ይቺ ሴት ኢትዮጵያዊ ነች ወይ ?

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

ይቺ ሴት ኢትዮጵያዊ ነች ወይ ?

Postby ቱሉቦሎ » Sat May 11, 2013 6:07 pm

የCNN ሪፖርተር ስሟ

Isha Lynne Isatu Sesay

ታሪኳ ግን የሴራሊዮን ተወላጅ ነች ይላል
ስሟ ግን ኢትዮጵያዊ ነው ?
አልገብቶኝም
ቱሉቦሎ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 195
Joined: Tue Sep 04, 2012 8:13 pm

Postby ቱሉቦሎ » Sun May 12, 2013 12:28 am

ቱሉቦሎ
ኮትኳች
ኮትኳች
 
Posts: 195
Joined: Tue Sep 04, 2012 8:13 pm

Postby ጩጉዳ » Tue May 14, 2013 4:15 am

ቴክኖሎጂ በእጃችን በጣታችን ባለበት ዘመን ስውውው እንዲህ ዐይነት ወሬ እንደ ጥያቄ ሲያመጣ ግርምርም ይለኛል ቱሉ ቦሎ እንደ ስምህ አንተም ቱሉ ቦሎሎ ነገር ነክ መልሱን አልነግርህም ጉጉል አርግም አልልህም :wink: :wink: :wink: ልጅቱ የየት አገር ዜጋ እንደሆነች ራስህ ፖስት አርግ መቼም የቱሉቦሎ ሰፈር ልጅ ነች እንደማትለን ግን ርግጠኛ ነኝ :roll: :roll: :roll:
መታገስንና መቻልን የመሰለ ብቀላ የለም ::
ጩጉዳ
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1267
Joined: Mon Jan 31, 2005 6:40 am
Location: Studio City, Wilson Republic


Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: Google [Bot] and 4 guests