አይዞን አይዞን አትናደዱ:
አይታው የምታውቀውን ነገር አይታ ነው:
ምን ታድርግ እግር የመሰለ ነገር ተሸክሞ ስታየው በማዘን ነው:
ለንፍሱአ ብላ ነው :
ቁቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:ሠላም ሀሪከን........እንዴት ነህ :?: :D
ጥንቆላ መጀመርህን አላወኩም ነበር :?: :lol: :lol:...አሁን ደግሞ ቀጥዬ የምፅፈውን ንገረኝ እስቲ :wink: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
ይልቅ ጥንቆላህን ለጊዜው ተወውና የፃፍኩትን ሀሳብ ለመሞገት ሞክር :D :D :D........ማለቴ አቅም አሰባስበህ :lol: :lol: :lol:
ሀሪከን2 wrote:ዳግማታዊ ሰላም ነው :lol: አይገርምም የምር ነው የምልክ እዚህ አምድ ላይ መተህ ገልብጤን ደግፈህ እንደምትጽፍ እየተሰማኝ ነበር :roll: ለምን እንደዛ እንዳሰብኩ መቸም ሳይገባህ አይቀርም
ዳጊ ሰሞኑን ስራ በዝቶብሀል አይደል? የምር አንዳንድ ጊዜ እኮ ከልቤ ታሳዝነኛለህ 8) በቃ ቀንህን እዚሁ ዋርካ ላይ ከዋርካ ፍቅር ወደ ዋርካ ፓለቲካ ስትመላለስ የምትጨርሰው ይመስለኛል.... ምስኪን
ሳምራውው33 wrote:ዳግማዊ ዋለልኝ wrote:ሠላም ሀሪከን........እንዴት ነህ :?: :D
ጥንቆላ መጀመርህን አላወኩም ነበር :?: :lol: :lol:...አሁን ደግሞ ቀጥዬ የምፅፈውን ንገረኝ እስቲ :wink: :lol: :lol: :lol: :lol: :lol:
ይልቅ ጥንቆላህን ለጊዜው ተወውና የፃፍኩትን ሀሳብ ለመሞገት ሞክር :D :D :D........ማለቴ አቅም አሰባስበህ :lol: :lol: :lol:
ሀሪከን2 wrote:ዳግማታዊ ሰላም ነው :lol: አይገርምም የምር ነው የምልክ እዚህ አምድ ላይ መተህ ገልብጤን ደግፈህ እንደምትጽፍ እየተሰማኝ ነበር :roll: ለምን እንደዛ እንዳሰብኩ መቸም ሳይገባህ አይቀርም
ዳጊ ሰሞኑን ስራ በዝቶብሀል አይደል? የምር አንዳንድ ጊዜ እኮ ከልቤ ታሳዝነኛለህ 8) በቃ ቀንህን እዚሁ ዋርካ ላይ ከዋርካ ፍቅር ወደ ዋርካ ፓለቲካ ስትመላለስ የምትጨርሰው ይመስለኛል.... ምስኪን
አንተ እንጭጭ ጭንቅላታም የእንግዴ ልጅ ሀሪከን እንዲሞግትህ ትለምነዋለህ :lol: :lol: ትገርማለህ እንዴት ዘገምተኛን ይሞግት አንተ እኮ የመሞገት በሽታ እንጂ የመማማር አላማ የለህም አታውቅበትም እኮ :lol: ደግሞ የገረምከኝ ይቺ ውሻ ኢትዮጵያን አትወክልም ስትል ለመሆኑ ጤነኛ ነህ ?
