ጥቂት ስለ ቢግ ብራዘሯ ቤቲ

The Love Forum (love, relationship) (የኔ ቆንጆ እንተዋወቅ :-)

Re: (-:

Postby ዳግማዊ ዋለልኝ » Sun Jun 16, 2013 10:03 am

ሠላም ወንድሜ ደጉ

ደጉ wrote:እኔ በበኩሌ ምንም አያገባኝም ብል ልጅትዋን ወይ ቤተሰብዋን እምረዳው ነገር የለም ያ የኔ አመለካከት ብቻ ነው

በጣም ጥሩ.....የልጅቷ ጉዳይ አንተን አይመለከትህም :wink:

...ግን ችግሩ አንዳችን ግድ ባይኖረንም ሌላው ግድ አለው....በቤተስብዋም ላይ ያመጣውን ተጽእኖም አምጥተህ ሳልስነበበከን በዚህ አጋጣሚ አመሰግናለሁ::

ቤተሰቧ ላይ ምን ተፅእኖ አመጣ :?: :lol:

ለ እናትዋ በጣም ነው ያዘንኩላቸው....ውስጣቸው ምን ያህል እንድሚጎዳ ...ለፍተው ያስደጉዋት ልጃቸው በሰራችሁ የ ትንሽ ደቂቃ ስህተት ይሄ ሁሉ መድረሱ ከ እሱዋ ትንሽ ያለማሰብ ችግር የመጣ ነው

1ኛ. የልጅቷን ዕድሜ በትክክል ባላቅም ሀያ ምናምን ዓመት ያሳደጓትን ልጅ ማንነት በቢግ ብራዘር አፍሪካ ዘ ቼዝ ላይ የሚያውቁ እናት አያሳዝኑኝም :lol: :lol: :lol:

2ኛ. ልጅቷ የሰራችው ስህተት የደቂቃ ሳይሆን ልጁን እንደምትከጅለው በግልፅ ተናግራ ከዛም በአልጋና በባዝ ተብ ውስጥ በቆራጥነት አብራው ከጎኑ የቆመች ነች :lol: :lol: :lol:

...የደቂቃ መዘዝ እድሜ ልክ አይመዘዝ ነው ይሄ አይደለም ዘጠኝ ወር....:)

"የደቂቃ መዘዝ".....የሚለው ግሩም አገላለፅ ከቤቲ ይልቅ ለአንተ ፅሁፍ የሚስማማ ይመስለኛል :wink: :lol:

ሠላም
"እቺ ለቅሶ ከፍየል በላይ ነች"
ዳግማዊ ዋለልኝ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3193
Joined: Wed Oct 20, 2010 12:09 am

Postby ደጉ » Sun Jun 16, 2013 10:03 am

ሰላም ወንድማችን እምቢ ለህገር!:)

እምቢ ለሀገር wrote:ሰላም ሰላም ወገኖች!

ሀሪከን ለማ እና ደጉ ደጉሻ ...እንዴት ናችሁ? ዋርካ እየገማች ስትገፈትረን እናንተን የመሰሉ ወንድሞቼ እና እህቶቼ ደግሞ በመልካም መዓዛችሁ ትጠሩናላችሁ:: ወንድሞቼ ባለሁበት ሁኜ ሁሌንም ትናፍቁኛላችሁ! በአካል ባላውቃችሁም እኔ ግን በሀሳቤ እየሳልኳችሁ ልክ እንደ አብሮ አደግ ጓደኞቼ አስባችኍለሁ..ኢትዬጵያዊ ወንድም እህቶቼ...በያላችሁበት የኢትዬጵያ አምላክ ..ለመልካሙ እና ለጭዋታ አዋቂው ለደጉ(ወንድሜ) አቶ ቡድሀ. :lol: ..ይጠብቋችሁ :!: እወዳችኍለሁ...

.....ውድ ወንድሜ ላስተያየትህ ከልብ ነው እማመሰግነው ...ከመተያየት ይበልጣል እኮ እዚህ የቆየንበት እና ህሳብ የተቀያየርነብት እንዲሁም የትጫወትነበት ሲሰላ....መተያየት እኮ ያው መተያየት ብቻ ነው..:) ሰውን ውስጡን እምታየው ሳይሻል ይቀራል ውጪውን በአይንህ ከምታየው ይልቅ..?:)
....መልካም ሳምንት ይሁንልህ !!

ከሰላምታ ጋር
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4497
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Postby ሓየት11 » Sun Jun 16, 2013 1:05 pm

ተወዳጇ እህምምቲ ሰላም ነው :D
ያ ቱሉቦሎ የሚሉት ሰውዬ ከነጀሰሽ ወዲህ ከዋርካ መጥፋትሽ አሳስቦኝ ነበር :wink: ሰላም ነሽ ግን? ላይፍ እንዴት ይዞናል?
ወደ ጉዳያችን እንዝለቅና ትንሽ እንቧቀስ:-

እህምም wrote:እኔ ሰው ሁሉ ለምን እንደተበሳጨ አልገባኝም:: ይህቺ ልጅ, እህቴ አይደለችም, እናቴ አይደለችም, ዘመዴ አይደለችም :: ምን አገባኝ !!!

እህምም እንዲህ አድማሰ ጠባብ ናት ብዬ ለማመን በውነቱ እቸገራለሁ:: በቤቲ ዙርያ ለያዝሽው አቋም ቢገልጽልኝ ብለሽ ያስቀመጥሽው እንጂ በትክክል የዜጎች ጉዳይ የማያገባሽ ሆነሽ አይደለም:: ስለ ሴተኛ አዳሪዎች: ህጻናትን ስለ ማስኮብለል ወዘተ አንድ ሰሞን በንዴት ስታወግዢ እንደነበር አስታውሳለሁ:: እነዛ ህጻናትና ሴተኛ አዳሪዎች ዘመዶችሽ ሰለሆኑ ነው ያወገዝሽው ለማለት ይከብደኛል::

ኦ, የሀገር ልጅ ስለሆነች ገለመሌ አርጊውመንት አይገባኝም :: ስንት የሀር ልጅ መጥፎ ሲሰራ ምንም አልልም, ኢትስ ናት ማይ ፕሌስ ::

የአገርሽ ልጆች መጥፎ ሲሰሩ ላለመናገር ምክንያትሽ ምንድን ነው? ምክንያት አለሽ? ወይስ ከዘመዶቼ የዘለለ ጉዳይ አያገባኝም ነው የምትይው አሁንም? ሌሎች ክፋት ሲፈጽሙ አልተናገርንምና አሁንም መናገር የለብንም ለማለት ከሆነም ተሳስተሻል:: እንደዛ የሚባል ሎጂክ አያስኬድም:: ትላንት ደርግ የወጣቶችን ነፍስ ስለቀጠፈ ተብሎ ዛሬ ወያኔ ተመሳሳይ ወንጀል ቢፈጽም ትክክል ነው ማለት አይቻለንም:: አለመናገርም አይጠበቅብንም:. ለዛሬ ስህተት የትላንት ስህተት ጀስቲፋይ አያደርገውም:: አንድ ድርጊት ትላንት ካልተወገዘ ለምን እንዳልተወገዘ መናገርና መወቃቀስ ብቻ ነው ያለብን እንጂ ዛሬንም በዝምታ እንለፈው ማለት የሚያስኬድ አይሆንም::

አገራችንን አሰደበች, የኢትዮጲያን ሴቶች አረከሰች እሚል አርጊውመንትም አይገባኝም :: እንደ ኢትዮጲያዊ ሴት, በልጅቱ ድርጊት ክብሬ አልወረደም:: የሀገሬ ክብርም አልወረደም (እምለው, የሀገራችን ክብር በአንድ ናሽናል ቫሊው በሌላት ልጅ መውረድ ከቻለ, ከሲጀመር ክብር አልነበረንም ማለት ነው:: ይቺ ልጅ ፐብሊክ ፊገር አደለችም, ፖለቲከኛ አይደለችም, ለሀገሪቱ ዜጋ ከመሆን ውጪ ምንም አድድ የሆነ ቫሊው የላትም ) :: እውነት ሰዎች በሱዋ ድርጊት ሁሉም ኢትዮጲያዊ እሚያዩ ከሆነ ደሞ, እሱ የነሱ የጠባብነት ችግር ነው.....የኛ አይደለም ::

በመጀመሪያ ክብር ምን ማለት ነው? እንዴትስ ይገለጻል? ክብሬ አልተነካም ስላልሽ ብቻ አልተነካም ብለን መደምደም እንችላለን? ከራስሽ አልፎም የአገሬ ክብሯ አልተነካም ማለት ይቻልሻል? የአገር ክብር በአንድ ግለሰብ ነው የሚመዘነው ወይስ በብዙሀኑ? ብዙሀኑ ክብራችን ተነክቷል: የሌለንን መጥፎ ገጽታ ለአለም አሳይታለች: ካለ ይህን እንዴት ነው ማስተባበል የምትችይው? በምክንያት! ከዘመዶቼ ውጪ አያገባኝም የሚል ምክንያት እንደማትሰጪኝ ተስፋ አደርጋለሁ::

ናሽናል ቫልዩ የላትም ስትይስ ምን ለማለት ነው? ዜጋ መሆኑ በራሱ ቫልዩ አይደለም እንዴ? በዜግነቷ በማህበረሰቡ ያላት ቦታ (መምህርነት) ራሱ ቫልዩ አይደለም እንዴ? ፐብሊክ ፊገር ብቻ ነው ላንቺ ናሽናል ቫልዩ ያለው? ይህን ያክል ዜጎችን ቫልዩ ስለምናሳጣ እኮ ነው የዜጎች ሞት ሞት የማይመስለን:: የዜጎች መጎሳቆል ምንም የማይመስለን:: የዜጎች ህይወት ከጥይት ዋጋ በታች የወረደው እኮ ይህን ያክል የማናስብ ደንቆሮዎች ስለሆን ነው:: አይመስልሽም?

