያት

Postby ቱሉቦሎ » Tue May 07, 2013 3:08 am

http://youtu.be/5vo8XtKThcU

ይኸው ነው ::

ቋንቅዋውን ለማታውቁ ፖሊሷ የምትለው ሾተል ፒምፕ ከሚያደርጋት ሴት ጋር ሲሰርቁ እጅ ከፍንጅ ተይዘው ሁለቱም ስድስት ስድስት ወር ተፈረደባቸው ነው የምትለው
ቱሉቦሎ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 195
Joined: Tue Sep 04, 2012 8:13 pm

Postby ክቡራን » Tue May 07, 2013 3:56 am

ፋኖፋሮ እንደምነህ ነህ..?? አንደ ቃልቻ ስምህን ትቀያይራለህ...አልዛይመር ይዞህ ይሆን?? ፓስ ወርድ የመርሳት ችግር አለብህ:: ክብርነታችን በኦስትሮያ ይኖራል የክብርነታችን መኖሮያ ሆላንድ አይደለም:: አንድ በል:: ክብርነታችን በዳንዩብ ወንዥ ዳርቻ በተንጣለለው ትልቅ ቪላ ውስጥ ከውሾቹ አባማና ከመጻህፍቶቹ ጋር ህይወትን ይከውናታል:: መነፈሱን ደስ እንዲለው ሲሻ በዳንዩብ ወንዝ ውስጥ ይዋኛል ሲለው ደሞ በበረዶ ላይ ተኝቶ መጻህፍትን ያነባል;: ሲለው ደሞ ዋርካ ይገባና አንተንና ንብረቶቹን እንዴት እነደከራረማቹ ያይና ይመለሳል:: ባለፈው ኮርሱን ሳይጨርስ የወጣው ሀዲስ የሚባለው ንብረት ትንሽ ቢያናድደውም..ባስተያየት አልፎታል:: ክብርነታንችን ሲኖር አንተ ስታወራ እነሆ ዘመኑ እንደ ጉም እየትጠቀለለ ነው::
ክቡራን
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 8026
Joined: Tue Mar 04, 2008 4:24 pm

Postby መራራ » Tue May 07, 2013 12:49 pm

የ ጡሩራው የግል ጉዳይ አስፈጻሚ ሆንሽ እኮ ክቡዬ :lol: :lol: :lol: :lol: ምን ቀረሽ ያልነገርሽን ስለዚህ ቀፋፊ መሀይም? :lol: :lol: ስንት ተረከዙ የተቦደሰ ካልሲ አለው? ቋንጣ የሆኑ ፓንቶቹስ ብዛት ስንት ነው? የገንፎ ድስቶቹስ በቁጥር ስንት ናቸው? :lol: :lol: :lol: :lol: ቀን ቀን አብሯቸው ከበሮ ሲደልቅ ውሎ ማታ ሲደልቁት ስለሚያመሹት ጋምቢያ እና ሴኔጋላዊ የከንፈር ወዳጆቹም ንገሪን እንጂ :lol: :lol: :lol: :lol: ከመከርፋቱ የተነሰ እንኳን ቀርበውት በ ሞባይል እንኳን ማናገር እንደማይቻል በደንብ አስረጂን አደራ :lol: :lol: :lol:

ክቡራን wrote:ፋኖፋሮ እንደምነህ ነህ..?? አንደ ቃልቻ ስምህን ትቀያይራለህ...አልዛይመር ይዞህ ይሆን?? ፓስ ወርድ የመርሳት ችግር አለብህ:: ክብርነታችን በኦስትሮያ ይኖራል የክብርነታችን መኖሮያ ሆላንድ አይደለም:: አንድ በል:: ክብርነታችን በዳንዩብ ወንዥ ዳርቻ በተንጣለለው ትልቅ ቪላ ውስጥ ከውሾቹ አባማና ከመጻህፍቶቹ ጋር ህይወትን ይከውናታል:: መነፈሱን ደስ እንዲለው ሲሻ በዳንዩብ ወንዝ ውስጥ ይዋኛል ሲለው ደሞ በበረዶ ላይ ተኝቶ መጻህፍትን ያነባል;: ሲለው ደሞ ዋርካ ይገባና አንተንና ንብረቶቹን እንዴት እነደከራረማቹ ያይና ይመለሳል:: ባለፈው ኮርሱን ሳይጨርስ የወጣው ሀዲስ የሚባለው ንብረት ትንሽ ቢያናድደውም..ባስተያየት አልፎታል:: ክብርነታንችን ሲኖር አንተ ስታወራ እነሆ ዘመኑ እንደ ጉም እየትጠቀለለ ነው::
መራራ
ዋና ኮትኳች
ዋና ኮትኳች
 
Posts: 753
Joined: Sat Sep 25, 2004 9:58 am
Location: united states

Postby TAዛBI » Thu May 09, 2013 7:29 am

ክቡራን wrote:ፋኖፋሮ እንደምነህ ነህ..?? አንደ ቃልቻ ስምህን ትቀያይራለህ...አልዛይመር ይዞህ ይሆን?? ፓስ ወርድ የመርሳት ችግር አለብህ:: ክብርነታችን በኦስትሮያ ይኖራል የክብርነታችን መኖሮያ ሆላንድ አይደለም:: አንድ በል:: ክብርነታችን በዳንዩብ ወንዥ ዳርቻ በተንጣለለው ትልቅ ቪላ ውስጥ ከውሾቹ አባማና ከመጻህፍቶቹ ጋር ህይወትን ይከውናታል:: መነፈሱን ደስ እንዲለው ሲሻ በዳንዩብ ወንዝ ውስጥ ይዋኛል ሲለው ደሞ በበረዶ ላይ ተኝቶ መጻህፍትን ያነባል;: ሲለው ደሞ ዋርካ ይገባና አንተንና ንብረቶቹን እንዴት እነደከራረማቹ ያይና ይመለሳል:: ባለፈው ኮርሱን ሳይጨርስ የወጣው ሀዲስ የሚባለው ንብረት ትንሽ ቢያናድደውም..ባስተያየት አልፎታል:: ክብርነታንችን ሲኖር አንተ ስታወራ እነሆ ዘመኑ እንደ ጉም እየትጠቀለለ ነው::

ክቡ ሰላም ነው

ክብርነታችን ኦስትሪያ መኖራቸው ,ወንዝ ላይ መዋኘታቸውና ,መጽሀፍ ማንበባቸውም እውነት ነው ሌላም ሌላም ካሪየር ሊኖራቸው እንደሚችል ይገመታል .....

ግን እንደው በተንጣለለ ቪላ ውስጥ ይኖራሉ ስትል ክብርነታቸው እራሱ ከጀርባቸው እንደወጋኻቸው ያህል ሳይሰማቸው አይቀርም !

ጠ/ሚ መለስ እንዳሉት ዶሮን ሲያታልልዋት በጠረባ ጣሏት እንድዳሉት እንዳመስል ነገሩ
TAዛBI
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 145
Joined: Mon Dec 22, 2008 8:42 am

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 3 guests