ይሄ የምታየው ጨርቅ ከታች አስቀምጨዋለሁ ታዲያ እናትህ ሰባተኛ በ 6 ብር ሊስትሮ እንደው የሆነላት ቀን ግንበኛ በ 9 ብር ከበዳት ቦሀል እምስዋን የምትጠርግበት ጨርቅ ነው ? መልስልኝ :lol: :lol: ሁልግዜ መልስ አልህ :roll: :roll: :roll: አይደለም የኢትዮጵያ መንግስት የሰጣት ባንዲራ ነው :oops: :oops: :oops:
ንፍጣም :roll: :roll: :roll: :roll:
https://fbcdn-sphotos-g-a.akamaihd.net/ ... 1400_n.jpg
ደጉ wrote: .....ይቺኛዋ ደግሞ (ቤቲ) ስም ብቻ ባትሆን...ቅቅቅቅ ይሄኔ ፕሮግራሙ እንደ ተጀመረ ለቤተሰቦችዋም ለጉዋደኞችዋም እዩልኝ ብላ መንገርዋ መቸም አይቀርም...ሁሌ በቲቪ መታየትዋን እንደ ትልቅ ነገር ወስዳው ከሆነም....እናም ቤተሰብም ተስብስቦ ልጃችን ብሎ ቁጭ ብሎ ሲያይ ይሄን ሲያይ ምን ይላል ነው የሞራል ጥያቄው ...;) ሰው እንስሳ አይደለም ከ እንስሳም እሚለየው ማሰብ መቻሉ ነው....ማሰብ እማይችሉ እንደ እነ ቤቲ አይነቶች ደግሞ ያው ከ እንስሳ ነው እሚቆጠሩት....
በነገራችን ላይ የቤቲ እናት ሚስኪን ናቸው! የአንደኛ ደረጃ መምህርት ናቸው ካለአባት ያሳደጓቸው ሁለት ልጆች ነበሯቸው ቤቲና የቤቲ እህት (አሁን በሂወት የለችም) ቤቲን ባላቸው አቅም በስርአት ነበር ያሳደጓት አሁን ይህ ነገር ሲፈጠር ከፍተኛ ድንጋጤ ተፈጥሮባቸዋል ፡፡በሰይፉ ፋንታሁን ፕሮግራም ነበር የሰሙት የቤቲን ጉዳይ ምግብ ለሁለት ቀናት በአፋቸው አልዞረም ጎረቤቱ ተሰብስቦ እንደሃዘን ቤት እያፅናናቸው እንደሆነም ነው የቅርብ ሰወች የሚናገሩት ፡፡ በመጀመሪያ ልጃቸው ሃዘን የደቆሳቸው እናት በአሁኑ ጉዳይ ምን ያህል ቅስማቸው እንደሚሰበር አስቡት! እባካችሁ አስተያየትም ይሁን ሌላ ጉዳይ ከልጅቱ አልፎ ይህችን ሴትዮ የሚጎዳ ባይሆን!
አንዱ የባህላችን ደካማ ጎን: አንድ ሰው ላጠፋው ጥፋት በቀጥታ ሰውዬውን ራሱን ተጠያቂ ከማድረግ አልፈን ቤተሰብ ጋር የምናያይዘው ነገር ነው:: ልጅ ሲያጠፋ አሳዳጊ የበደለው ማለት የተለመደ ነው:: ወላጅ ሲያጠፋ ደግሞ የሌባ ልጅ: የባንዳ ልጅ: ወዘተ ማለት የተለመደ ነው:: ድርጊቱን ከፈጸሙት ሰዎች አልፈን ሌሎች ንጹሃንን ማሸማቀቅ የለብንም:: ትልቁ ድክመታችን ነው ሊታሰብበት ይገባል:: እናቱን የሚወድ ሁሉ የእኚህን እናት ስሜት እንደሚረዳ ጥርጥር የለውም:: ለግለሰባውያን ግን ይህ ትልቅ ትምህርት ነው:: የቤተሰብ ትርጉሙ አይገባቸውም የምንለውም ለዚህ ነው:: የቤቲ ድርጊት ከራሷ አልፎ ቤተሰቦቿን: ከቤተሰቦቿም አልፎ ዘመዶቿን: ከዘመዶቿም አልፎ ጎረቤቶቿንና ማህበረሰቧን የሚያሸማቅቀው ለዚህ ነው:: ለዚህም ነው ሌሎች የሷን መንገድ እንዳይከተሉ ድርጊቷን የምናወግዘው::
ገልብጤ ..ያባቴ አምላክ ይገልብጥህ እና Laughing እሲኪ ተማር ! እነዚህ ልጆች እኮ እያስተማሩህ ነው :: ከአሀያ ጋር ዋልክ እና ....ተማርክ ..አይይይ ..ስትከራከር
ሓየት11 wrote:....ደጉ ሰላም ነው?