ዩ ካን አርጊው ሞራሊቲ, ስነስረአት, ባህል ምናምን:: ያንን መከተል ግን የልጅቱ የራሱዋ ፕሮጌቲቭ ነው:: አባቱዋ, እናቱዋ ካልሆንን እንደዚህ ሁኚ አንትሁኚ እሚል ሴይ ሶ የለንም እንደ ህዝብ :: የራሱዋን ላይፍ እንደራሱዋ አርጋ የመኖር ነጻነት አላት :: ጀስት ቢኮዝ ከአንድ ሀገር ስለመጣን እንዲ አደረግሽ አላደረግሽ እሚያስብል መብት አይሰጠንም ::

እኔ እስከማውቀው ድረስ: የግድ ባህላችንና ወጋችንን ተከተይ ያላት የለም:: ለነገሩ ልጅቱ ስሟን ቤቲ (ቤተልሄም አበራ ሳይሆን ቤቲ) : ፋቮራይት ምግቧ ፒዛ እንዲውም ፋቮራይት መጽሀፏ ዘ ኖት ቡክ ስትል ነበር ራሷን የገለጸችው:: የኢትዮጵያን (አንዳንዶች እንደሚሉት የወያኔን) ባንዴራ ተጀቡና ከኢትዮጵያ ነው የመጣሁት ከማለቷ ውጪ ኢትዮጵያዊ የሚያስብል ነገር አልነበራትም::
ባንዲራውን ስለያዘችና ከኢትዮጵያ ነኝ ስላለች የኛን ወግና ባህል አትወክይም ተብላ ነው የተወገዘችው እንጂ: ዘመዶቼን ወክዬ ነው የመጣሁት ብትለን የሚያገባን አልነበረም:: የአባቷን ፎቶ ለጥፋ ወይም ጋቢ ለብሳ ሳይሆን የኢትዮጵያን ባንዴራ ለብሳ ነው ይህን ሁሉ የምትፈጽመው:: የአባቷን ጋቢ ለብሳ ቢሆን ማንም ትዝም አይለው:: ቤቲ ይህን አደረገች እየተባለ ነበር ዜናው የሚነገረው:: እኛም ስሟ ወደ ውጪ ሰልሚያደላ ብዙም አያስጨንቀንም ነበር:: ባንዴራውን በመልበሷና ከኢትዮጵያ ነኝ በማለቷ ግን ኢትዮጵያዊታ ቤቲ እየተባለ ድርጊቷ ስለተዘገበና አገራችንን በመጥፎ ገጽታ ስሟን ስላስጠራች ነው:: ወጉን ብትከተል ባትከተል እኛን ምን አገባን:: እኛን መስለው ባህላችንን የሚያረክሱ ሰዎችን ግን የመመከት አገራዊ ግዴታ እንዳለብን እወቁ::

ይሄ ኢትዮጲያን ወክላ ነው የሄደችው እሚለው ወሬ ደሞ አይገባኝም :: ቢግ ብራዘር ስትሄድ ኢትዮጲያዊያን መርጠዋት አደለም የሄደችው:: ጀስት ፕሮዲውሰሮቹ ኢንተረስቲንግ ሆና ስላገኙዋት ነው :: ለ ቲቪ ሾዉዉ, ኢትዮፒያዊነቱዋ ጂኦግራፊካል አክሲደንት ነው እንጂ, ህዝብን ትወክላለች በለው አደለም ፕሮግራሙ ውስጥ ያስገቡዋት::

ጥሩነሽ ዲባባና መሰረት ደፋር ለአትሌቲክስ ሲመረጡ ህዝብ አልመረጣቸውም:: ብቁ ናቸው ብሎ የስፖርት ፌደሬሽንና ባለሟያዎች መርጠዋቸዋል:: እነዚህ ልጆች በየሄዱበት ድል አድርገው ሲገቡ: ባንዴራውን ከፍ አስደርገው ሲያውለበልቡ: ኢትዮጵያ ክብር አጎናጸፏት ብለሽ ታምኛለሽ ወይስ ዩ ሀቭ ኖ ፊሊንግ አባውት ኢት? ከርሀብ ቀጥሎ አገራችን በአትሌቲክስ በበጎ ገጽታ እንድትታወቅ ጠንክረው የሰሩ ልጆቿ ክብርን ሲያጎናጽፉን መርጠናቸው ይወክሉናል ብለን አልነበረም:: ልክ እንደፕሮዲሰሮቹ ብቁ ናቸው ቢሄዱ ያሸንፋሉ የሚሉ ባለሞያዎች ስለመረጧቸው ነበር:: ገቢቶ አህምምቲ? መቼስ ላብ በላብ ሆነሻል ዛሬ: አይ ካን ፊል ኢት :wink:

ለመሆኑ ግን እምምቲ ቤቲ ያን ባንዴራ እንደ አንሶላ አንጥፋ ከቦልት ጋር ብትጋፈፍበት የሚሰማሽ ነገር ይኖር ይሆን? ለዛች ባንዴራና ለአገራችን ክብር መስዋእትነት የከፈሉ ሰዎች ምን ሊሰማቸው እንደሚችል መገመትስ ትችያለሽ? በህይወቱ የሌሉት መናገር ባይችሉ እንኳን በአካለ ጎደሎነት ያሉት ስለሚታዘቡሽ ብዙ ባትናገሪ ይመረጣል:: ክብር ለነሱ ይሁንና ደማቸው ደማችን ነው:: አጥንታቸውም አጥንታችን:: እነሱ ደማቸውን ባያፈሱ አጥንታቸውን ባይከሰክሱ እኔና አንቺ አሁን ባለንበት ደረጃ መኖር እንችል ነበር እህምምቲ? ክብራቸው ክብራችን ስለሆነ የሞቱለትን አላማ የማስጠበቅ ግዴታ አለብን:: ማንነታችን በባህላችን ይገለጻል:: በምንከተለው ወግና ስርዓት ይገለጻል:: ማንነታችንን ለመጠበቅ ባህልና ወጋችንን እንጠብቃለን:: የሚያደፈርሱትን እናወግዛለን::

አንድ ነገር ልጨምርልሽ:: እኛ ዛሬ ይህን ባንዴራ ይዛ አገሯን ስላዋረደች ብዙ አልን:: ወያኔዎች በየቦታው ምንድነው ባንዴራ ባንዴራ የምትሉት: ጨርቅ አይደል እንዴ አሉን:: ለጠቅ አድርገው ደግሞ "አፋር አሎ በሎ: ጋምቤላ አሎ በሎ" የሚለውን የእያሱን ዘፈን ከፍ አድረገው እያሰሙን: ባንዴራዋን እያውለበለቡ "የደፈረሽ ይውደምን" እያሰከተሉ: ተነስ ፊትህን ወደ ግብጽ መልስ አሉን:: ቅቅቅ :: ታድያ አንዱ የኔ ቢጤ ቧልተኛ ምን ቢላቸው ጥሩ ነው ... በራሳቸው ቋንቋ ሲመልስላቸው ማለት ነው... ሂድና ያን የወያኔን ባንዴራህን ለቤቲ ስጣት ... ከቦልት ቧኋላ እሙሙዋን ታብስበት ... ቅቅቅ

ይህን ይመስላል የባንዴራ ትርጉማችንና ውዥንብራቸው :!: ዛሬ ባንዴራን እያሳዩ ና አገርህን ተከላከል ጠላትን መክት ብትይው የባንዴራን ጥልቅ ትርጉም የሚያቅ አለ? ጥልቅ ትርጉሙን የሚያውቀው የቤቲንና መሰል ድርጊቶችን ሳያወግዝ ያልፋል ማለት የማይታሰብ ነው::

እህምምቲ በደረቁ አልሰናበትሽም
http://youtu.be/JF8BRvqGCNs
የሪያናን ስቴይ ጋብዜሻለሁ ... አንድም በዛው እንዳትጠፊብኝ በማሰብ ... ሁለትም ከቤቲ ጋር የሚያይዙት ቨርስስ ስላሉት ነው

ሰላም ሁኚ!
ሓየት11
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2945
Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
Location: ላን'ሊይ

Postby ደጉ » Sun Jun 16, 2013 6:43 pm

ዳግማዊ ዋለለኝ አንተ ጣሳ ራስ ነህ ስሜን አንስተህ ላንተ ያልተሰጠ ለማያገባህ መልስ አትስጥ ...እማታውቀውን ፖለቲካ ዝም ብለህ አቡካ....አይመስልህም..? ከመጻፍህ በፊት ትንሽም ቢሆን ለመረዳት ሞክር::አማርኛውን እኔ ካንተ የተሻለ እሰነጥቀዋለሁ...ሰው አንዴ ዳፍንታም ደንቆሮ መሆኑን ካወኩ በሁዋላ ማናገር በጣምያስጠላኛል...!!
"STUPID IS AS STUPID DOES " :D
ደጉ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 4497
Joined: Mon Dec 15, 2003 10:39 am
Location: afghanistan

Postby እህምም » Sun Jun 16, 2013 7:12 pm

ሰላም ሐየት,
ሰለምላሽህ አመሰግናለሁ :: ነገር ግን አሁምን እንተ እንዳስቀመጥከው ሲሪየስ ፕሮብለም መሆኑን መቀበል ያቅተኛል ::
ሓየት11 wrote:እህምም እንዲህ አድማሰ ጠባብ ናት ብዬ ለማመን በውነቱ እቸገራለሁ:: በቤቲ ዙርያ ለያዝሽው አቋም ቢገልጽልኝ ብለሽ ያስቀመጥሽው እንጂ በትክክል የዜጎች ጉዳይ የማያገባሽ ሆነሽ አይደለም:: ስለ ሴተኛ አዳሪዎች: ህጻናትን ስለ ማስኮብለል ወዘተ አንድ ሰሞን በንዴት ስታወግዢ እንደነበር አስታውሳለሁ:: እነዛ ህጻናትና ሴተኛ አዳሪዎች ዘመዶችሽ ሰለሆኑ ነው ያወገዝሽው ለማለት ይከብደኛል::

ይሄ ኮምፓሪስን ንትሽ ፌር አይደለም :: ፕሮስቲቲውሽን እና ቻይልድ ትራፊኪንግ ስር የሰደደ የኢኮኖሚካል እና ማህበራዊ ችግር ውጤቶች ናቸው :: ይህቺ ልጅ ደሞ, ማንም ሳይስገድዳት, ፈልጋ ከሰው ጋር ተኛች:: አንተ ለሁለቱም ጉዳዮች እኩል ተቆርቆሪ እያልከኝ ነው መሰለኝ :: ልጅቱ ማንን ትውደድ , ከማ ጋር ትተኛ, የት ትተኛ የኔ ጉዳይ አይደለም :: ይቺ ልጅ አልተደፈረችም, ቲቪ ላይ ካልወጣሽ አልተባለችም, ሀያ ምናምን አመቱዋ ነው, የተማረች ነች, ለራሱዋ ማሰብ ትችላልች:: እኔ በምን ቤት ነው የሱዋ ሴክስ ላይፍ ውስጥ ሴይ ሶ እሚኖረኝ ::

የአገርሽ ልጆች መጥፎ ሲሰሩ ላለመናገር ምክንያትሽ ምንድን ነው? ምክንያት አለሽ? ወይስ ከዘመዶቼ የዘለለ ጉዳይ አያገባኝም ነው የምትይው አሁንም? ሌሎች ክፋት ሲፈጽሙ አልተናገርንምና አሁንም መናገር የለብንም ለማለት ከሆነም ተሳስተሻል:: እንደዛ የሚባል ሎጂክ አያስኬድም:: ትላንት ደርግ የወጣቶችን ነፍስ ስለቀጠፈ ተብሎ ዛሬ ወያኔ ተመሳሳይ ወንጀል ቢፈጽም ትክክል ነው ማለት አይቻለንም:: አለመናገርም አይጠበቅብንም:. ለዛሬ ስህተት የትላንት ስህተት ጀስቲፋይ አያደርገውም:: አንድ ድርጊት ትላንት ካልተወገዘ ለምን እንዳልተወገዘ መናገርና መወቃቀስ ብቻ ነው ያለብን እንጂ ዛሬንም በዝምታ እንለፈው ማለት የሚያስኬድ አይሆንም::

:lol: አሁምን ኦቨር ኤግዛጁሬት አረግን መሰለኝ :: ቀይ ሽብሩን ምናምን ተወውና ወደ ጉዳዩ እንመለስ :: እምናወራው ስለ አንድ ልጅ ሴክስ ላይፍ ነው:: ያንተን አላቅም ግን, እኔ እምኖርበት ቦታ የሀበሻ ድራግ ዲለሮች, ክሬዲት ካርድ ፍሮድ እሚሰሩ አሉ :: እና ግን አንድም ቀን ሄጄ አይ, እምትሰሩት ጥሩ አደለም ብያቸው አላቅም :lol: ስለእውነት እንነጋገር :: አንተ መጥፎ ሲሰራ ያየኸውን አበሻ በሙሉ እምትገስጽ ከሆነ, ችግሩ ከኔ ነው ማለት ነው :: ፐርሰናሊ ግን, እማላቀውን ሰው እንዲህ አድርግ አታድርግ ማለት አልችልም:: ያ ሰው ሊያማክረኝ እስካልመጣ ድረስ::

በመጀመሪያ ክብር ምን ማለት ነው? እንዴትስ ይገለጻል? ክብሬ አልተነካም ስላልሽ ብቻ አልተነካም ብለን መደምደም እንችላለን? ከራስሽ አልፎም የአገሬ ክብሯ አልተነካም ማለት ይቻልሻል? የአገር ክብር በአንድ ግለሰብ ነው የሚመዘነው ወይስ በብዙሀኑ? ብዙሀኑ ክብራችን ተነክቷል: የሌለንን መጥፎ ገጽታ ለአለም አሳይታለች: ካለ ይህን እንዴት ነው ማስተባበል የምትችይው? በምክንያት! ከዘመዶቼ ውጪ አያገባኝም የሚል ምክንያት እንደማትሰጪኝ ተስፋ አደርጋለሁ::

1. ይሄ ብዙሀን እያልክ እምታወራው ህዝብ የታለ? ግራትንድ, ኢትዮጲያ አልኖርም. ነገር ግን ከሰማኒያ ሚልየን ህዝብ, ከተማ ኖሮ, ስለ ቢግ ብራዘር እውቀት ያለው ህዝብ ስንት ነው? ማስ ሚዲያ አክሰስ ያለው ሰው አውትሬጅድ ሆነ ማለት, ብዙሀኑ አውትሬጅድ ሆነ ማለት አደለም ::

2. ሰው ወራዳ ስላለኝ ወራዳ አያረገኝም :: ያንን እምወስነው እኔ ነኝ :: እና ክብሬ አልተነካም ስልህ, ክብሬ ስላልተነካ ነው :) በፊት እንዳኩትም, እውነት ሰዎች እሱዋን ባዩበት አይን, መላ ኢትዮጲያን/ኢትዮጲያዊያንን እሚያዩ ከሆነ እሱ የነሱ ጠባብነት ችግር ነው :: የኛ አይደልም :: (ክብር ሰብጀክቲቭ ነው በጣም......ምን አስታወስከኝ መሰለህ, የኦሎምፒኩ ጊዜ አንድ የአፍጋኒስታን እሩዋጭ ነበረች:: በውድድሩ ሁኡ ውራ ነበረች ግን ዌስተርን ሚዲያ ስለ ድፍረቱዋ, ቆራጥነቱዋ እና ለሎች ሴቶች በር በመክፈቱዋ በጣም አሞግሰዋት ነበር:: አገሩዋ ስትሄድ ግን, የሀገሩዋ ሚዲያ አገራችንን በአለም ፊት አዋረድሽን ብለው ኮነኑዋት:: እና ሚዲያው አገር አዋረድሽ ስላለ አገሩዋ ተዋርዳለች? ፐርሰናሊ, የሀገሪቱዋ ውርደት አልታየኝም :: ይሄንን ስቶሪ ያመጣሁት ያቺ ልጅ ከቤቲ ጋር ታሪኩዋ ይመሳሰላል ልል ሳይሆን, ክብር እሚለው ነገር በጣም ሰብጀክቲቭ መሆኑን ለማሳየት ነው:: )

ናሽናል ቫልዩ የላትም ስትይስ ምን ለማለት ነው? ዜጋ መሆኑ በራሱ ቫልዩ አይደለም እንዴ? በዜግነቷ በማህበረሰቡ ያላት ቦታ (መምህርነት) ራሱ ቫልዩ አይደለም እንዴ? ፐብሊክ ፊገር ብቻ ነው ላንቺ ናሽናል ቫልዩ ያለው? ይህን ያክል ዜጎችን ቫልዩ ስለምናሳጣ እኮ ነው የዜጎች ሞት ሞት የማይመስለን:: የዜጎች መጎሳቆል ምንም የማይመስለን:: የዜጎች ህይወት ከጥይት ዋጋ በታች የወረደው እኮ ይህን ያክል የማናስብ ደንቆሮዎች ስለሆን ነው:: አይመስልሽም?