እኛን የሚያገባን ያንን ድርጊቷን ባደባባይ መፈጸምም መብቴ ነው ያለች እንደሆነ ነው:: ያማ መብቷ አይደለም:: ያ መብት የማህበረሰቡ የጋራ መብት ነው:: ክብሩንና ባህሉን የመጠበቅ መብት ማህበረሰቡ አለውና :!:
:)እኔም እግረመንገዴን ይቺን አስተያየቴን አካፍዬ ነበር:-
- Code: Select all
አንዱ የባህላችን ደካማ ጎን: አንድ ሰው ላጠፋው ጥፋት በቀጥታ ሰውዬውን ራሱን ተጠያቂ ከማድረግ አልፈን ቤተሰብ ጋር የምናያይዘው ነገር ነው:: ልጅ ሲያጠፋ አሳዳጊ የበደለው ማለት የተለመደ ነው:: ወላጅ ሲያጠፋ ደግሞ የሌባ ልጅ: የባንዳ ልጅ: ወዘተ ማለት የተለመደ ነው:: ድርጊቱን ከፈጸሙት ሰዎች አልፈን ሌሎች ንጹሃንን ማሸማቀቅ የለብንም:: ትልቁ ድክመታችን ነው ሊታሰብበት ይገባል:: እናቱን የሚወድ ሁሉ የእኚህን እናት ስሜት እንደሚረዳ ጥርጥር የለውም:: ለግለሰባውያን ግን ይህ ትልቅ ትምህርት ነው:: የቤተሰብ ትርጉሙ አይገባቸውም የምንለውም ለዚህ ነው:: የቤቲ ድርጊት ከራሷ አልፎ ቤተሰቦቿን: ከቤተሰቦቿም አልፎ ዘመዶቿን: ከዘመዶቿም አልፎ ጎረቤቶቿንና ማህበረሰቧን የሚያሸማቅቀው ለዚህ ነው:: ለዚህም ነው ሌሎች የሷን መንገድ እንዳይከተሉ ድርጊቷን የምናወግዘው::
...ወንድማችን በተናገርከው እስማማለሁ ....ብዙ ጊዜ ልጆች እንደ ወላጆቻቸው አሳዳጊነት ጥሩ ወይም መጥፎ ሊሆኑ ይችላሉ ...ብዙ ጊዜ እንድዛ በመለመዱ ይመስለኛል ...ልጅ ጥሩ ካልሆነ ቤተሰቡ እሚወቀሰው ..መጥፎ አስተዳደግ አድገው ጥሩ የሆኑ ሰዎችም አሉ .....ጥሩ አስተዳደግ አድገው መጥፎ የሆኑ ሰዎችም አሉ...እንዳልከው በጥቅሉ የቤተስቡን ሁኔታ ሳናውቅ ድርጊቱን ፈጻሚውን ትተን ቤተስቡን መውቀስ ጥሩ አይደለም...እርግጠኛ ነኝ ልጅትዋ ከ 18 አመት በላይ ነች ...የምታደርገውን ነገር በትክክል እምታውቅና ማመዛዘን እምትችልበት እድሜ ላይ ነች....ጎበዝ ብትሆን ...ግን አይደለችም እንጂ
Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር
Users browsing this forum: No registered users and 3 guests