"የዜጎች ህይወት ከጥይት ዋጋ በታች ወረደ" እምትለው ላይን ተመችታኛለች::
እኔ የዚች ልጅ ሂወት ዋጋ የለውም አደለም ያልኩት:: ነገር ግን, የዚች ልጅ ድርጊት ኢትዮጲያን እንደሀገር አፌክት አያረጋትም:: ፐብሊክ ፊገር ብትሆን, ፖለቲከኛ ብትሆን የተለየ ታሪክ ነው :: ምክንያቱም, እነዚህ ሰዎች ሀገሪቱ ውስጥ ፖለቲካዊ, ኢኮኖሚካልና ሶሻል ኢንፍሉወንስ አላቸው :: ይቺ ልጅ ግን, ቢበዛ ተማሪዎቹዋን ነው አፌክት እምታረገው :: ያ ደሞ በት/ት ቤቱ እና በወላጆቻቸው ውሳኔ መሰረት ከስራ ሊያባርሩዋት ይችላሉ :: ግን እንደሀገር, ማንም እማያቃት ልጅ ሴክስ ላይፍ ውስጥ ኢንቮልቭድ መሆን ጠቀሜታው አይታየኝም ::

ባንዴራውን በመልበሷና ከኢትዮጵያ ነኝ በማለቷ ግን ኢትዮጵያዊታ ቤቲ እየተባለ ድርጊቷ ስለተዘገበና አገራችንን በመጥፎ ገጽታ ስሟን ስላስጠራች ነው:: ወጉን ብትከተል ባትከተል እኛን ምን አገባን:: እኛን መስለው ባህላችንን የሚያረክሱ ሰዎችን ግን የመመከት አገራዊ ግዴታ እንዳለብን እወቁ::

እኔ ግን ያልገባኝ, ኢትዮጲያዊ ነኝ ስላለች ምን አጠፋች ? ኢትዮጲዊ ነች:: አዎ ኢትዮጲያዊ ነኝ ማለት ደሞ ኢትዮጲያን እወክላለሁ ማለት አደልም ::

ጥሩነሽ ዲባባና መሰረት ደፋር ለአትሌቲክስ ሲመረጡ ህዝብ አልመረጣቸውም:: ብቁ ናቸው ብሎ የስፖርት ፌደሬሽንና ባለሟያዎች መርጠዋቸዋል:: እነዚህ ልጆች በየሄዱበት ድል አድርገው ሲገቡ: ባንዴራውን ከፍ አስደርገው ሲያውለበልቡ: ኢትዮጵያ ክብር አጎናጸፏት ብለሽ ታምኛለሽ ወይስ ዩ ሀቭ ኖ ፊሊንግ አባውት ኢት? ከርሀብ ቀጥሎ አገራችን በአትሌቲክስ በበጎ ገጽታ እንድትታወቅ ጠንክረው የሰሩ ልጆቿ ክብርን ሲያጎናጽፉን መርጠናቸው ይወክሉናል ብለን አልነበረም:: ልክ እንደፕሮዲሰሮቹ ብቁ ናቸው ቢሄዱ ያሸንፋሉ የሚሉ ባለሞያዎች ስለመረጧቸው ነበር:: ገቢቶ አህምምቲ? መቼስ ላብ በላብ ሆነሻል ዛሬ: አይ ካን ፊል ኢት :wink:

:lol: የስፖርት ፌደረሽኑ, ስሙ ፌደሬሽን ይላል መሰለኝ :: አዝ ኢን ገቨርንመንት ኤጀንሲ :: ስለዚህ እሩዋጮቹ ሀገርን ወክለው ነው ሚሄዱት!!! የስፖርት ፌደሬሽኑ ለሀገሪቱ ሪስፖንሲቢሊቲ አለበት :: የቢግ ብራዘር ፕሮዲውሰሮች ለሀገሪቱ ሪስፖንሲቢሊቲ የለባቸውም :: የስፖርት ፌደሬሽኑ ለሀገሪቱ ማን ብዙ ያሸንፋል በለው ነው ሚወስኑት :: ቢግ ብራዘር ማን አሸነፈ አላሸነፈ ጉዳያቸው አይደለም :: የነሱ አላማ, ምን አይነት ገጸባህሪዎች ብዙ ቪወር ያመጣሉ, ከዛም ምን ያሀል አድ ስፔስ ሸጠን, ምን ያሀል ብር ለኔትዎርኩ እንሰራለን ነው :: ስለዚህ, ህይቺ ልጅ ቢግ ብራዘር ላይ መውጣቱዋ, ከኢትዮጲያ ስለሆነች ሳይሆን, ገጸባህሪዋ ለላይቭ ቲቪ ይመቻል ብለው ስላሰቡ ነው ::

አንተ በጣም አካብደህ ይቺ ልጅ ከሰው ጋ ተኛችና ስለ ሰማእታት, ቀይሽብር, ወያኔ , ባንዲራ ምናምን ታወራለህ :: ትንሽ ከሞራል ሀይግራውንድ እንውረድና ነገሮችን እንዳሉ እንያቸው:: ልጅቱ ላይቭ ቲቪ ላይ ከሰው ጋር ተኛች...ሀላስ:: ይሄ የልጅቱ ሞራል ይዞታ እንጂ የሀገር ሪፍሌክሽን አይደልም :: አንተ እንደምታስበው ከሆነ እማ ጀርዚ ሾርን አይቶ የኒውጀርዚ ሴት በሙሉ ፐርሚስኪወስ ነው ብሎ እንደመደምደም ነው :lol:

ps, stay is a really good song. Thank you. I like her live performance vids better though.

መልካም ሰንበት :)
Homage to darkness : http://yekolotemari.blog.com/2010/02/09 ... -darkness/

"Is it stealing
if I take
the pains of others

and make it my healing?"
http://elicitbeauty.blogspot.com/
እህምም
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2509
Joined: Mon Dec 19, 2005 10:36 pm
Location: on a small rock; between an ocean and a sea.

Postby ገልብጤ » Sun Jun 16, 2013 8:13 pm

ወንዳገረዶቹ ቤቲ ቁላ ስለበዳት ብቻ ባህላችን ረከሰ የምትሉ አጋሰሶች ይህው የናንተ ቢጤ አገራችን ታዛምቶ የለም እንዴ
በአዲስ አበባ 6 መምህራን በህፃናት ላይ ግብረሰዶም ፈጽመዋል በሚል ተጠርጥረው ታሰሩ ...

በቦሌ ክፍለ ከተማ ልዩ ቦታው ሩዋንዳ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ በሚገኘው ካራክተር ሆልማርክ አካዳሚ በሚባል ትምህርት ቤት ግቢ ውስጥ፣ በሁለት ወንድ ሕፃናት ላይ ግብረሰዶም ፈጽመዋል የተባሉ ስድስት መምህራን ተጠርጥረው ክስ ተመሠረተባቸው ሲል ሪፖርተር ጋዜጣ ዘገበ።
ተጠርጣሪዎቹ የአካዳሚው ዳይሬክተር አቶ ደሳለኝ ኃይለየሱስ፣ የአካዳሚው ሱፐርቫይዘር አቶ የኔዓለም ጌታቸው፣ መምህር ዓለማየሁ ገብሬ፣ መምህር ደበበ ጥሩነህ፣ አቶ መልካሙ ቀለብና አቶ ሳምሶን መኩሪያ ሲሆኑ፣ አካዳሚው ካራክተር ሆልማርክ አካዳሚ አክሲዮን ማኅበርም መከሰሱን የፌዴራል ዓቃቤ ሕግ ለፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ለሰባተኛ ወንጀል ችሎት ያቀረበው ክስ ያስረዳል ያለው የሪፖርተር ጋዜጣ ዘገባ ጨምሮም ተጠርጣሪዎቹ የ 10 እና የ 11 ዓመት ዕድሜ ያላቸውን ሁለት ወንድ ሕፃናትን ከጥቅምት ወር መጀመሪያ 2005 ዓ .ም . ጀምሮ በምሳና በዕረፍት ጊዜ ተማሪዎች ከክፍል ሲወጡ፣ ወደ ባዶ ክፍል በመውሰድ በተደጋጋሚ እየተፈራረቁ የግብረሰዶም ድርጊት እንደፈጸሙባቸው ክሱ ያስረዳል፡፡ በተለያዩ ጊዜያት ዳይሬክተሩንና ሱፐርቫይዘሩን ጨምሮ ሌሎቹም መምህራንም በየካቲት ወር ሁለት ቀናት፣ እንዲሁም በሚያዝያ ወር በሕፃናቱ ላይ ድርጊቱን ፈጽመዋል በሚል ተጠርጥረው፣ የሕፃናት ክብር ድፍረት ወንጀል ተካፋይ በመሆን መከሰሳቸውን ክሱ ያብራራል ሲል ዘግቧል ...ለዝርዝሩ ታች ያለችዋን ሊንክ ገጭ :-
http://freedom4ethiopian.wordpress.com/2013/06/16/3245/
ያልበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ምርጫ ሲያስብ
የበሰለ ፖለቲከኛ ስለቀጣዩ ትውልድ ያስባል
James freeman clarke
ገልብጤ
ዋና ውሃ አጠጪ
ዋና ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1746
Joined: Sat Jun 26, 2010 11:24 pm

Postby ሓየት11 » Mon Jun 17, 2013 12:58 am

እዋይ እህምምቲ እሁድን በስራ ተጠመድናት በይኝ ... ሎንግ ሪ ነው እንግዲህ ... ቻይው ... :D

እህምም wrote:ይሄ ኮምፓሪስን ንትሽ ፌር አይደለም :: ፕሮስቲቲውሽን እና ቻይልድ ትራፊኪንግ ስር የሰደደ የኢኮኖሚካል እና ማህበራዊ ችግር ውጤቶች ናቸው :: ይህቺ ልጅ ደሞ, ማንም ሳይስገድዳት, ፈልጋ ከሰው ጋር ተኛች:: አንተ ለሁለቱም ጉዳዮች እኩል ተቆርቆሪ እያልከኝ ነው መሰለኝ
::
እኔ ያንን ያነሳሁት ሁለቱን ለማነጻጸር ሳይሆን: ዘመዴ አይደለችምና አያገባኝም ላልሽው ነው:: ስናውቅሽ ስለወገንሽ እንደሚያገባሽ ነበር:: ለዚህኛው ክርክርሽ ያንን ለማለት ለምን እንደመረጥሽ ግራ ቢገባኝ ነው ያን ምሳሌ ማቅረቤ:: ያም ሆኖ ግን በዚህ ዙርያ የመጀመሪያውን አስተያየቴ ስሰጥ ቤቲን ሙሉ በሙሉ ጥፋተኛ ያደረገ ሳይሆን ስርዓቱንም ተጠያቂ ያደረገ ነበር:: ልጅቱ ህልም አላት: ህልሟን ለማሳካት she'd "do whatever it takes". የተሻለ አማራጭ ቢኖራት ኖሮ ምናልባት ወደዚህ ውድድር አትገባም ነበር ይሆናል::

ልጅቱ ማንን ትውደድ , ከማ ጋር ትተኛ, የት ትተኛ የኔ ጉዳይ አይደለም :: ይቺ ልጅ አልተደፈረችም, ቲቪ ላይ ካልወጣሽ አልተባለችም, ሀያ ምናምን አመቱዋ ነው, የተማረች ነች, ለራሱዋ ማሰብ ትችላልች:: እኔ በምን ቤት ነው የሱዋ ሴክስ ላይፍ ውስጥ ሴይ ሶ እሚኖረኝ ::

እህምምቲ በዚህ መልኩ ያወገዛት ሰው አለ? ለምን እከሌን አልወደድሽም, ለምን ከሱ ጋር ተኛሽ, ወይም ባንቺ የወሲብ ህይወት ያገባኛል ብሎ የተቃወማት ሰው አለ? ድጋፋችን ትክክል እንዲመስል ሲባል ለምን ያልተባለን እንደተባለ አድርገን እንደምንከራከር እኮ ነው ግራ የሚገባኝ:: እኔ ለምሳሌ ድርጊቷን ያወገዝኩበት ሶስት ነጥብ ላስቀምጥልሽ:
1. ባንዴራውን ለምን ያዘችው? ለምን አስፈለጋት? ማንስ ነው የሰጣት?
2. ከዛ ብኋላ ደግሞ ያን ድርጊቷን የፈጸመችው 24/7 ካሜራ እንደተደቀነባትና አለም እንደሚመለከታት ጠንቅቃ እያወቀች መሆኑን ነው ያወገዝኩት::
3. ድርጊቷ ምንም አዲስ ነገር የለውም መባሉን ነው ያወገዝኩት::

I - ድርጊቷ በላይቭ ያልታየ ቢሆን ኖሮ ምንም ባላልኩ ነበር::
II - ባንዴራውን ይዛ ራሷን ባታስተዋውቅ ኖሮ (ድርጊቷ በላይቭ ቢታይም ማለት ነው) ያሁኑን ያክል አላወግዝም ነበር::
III - ያን ካደረገች ብኋላም ግለሰባዊ መብቷ ነው ባይ ጥራዝ-ነጠቅ ባይበዛ ኖሮ ያሁንን ያክል አላወግዝም ነበር::

እንደሚመስለኝ የአብዛኛው ምክንያትም ከዚህ አያልፍም:: መቼስ ያን ብለሽ ስትጽፊ እህምም ከማን ጋር የትና እንዴት መገናኘት እንዳለባት እነ ሓዩ ይቆረቆራሉ ብለሽ እንዳልሆነ ግልጽ ነው :wink:

አሁምን ኦቨር ኤግዛጁሬት አረግን መሰለኝ :: ቀይ ሽብሩን ምናምን ተወውና ወደ ጉዳዩ እንመለስ :: እምናወራው ስለ አንድ ልጅ ሴክስ ላይፍ ነው:: ያንተን አላቅም ግን, እኔ እምኖርበት ቦታ የሀበሻ ድራግ ዲለሮች, ክሬዲት ካርድ ፍሮድ እሚሰሩ አሉ :: እና ግን አንድም ቀን ሄጄ አይ, እምትሰሩት ጥሩ አደለም ብያቸው አላቅም :lol: ስለእውነት እንነጋገር :: አንተ መጥፎ ሲሰራ ያየኸውን አበሻ በሙሉ እምትገስጽ ከሆነ, ችግሩ ከኔ ነው ማለት ነው :: ፐርሰናሊ ግን, እማላቀውን ሰው እንዲህ አድርግ አታድርግ ማለት አልችልም:: ያ ሰው ሊያማክረኝ እስካልመጣ ድረስ::

እህምምቲ የዚህኛው ነጥቤ ባጭሩ ምን መሰለሽ ... አንድን ስህተት በሌላ ስህተት ጀስቲፋይ ማድረግ አትችይም ... ነው:: ሌሎች ሲሳሳቱ ስለማንናገር እሷ ላይ ቁጣችንን አናክርረው ... ማለት አንድ ነገር ነው:: ድርጊቷ ኖርማል ነው (ስህተት የለበትም) ...ማለት ደግሞ ሌላ ነገር ነው::

1. ይሄ ብዙሀን እያልክ እምታወራው ህዝብ የታለ? ግራትንድ, ኢትዮጲያ አልኖርም. ነገር ግን ከሰማኒያ ሚልየን ህዝብ, ከተማ ኖሮ, ስለ ቢግ ብራዘር እውቀት ያለው ህዝብ ስንት ነው? ማስ ሚዲያ አክሰስ ያለው ሰው አውትሬጅድ ሆነ ማለት, ብዙሀኑ አውትሬጅድ ሆነ ማለት አደለም ::

እህምምቲ አሁንም ይህን አጥተሽው አይደለም ... እንዲሁ እያለመጥሽብኝ መሆን አለበት :wink: ሊቃውንት ሪሰርች ገለመሌ ስንሰራ ያኔ ... 80 ሚልዮን ህዝብ ኢንተርቪው አድርገን አይደለም:: ... ከ5% የማያንሱ ራንደም ሳምፕል ወስደን ነው:: ... ስለ ቤቲ መረጃው የደረሰውን እንደሳምፕል ብንወስድ ... የነሱን ሪአክሽን ለክተን ስለብዙሀኑ አመለካከት ድምዳሜ መስጠት እንደሚቻል ሳይንስ አስተምሮናል :wink: ... በየሶሻል ኔትዎርኮቹ: ድረገጾች: ቲዮቦች ወዘተ ያለውን ስሜት ለክተሽው እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ:: የኛ ቢጤ "ደንቆሮዎች" ዶሚኔት እንደሚያደርጉት ዛሬ ጠዋት የሰማሽው ይመስለኛል :wink:

2. ሰው ወራዳ ስላለኝ ወራዳ አያረገኝም :: ያንን እምወስነው እኔ ነኝ :: እና ክብሬ አልተነካም ስልህ, ክብሬ ስላልተነካ ነው :) በፊት እንዳኩትም, እውነት ሰዎች እሱዋን ባዩበት አይን, መላ ኢትዮጲያን/ኢትዮጲያዊያንን እሚያዩ ከሆነ እሱ የነሱ ጠባብነት ችግር ነው :: የኛ አይደልም :: (ክብር ሰብጀክቲቭ ነው በጣም......ምን አስታወስከኝ መሰለህ, የኦሎምፒኩ ጊዜ አንድ የአፍጋኒስታን እሩዋጭ ነበረች:: በውድድሩ ሁኡ ውራ ነበረች ግን ዌስተርን ሚዲያ ስለ ድፍረቱዋ, ቆራጥነቱዋ እና ለሎች ሴቶች በር በመክፈቱዋ በጣም አሞግሰዋት ነበር:: አገሩዋ ስትሄድ ግን, የሀገሩዋ ሚዲያ አገራችንን በአለም ፊት አዋረድሽን ብለው ኮነኑዋት:: እና ሚዲያው አገር አዋረድሽ ስላለ አገሩዋ ተዋርዳለች? ፐርሰናሊ, የሀገሪቱዋ ውርደት አልታየኝም :: ይሄንን ስቶሪ ያመጣሁት ያቺ ልጅ ከቤቲ ጋር ታሪኩዋ ይመሳሰላል ልል ሳይሆን, ክብር እሚለው ነገር በጣም ሰብጀክቲቭ መሆኑን ለማሳየት ነው:: )

በነገርሽ ላይ እንዳውም ጥሩ ነው በር ከፈተችልን የሚል ኮሜንት አንብቤያለሁኝ :D በሌሎች ዜጎች የማትጠየቅ ጉጉት ፊት ትሆን ይሆናል እንጂ :lol: እኒዌይ አንቺ ክብሬ አልተነካም ካልሽ ምንም ማለት አልችልም እኔ:: ነገር ግን አንድ ነገር ሰዎች ላይ ሊፈጥር የሚችለውን ኢምፕሬሽን ታጪዋለሽ ብዬ አላስብም:: ኦ ሳክሲ እቶፓን ላዲ አዩ ኢዚ ጎይን ዳውን ቱ አርዝ ላይክ ቤቲ ... ባዮች እንደሚበረክቱ አልጠራጥርም :wink:

እግረመንገዳችንን ታድያ ለምን በፖሊሲ ደረጃ አንዳንድ አገሮች ስለአገራቸው ጥሩ ገጽታ መገንባት እንደሚጨነቁ ብናስስ ምን ይለናል? ይሄኔ እኮ ቤቲም ባንዴራውን ይዛ ስትንጎራደድ በውስጣ ያገሯን ገጽታ ለመገንባት አስባ ይሆናል - በረሀብ ብቻ ሳይሆን በቢግ ብራዘርስ አሸናፊነትም እንድንታወቅ :D

"የዜጎች ህይወት ከጥይት ዋጋ በታች ወረደ" እምትለው ላይን ተመችታኛለች::
እኔ የዚች ልጅ ሂወት ዋጋ የለውም አደለም ያልኩት:: ነገር ግን, የዚች ልጅ ድርጊት ኢትዮጲያን እንደሀገር አፌክት አያረጋትም:: ፐብሊክ ፊገር ብትሆን, ፖለቲከኛ ብትሆን የተለየ ታሪክ ነው :: ምክንያቱም, እነዚህ ሰዎች ሀገሪቱ ውስጥ ፖለቲካዊ, ኢኮኖሚካልና ሶሻል ኢንፍሉወንስ አላቸው :: ይቺ ልጅ ግን, ቢበዛ ተማሪዎቹዋን ነው አፌክት እምታረገው :: ያ ደሞ በት/ት ቤቱ እና በወላጆቻቸው ውሳኔ መሰረት ከስራ ሊያባርሩዋት ይችላሉ :: ግን እንደሀገር, ማንም እማያቃት ልጅ ሴክስ ላይፍ ውስጥ ኢንቮልቭድ መሆን ጠቀሜታው አይታየኝም ::

ፐብሊክ ፊገር የምትያቸው እነማንን ነው? ቤቲ ራሷ እኮ በተለይ ከድርጊቷ ብኋላ የብዙዎች መነጋገሪያ እንደመሆኗ ፐብሊክ ፊገር ሆናለች:: ምንድነውስ ልዩነቱ:?: ለምሳሌ ሬድዋን የሚባለው የኢህአዴግ ፖለቲከኛ ይህን ቢያደርግና እሷ ይህን ብታደርግ ሌሎች ላይ የሚፈጥረው የኢምፕሬሽን ልዩነት ምንድን ነው?

እኔ ግን ያልገባኝ, ኢትዮጲያዊ ነኝ ስላለች ምን አጠፋች ? ኢትዮጲዊ ነች:: አዎ ኢትዮጲያዊ ነኝ ማለት ደሞ ኢትዮጲያን እወክላለሁ ማለት አደልም ::

ከባንዴራው ጋር በተያያዘ ከላይ የጠቀስኩት ይህን ጥያቄሽን ይመልሳል መሰለኝ::

:lol: የስፖርት ፌደረሽኑ, ስሙ ፌደሬሽን ይላል መሰለኝ :: አዝ ኢን ገቨርንመንት ኤጀንሲ :: ስለዚህ እሩዋጮቹ ሀገርን ወክለው ነው ሚሄዱት!!! የስፖርት ፌደሬሽኑ ለሀገሪቱ ሪስፖንሲቢሊቲ አለበት :: የቢግ ብራዘር ፕሮዲውሰሮች ለሀገሪቱ ሪስፖንሲቢሊቲ የለባቸውም :: የስፖርት ፌደሬሽኑ ለሀገሪቱ ማን ብዙ ያሸንፋል በለው ነው ሚወስኑት :: ቢግ ብራዘር ማን አሸነፈ አላሸነፈ ጉዳያቸው አይደለም :: የነሱ አላማ, ምን አይነት ገጸባህሪዎች ብዙ ቪወር ያመጣሉ, ከዛም ምን ያሀል አድ ስፔስ ሸጠን, ምን ያሀል ብር ለኔትዎርኩ እንሰራለን ነው :: ስለዚህ, ህይቺ ልጅ ቢግ ብራዘር ላይ መውጣቱዋ, ከኢትዮጲያ ስለሆነች ሳይሆን, ገጸባህሪዋ ለላይቭ ቲቪ ይመቻል ብለው ስላሰቡ ነው ::

ከሞን እህምምቲ የስፖርት ፌደሬሽ ባለሞያነት እንደመምህርነቷ የመንግስት ኢንስቲቱሽን ነው:: ፌደሬሽኑን በተለይ ስፖርተኞችን የሚመለምሉ ባለሞያዎች ህዝብ አልመረጣቸውም::

እኔ ለወንድም ጋሼ ሾ :lol: ሰዎች እንዴት እንደሚመረጡ አላውቅም:: ህዝቡ ትወክለናለች ብሎ እንደማይመርጣቸው ግን እርግጥ ነው::
እንደው ግን እህምምቲ የቢግ ብራዘር ስፖንሰሩ ማነው? መቼስ የአድ ስፔስ ሽያጭ ብቻ ያን ሁሉ ወጪ አይችልላቸውም:: ዘ ብራዘር ሁድ ይሆን እንዴ? ሎጎውን ሳየው "ዘ ኦል ሲይንግ አይ" የምንለው ነገር ያውም ተኳኩሎ አለበት :wink:

አንተ በጣም አካብደህ ይቺ ልጅ ከሰው ጋ ተኛችና ስለ ሰማእታት, ቀይሽብር, ወያኔ , ባንዲራ ምናምን ታወራለህ :: ትንሽ ከሞራል ሀይግራውንድ እንውረድና ነገሮችን እንዳሉ እንያቸው:: ልጅቱ ላይቭ ቲቪ ላይ ከሰው ጋር ተኛች...ሀላስ:: ይሄ የልጅቱ ሞራል ይዞታ እንጂ የሀገር ሪፍሌክሽን አይደልም :: አንተ እንደምታስበው ከሆነ እማ ጀርዚ ሾርን አይቶ የኒውጀርዚ ሴት በሙሉ ፐርሚስኪወስ ነው ብሎ እንደመደምደም ነው :lol:

እሺ ከከፍታው ወረድኩ:: ግን በጣም ፈጠፈጥሽኝ እህምሚና :wink: ኋላስ ነው ያልሽኝ? ኋላስ ምን? ከበደ አበበን ዘረፈው ... ኋላስ? .... ገደለው ... ኋላስ? ... You cann't defend morality on absolute ground, unless you are a believer in God. Our moral values are always relative. Open sex in my society is an immoral act. Cannibalism in others is a just act!

ps, stay is a really good song. Thank you. I like her live performance vids better though.

መልካም ሰንበት :)

አንድ አለብሽ :wink: አንቺ ልማደኛ ነሽ ሰምቶ ጭጭ ብቻ ነው :D
ሓየት11
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2945
Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
Location: ላን'ሊይ

Postby ሾተል » Mon Jun 17, 2013 1:01 am

ሀየት የሚሉህ ሳታውቅ ድንጋይ የሆንክ አለሌ....ለምን እህምምን ለቀቅ አታደርጋትም?እዛ ፖለቲካ ሩም ልክ ልክህንና ድንግይ ከብትነትህን ሲነግሩህ ለዛ መልስ አጥተኽ እዚህ በራሷ የምትተማመንና ኢንቴሌጀንት የሆነችን ልጅ በደረኡ ልታደርቃት ትሞክራለኽ.....መጀመርያ በምን አቅምህ ነው ከእህምም ጋር ድፍረት ኖሮኽ የምትመላለሰው?ለምን ደረጃህን አትጠብቅም?

አንተ ጋር ሰው የሚጫወተው ከታች የተሰጠኽን ኤግዛም በጥሩ ውጤት ስታልፍ ነው::

ሀየት ከብቱ ....ከቤቲና ከእሰየ አገርን ወክሎ አገር ያሰደበ .....ጉቦኝነትን በኢህአዴግ ድርጅት ውስጥ ከታምራት ላይኔ ጋር ሆኖ ኢህአዴግ በጉቦ እንዲጨማለቅ ፈር የቀደደ ወይም መሰረት የሆነ .....አገር እንዲሁም ፓርቲው አምኖት ሲያበቃ የፓርቲውንና የአገሩን እምነት ክዶ የአገሪቱን ገንዘብ ለግል ጥቅሙ አውሎ ዘብጥያ የወረደ .....ማን ነው ?

ሀ -እሰየ አብረሀ

ለ -ቤቲ በዴ

መ -መልሱ ሀ ነው

ይቺን ከመለስክልኝ ከብትነትህን በደንብ አረጋግጣለሁ ::

ሀየት ከእሰየ አልፎ የሰዬ ቤተሰቦች ባጠቃላይ ባንክ ውስጥ ያለው ገንዘባቸው በመንግስት ፍሪዝ የተደረገው ለምንድን ነው ?

አየኽ ምክክር የሚሉት የዝንተ አለም ከብቱ ስለሞራልና ስነምግባር ሳያውቅ ቃሉን ሲሉ ሰምቶ ሊያንጠባጥብ ቢመጣ አንተም ያው ስለሆንክ ከብትን ከብት ደገፈ ::እንግዲኽ አጎትህ ያንን የመሰለ ስምና ክብር እንዲሁም አላፊነት ኖሮት ሲያበቃ ለግል ቀፈቱ ሲል ተዋርዶ ዘብጥያ የወረደው እሰዬን የሚያክል አጎት እያለኽ አፍህን ሞልተኽ በራሷ ---- የፈለጋትን ለሆነች እንኩዋን አገር አይደለም ጎረቤቶችዋ የማያውቁዋት አንድ የመንግስት ተቀጣሪ ሞራል ኖሮህ ስታወራ ትንሽ ከብትነትህና እፍረት ብልጭ ድርግም አይልብህም ?

በዚች አለም ብዙ ከብትና ድንጋዮችን አይቻለሁ እንዳንተ ያለ ግን አይናችሁን ጨፍኑና ከብት አይደለሁም ብዬ የሰው ስእል እኔ ነን ብዬ ላሞኛችሁ ትለናለኽ .....እዝጎ .....9ጠነኛው ሺህ ከሚልየን ::

ሾተል ነን .........ሾተልን ጠበቅ.....እህምምን ለቀቅ
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby እህምም » Mon Jun 17, 2013 1:40 am

ሓየት11 wrote:
እሺ ከከፍታው ወረድኩ:: ግን በጣም ፈጠፈጥሽኝ እህምሚና :wink: ኋላስ ነው ያልሽኝ? ኋላስ ምን? ከበደ አበበን ዘረፈው ... ኋላስ? .... ገደለው ... ኋላስ? ... You cann't defend morality on absolute ground, unless you are a believer in God. Our moral values are always relative. Open sex in my society is an immoral act. Cannibalism in others is a just act!

ሰላም ሐየት,
ስለሞራሊቲ ባነሳኸው ነጥብ እስማማለሁ :: ግን, የኔ አርጊውመንት ድርጊቱ ልክ ነው ልክ አይደለም አልነበረም :: አስተያየቴ የልጅቱ አክሽን ስለራሱዋ እንጂ, ስለሀገራችን ስቴትመንት አደለም ነበር ::

ኤኒዌይ....እዳ ሳልገባ....ይህቺን ኢንጆይ አድርግ

youtube.com/watch?v=a1gbZTmPiYA

Luke James : I want you.

This guy has some pipes. I've been obsessed with him recently :)
Homage to darkness : http://yekolotemari.blog.com/2010/02/09 ... -darkness/

"Is it stealing
if I take
the pains of others

and make it my healing?"
http://elicitbeauty.blogspot.com/
እህምም
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2509
Joined: Mon Dec 19, 2005 10:36 pm
Location: on a small rock; between an ocean and a sea.

Postby ሓየት11 » Mon Jun 17, 2013 2:48 pm

:lol: ሾ ትል ሰላም ነው? እንዴት ነው ጤና ምናምን? አልሞላ አለህ አይደል?

የዛሬ ሶስት/አራት አመት በ1997 ምርጫ ማግስት የዲያስፖራ ሰላማዊ ሰልፍ አደራጅና አቀናጅ ነበር - ምን አይተህ ተለወጥክ ብዬ የጠየቅኩህን ዛሬ ሞዲፋይ አርገህ እኔን ትተጠይቀኛለህ እንዴ? ብርቱካንን ብትጠይቃት አይሻልህም :lol:

ይልቅ ማውራት ካስፈለገስ ስለ ቢልየነሩ የቀድሞ ጠቅላይ ሚንስትራችን እናውራ :D ወቅታዊም አይደል ይቺን ዘንቆል አርጋትማ :lol: ሶርስ ኦፍ ዌልዝ ምን ይላል, ዘብዝቤ :wink:

ሾተል wrote:ሀ -እሰየ አብረሀ

ለ -ቤቲ በዴ

መ -መልሱ ሀ ነው

መልሱ ሐ ነው :idea: :lol:

ሾተል ነን .........ሾተልን ጠበቅ.....እህምምን ለቀቅ

ተው ባክህ :D
ሽምትሩን ሾ ትል ገፍተር
እህምምን ጨበጥ :D

እህምም wrote:ኤኒዌይ ....እዳ ሳልገባ ....ይህቺን ኢንጆይ አድርግ

youtube.com/watch?v=a1gbZTmPiYA

Luke James : I want you.

This guy has some pipes. I've been obsessed with him recently :)

@ እህምምቲ ሶስት ደቂቃ ከምጠብቅ በዚሁ አመስግኜሽ ... አንድ ለመንገዴን ጣል አርጌ ውልቅ ልበል ይፈቀድልኝ :D

http://youtu.be/HCfPhZQz2CE
ሓየት11
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2945
Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
Location: ላን'ሊይ

Postby ጌታ » Mon Jun 17, 2013 3:01 pm

ሓየት11 እና እህምም ውይይታችሁን ወድጄላችኋለሁ:: አንተ ሸፋፋ ሓየት11 ግን እንደምትመቸኝ ነግሬህ አውቃለሁ? :lol:
ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሄር ትዘረጋለች!!!
ጌታ
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 3037
Joined: Sun Apr 17, 2005 5:35 pm
Location: ዶሮ ተራ

Postby ሾተል » Mon Jun 17, 2013 3:35 pm

ሀየት

ሾተል የዛሬ ሶስት /አራት አመት በ 1997 ምርጫ ማግስት የዲያስፖራ ሰላማዊ ሰልፍ አደራጅና አቀናጅ ነበር - ምን አይተህ ተለወጥክ ብዬ የጠየቅኩህን ዛሬ ሞዲፋይ አርገህ እኔን ትተጠይቀኛለህ እንዴ ? ብርቱካንን ብትጠይቃት አይሻልህም Laughing

አይ ሀየት የምድረ ጉበኛና ቀማኛ እምነት አጉዳይ ደጋፊ::

አንድ ነገር ልንገርኽ?እኔ በምርጫ ዘ'ጠና ሰባት ጊዜ ምርጫ ተሰረቀ አልተሰረቀም ብዬ ሳይሆን አደባባይ የወጣሁት ሰላማዊ ተቃውሞ ወገኖቻ አድርገው ሲያበቁ በጠገቡ አጋዚና ፌዴራሎች በየመንገዱ ለተደፉት ፍርድ በጥይት ለተሰጣቸው ወገኖቼ ነው::አሁንም ቢሆን እስክሞት ድረስ ያንን ድርጊት እቃወማለሁ::አሁንም በአፈሙዝ አላምንም::ያንን ተቃውሞ በተመለከተ ግጥም ጽፌያለሁ በያደባባዩ ተቃውሜያለሁ....ያንን እነ ዶክተር ያእቆብና የቅንጅት ተወካዮች እዚህ የመጡ ጊዜ አይተዋልና ባደባባይ ምን ጽፈን እንደተቃወምን ይመስክሩ::

ከዛ ውጭ ባይገርምህ በዛን ጊዘ ስለ ኢትዮዽያ ምርጫ የማውቀው ነገር አልነበረም ምርጫው ሲካሄድ....ነገር ግን ወገኖች ተገደሉ ሲባል ኢሰብአዊ ድርጊቱ አስቆጥቶኝ ወጥቻለሁ::አሁንም አያድርገው እንጂ ባጋጣሚ እንደዛ ቢሆን አደባባይ መውጣቴ አይቀርም::

ተመለሰልኽ?በል አንተ አልመለስክልኝም ከቤቲና ከእሰየ አብረሀ አገርን የከዳ ማነው?

ሾተል ነን.....መጣን
እሰይ ተመስጌን አምላኬ ለካስ በክብርነቴ እራሴን ሆኜ እኔነቴን ፈልጌ አግኝቼዋለሁ !?
ሾተል
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 9653
Joined: Thu Jan 13, 2005 9:42 pm
Location: Vienna-Austria

Postby ሓየት11 » Mon Jun 17, 2013 10:33 pm

ጌታ wrote:ሓየት11 እና እህምም ውይይታችሁን ወድጄላችኋለሁ:: አንተ ሸፋፋ ሓየት11 ግን እንደምትመቸኝ ነግሬህ አውቃለሁ? :lol:

ጌች ርችቱ :D
ወድጄላችኋለሁ እያልክ ልታፋጀን ነው እንዴ? አንተን ለማስደሰት ብለን በይሉኝታ እንቀጥል? :D

በነገርህ ላይ ... እኔ ፈርጠምጠም ያልኩ ... ግንድ እግር እንጂ :lol: ሸፋፋ አይደለሁም ... የሌለ ኢምፕሬሽን እንዳትይዝ :lol:

ያው አንተ ብቅ ማለትህን ሲያይ ደቤም ብቅ ይልልናል ብለን ተስፋ እናደርጋለን :wink:
ሓየት11
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2945
Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
Location: ላን'ሊይ

Postby ሓየት11 » Mon Jun 17, 2013 11:08 pm

ሾተል wrote:አይ ሀየት የምድረ ጉበኛና ቀማኛ እምነት አጉዳይ ደጋፊ::

እረ ተው ሾተል ወንድሜ :D ስለሞተው (ብርቱካን ስለገደለችው) ጉዳይ ማውራቱን ትተን ስለሞተው መሪያችን እናውራ :D 3 ቢልዮን ዶላር :?: ባሁኑ ምንዛሪ ሲሰላ እኮ 56,000,000,000 ብር መሆኑ ነው :roll: የህዳሴን ግድብ ግማሹን እኮ ነው ይዞት የሄደው :lol: ይቅር ባክህ ሙት ወቃሽ አታድርገን::

አንድ ነገር ልንገርኽ?እኔ በምርጫ ዘ'ጠና ሰባት ጊዜ ምርጫ ተሰረቀ አልተሰረቀም ብዬ ሳይሆን አደባባይ የወጣሁት ሰላማዊ ተቃውሞ ወገኖቻ አድርገው ሲያበቁ በጠገቡ አጋዚና ፌዴራሎች በየመንገዱ ለተደፉት ፍርድ በጥይት ለተሰጣቸው ወገኖቼ ነው::አሁንም ቢሆን እስክሞት ድረስ ያንን ድርጊት እቃወማለሁ::አሁንም በአፈሙዝ አላምንም::ያንን ተቃውሞ በተመለከተ ግጥም ጽፌያለሁ በያደባባዩ ተቃውሜያለሁ....ያንን እነ ዶክተር ያእቆብና የቅንጅት ተወካዮች እዚህ የመጡ ጊዜ አይተዋልና ባደባባይ ምን ጽፈን እንደተቃወምን ይመስክሩ::

ከሶስት አመት በፊት ካቆምንበት እንቀጥል ሾትል?
ታድይ ግድያው እስራቱ ግርፋቱ መፈናቀሉና ሌላው ኢሰብአዊ ድርጊት ስላቆመ ነው አንተ አሁን መቃወህን ያቆምከው?

ከዛ ውጭ ባይገርምህ በዛን ጊዘ ስለ ኢትዮዽያ ምርጫ የማውቀው ነገር አልነበረም ምርጫው ሲካሄድ....ነገር ግን ወገኖች ተገደሉ ሲባል ኢሰብአዊ ድርጊቱ አስቆጥቶኝ ወጥቻለሁ::አሁንም አያድርገው እንጂ ባጋጣሚ እንደዛ ቢሆን አደባባይ መውጣቴ አይቀርም::

በዚህ እተማመንብሀለሁ:: ለሰው ልጅ ህይወት ክብር አለህ:: ሲሞቱ ከልብህ ታለቅሳለህ:: እንደው አንዳንዴ ወሰድ ያረግህና ገዳዮቹን ታወድሳለህ እንጂ ... ሲገድሉ ዝም እንደማትል እገምታለሁ:: ግን አንዳንዴ ለሰው ልጅ ህይወት ይህን ያህል ክብር ያለው ሰው ... ለምን በህይወት ሳሉ ሰዎችን እንደማያከብር ግራ ይገባኛል ኖ (ጣሊያንኛን ሳዳቅላት ነው )

ተመለሰልኽ?በል አንተ አልመለስክልኝም ከቤቲና ከእሰየ አብረሀ አገርን የከዳ ማነው?

መመለስ እንኳን በደንብ አልተመለሰልኝም ... ድጋሚ ስለጠየኩህ አሁን ትመልሳለህ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ::

አገር የከዳ? እረ ተው ክፉ አታናግረኝ አንተ ሰው? አገር የከዳ ማ ኖ ሞር ኢትዮጵያዊ የሆነ ነው ... ተይ ሾተል ተይ :D ... እንደው እኔን ባትፈራ እግዜሩን ፍራ ... እግዜሩን ባትፈራ እነዛን የእንባ ዘለላዎችህን ፍራ :D ... ቤቲም እሰየም አገር አልከዱም:: ... ቤቲ ያደረገችው ለባህላችንና ወጋችን ውጪ ነው አልን እንጂ አገሯን ከዳች አላልንም:: እሰየም ቢሆን በወጣትነቱ ነጻ አውጪ አለ ... ኋላ ተሳስቼ ነበር አለ ... ተቀበልነው:: ስህትቱን አምኖ የሚቀበልና ለማስተካከል የሚሞክር ፖለቲከኛ ባጣንበት ወቅት ብቅ ስላለ አደነቅነው:: ... ደገፍነው:: ... አሁን ደግሞ ከሀርቫርድ መልስ ሁኔታውን አጥንተን ወይ እንደግፈዋለን ወይ እንከልቸዋለን:: ... እህይ ተመለሰልህ? :wink:

ይልቅ አገር ስለመካዳችን ከተነሳ ... ዜግነታችንን እንደሙታንታ አውልቀን የጣልን ሰዎች ራሳችንን በቅድምያ ብንፈትሽ ምን ይመስልሀል :wink: ኖ ኦፌንስ ዲር ... ስቀልድ ነው ... ህመምህ ይሰማኛል ያለፍክበት መንገድ ይገባኛል ... መለስ ብለህ እንድታስታውሰውና ... የወገኖችህን ህይወት በዛው ስሜት እንድትለካው ሳሴርብህ ነው :wink:

ሰላም
Last edited by ሓየት11 on Thu Jun 20, 2013 9:10 pm, edited 1 time in total.
ሓየት11
ዋና አለቃ
ዋና አለቃ
 
Posts: 2945
Joined: Sun Apr 06, 2008 7:34 pm
Location: ላን'ሊይ

Postby ሀሪከን2 » Tue Jun 18, 2013 1:24 am

ደጉ ሀያት አምቢ ለሀገር እንዲሁም ጌታ ጨዋ የጨዋ ልጆች እንደምን አላቹ እህምም ብትሆን ጨዋ ነች :lol:

....እና ወደድን ጠላንም ማንም በተፈጥሮ እሚያደርገውም ቢሆን እሚያሳፍሩን እና እማያስፍሩን ነገሮች አሉ ....ለምሳሌ በየቦታው መጻዳዳትን እንውሰድ ....አሁን እዚህ ደግ አደርገች እሚሉትም ቢሆኑ እራሳቸው ላይ እንዲደርስ እሚፈልጉ አይደሉም ...ከውጪ ግን ማጨብጨቡንና ማራገቡን ግን ይችሉበታል ...

ትክክል ነህ ደግነት ወሲብ በአደባባይ እና በካሜራ ፊት ማድረግ በባህላችን ነውር ነው የእኛ ባህል ደግሞ እንዲህ አይነቱን ከውሻ እና ከአህያ ወሲብ ጋር የሚመሳስለውን ነገር ለመቀበል ዝግጁ አይደለም....... ነገር ግን እንደ እነ ዳግማታዊ ዋለልኝ አይነት ወያኔወች እና ሾትልን መስል ግብረ ሰዶማዊያን ግን ባህላችን እንደዚህ አይነት ነውሮችን እንዲቀበል እና ህብረተሰባችን መምህርት ቤቲ የፈጸመችውን አይነት እንስሳዊ ተግባር እንዲለማመድ እና አሜን ብሎ እንዲቀበል በሾትል እና መስሎቹ ግብረሰዶማዊያን በየበሶሻል ሚዲያወች እና ድህረ ገጾች ላይ ከፍተኛ ዘመቻ እየተካሄደ ነው...... :roll:

ዘመቻው መምህርት ቤቲን በተቃወሙ ዜጎች ላይ በሚገርም ሁኔታ ተጧጡፏል, :roll: :roll: ይህን የሚያደርጉት ደግሞ ህብረተሰባችን ነውር የሚባለውን ነገር መቃወም እርግፍ አድርጎ እንዲተው እና ነገ ነገ እነ ሾትል እና ግብረ አበሮቹ ወደ ሀገር ቤት ሊያስገቡት ላሰቡት ግብረ ሰዶምነት ተቃውሞ እንዳይገጥመው ለማድረግ ነው :roll:

ድህነት እና HIV በከፍተኛ ሁኔታ የዜጎችን ሂወት በሚቅጥፍበት ሀገር ዝሙት እና ነውረኝነት እንዲስፋፍ በከፍተኛ ሁኔታ ነውረኞችን ማበረታታ በእውነት ያሳዝናል :roll:

ያደላቸው ሀገሮች ዲያስፓራወች ወደ ሀገራቸው ትምህርት, እውቀት, ቴክኖሎጂ ወደ ሀገራችው ያስገባሉ የእኛወቹ ዲያስፓራወች ሾትል እና መስሎቹ ደግሞ ዝሙትን እና እንስሳዊ ባህሪን ወደ ሀገራችው ለማስገባት በከፍተኛ ሁኔታ ይሰራሉ :lol: :lol: :lol:

ደጉ ደግነት ለዳግማታዊ የሰጠህው መልስ አርክቶኛል :lol: አንተን የመስለ ሰው 24/7 ዊልቸሩ ላይ ተዘፍዝፎ :lol: ሲለቀልቅ ለሚውል ነውረኛ በመመላለስ ውድ ጊዜውን ማጥፍት የለበትም
each mind is a different world
ሀሪከን2
ውሃ አጠጪ
ውሃ አጠጪ
 
Posts: 1039
Joined: Fri Oct 31, 2008 3:59 am

PreviousNext

Return to Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር

Who is online

Users browsing this forum: No registered users and 6 guests